uz
Feedback
Assaye Derbie

Assaye Derbie

Kanalga Telegram’da o‘tish

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali Assaye Derbie analitikasi

Assaye Derbie (@asayede) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 14 345 obunachidan iborat bo'lib, Bloglar toifasida 2 649-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 2 354-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 14 345 obunachiga ega bo‘ldi.

24 Iyun, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -112 ga, so‘nggi 24 soatda esa -7 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 39.43% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 12.21% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 5 656 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 1 752 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 33 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Kanal uchun tavsif kiritilmagan.

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 25 Iyun, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Bloglar toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

14 345
Obunachilar
-724 soatlar
-387 kunlar
-11230 kunlar
Postlar arxiv
ን ጹ ሕ!!
ን ጹ ሕ!!

ለየት ያለ ሐሳብ ይዘን በልዩ አቀራረብ እየመጣን ስለሆነ ከላይ ያለውን ሊንክ በመጠቀም ጠለስ ቲዩብን Subscribe አድርገው ይጠብቁን!!

እማኝ ናችሁ!! ▬▬▬▬ "ከመዓዛ ጋር ባደረገው ኢንተርቪው 'ጦርነቱን መቋጨት ያልተቻለው የማይሸነፍ ብርቱ ጠላት ስላጋጠመን ሳይሆን ተጋጣሚውን የማጥፋት ዓላማ የሌለው መንግሥት በመኖሩ ነው' ብሎ ተና
እማኝ ናችሁ!! ▬▬▬▬ "ከመዓዛ ጋር ባደረገው ኢንተርቪው 'ጦርነቱን መቋጨት ያልተቻለው የማይሸነፍ ብርቱ ጠላት ስላጋጠመን ሳይሆን ተጋጣሚውን የማጥፋት ዓላማ የሌለው መንግሥት በመኖሩ ነው' ብሎ ተናግሯል" የሚል ክስ መሥርቶ በቀጠሮ የሚያመላልሰኝ እንዲሁም በዚሁ ንግግር ከአንድ ወር በላይ ያሠረኝ መንግሥት ዛሬ በአምባሳደር ሬዲዋን አማካኝነት ምን የሚል ማብራሪያ ቢሰጥ ጥሩ ነው?? <<ሕወሓትን እንደ ፖለቲካ ኃይል የማጥፋት ዓላማ ያለው ሰው ይኖራል፣ ነገር ግን የፌዴራል መንግሥቱ ዓላማ ህውሓትን ማጥፋት አልነበረም።>>😆 እማኝ ናችሁ! 😂

የእነሱ ምኞት በኃይል ተወስዶ በኃይል የተመለሰውን የወልቃይት የአማራ ማንነት ማረጋገጥ ሳይሆን የአልቡርሐን ጦር በግርግር የወረረውን መሬት በሕጋዊ መንገድ አስረክቦ ከሱዳን ጋር መጨባበጥ ነው።
የእነሱ ምኞት በኃይል ተወስዶ በኃይል የተመለሰውን የወልቃይት የአማራ ማንነት ማረጋገጥ ሳይሆን የአልቡርሐን ጦር በግርግር የወረረውን መሬት በሕጋዊ መንገድ አስረክቦ ከሱዳን ጋር መጨባበጥ ነው።

የጠለስ ቲዩብ የSubscriber ቁጥር 5 ሺህ ገብቶ እንደሚውል ጥርጥር የለውም

ከአበበ በለው ጋር ከአፍታ በኋላ ውይይት ስለምናደርግ የሚመቻችሁ ከች በሉ

ጋበዝኳችሁ

እንደ!'ነ አቤል ሙሉጌታ የፋና ቀለማት የሙዚቃ አወዳዳሪ መሆን የሚገባው መርማሪ "ሙዚቃህ ዜማ የለውም፤ የግጥም ሐሳብም ጥሩ አይደለም፤ ስለዚህ እንደ'ነ ጋሼ አበራ ሞላ ቤት በሚያስገኙ ሐሳቦች ላይ
እንደ!'ነ አቤል ሙሉጌታ የፋና ቀለማት የሙዚቃ አወዳዳሪ መሆን የሚገባው መርማሪ "ሙዚቃህ ዜማ የለውም፤ የግጥም ሐሳብም ጥሩ አይደለም፤ ስለዚህ እንደ'ነ ጋሼ አበራ ሞላ ቤት በሚያስገኙ ሐሳቦች ላይ ቤት መምታት ይኖርብኻል" የሚል ምክር ሰጥቶ ወደ ቤቱ ሸኝቶታል። እንኳን ተፈታህ!!

ጠለስ ቲዩብ በርካታ ጓዶችን የሚያሰባስብ እና ሕዝባዊ ግብ ያለው ሚዲያ ነው። ስለሆነም ቻናላችንን Subscribe & Share በማድረግ አጋርነትዎን ይግለጹ። https://youtube.com/@telestube-

የፍርድ ቤትን ውሳኔ ማቃለል የጀመረው የፌደራል ፖሊስ ለቀናት ያክል ያለአግባብ ካሰራቸው በኋላ ወንድሞቻችንን ዛሬ ለቅቋቸዋል። እንኳን ለቤታችሁ አበቃችሁ።
የፍርድ ቤትን ውሳኔ ማቃለል የጀመረው የፌደራል ፖሊስ ለቀናት ያክል ያለአግባብ ካሰራቸው በኋላ ወንድሞቻችንን ዛሬ ለቅቋቸዋል። እንኳን ለቤታችሁ አበቃችሁ።

ከሁለት ዓመት በፊት እንዲህ የሚል ገራሚ ግጥም ጽፈን ነበር😆

ትናንት የተናገረውን የማይደግመው፣ እጅግ ደባሪ ፋዎሎችን የሚፈጽመው፣ በዘረኝነቱና በዘራፊነቱ ተወዳዳሪ የሌለው፣ ይጠነክራል ሲሉት እያደር የሚልፈሰፈሰው፣ እራሱ በሠራው ወንጀል ተጠርጣሪ የሚያፈላልገው፣ ሳይወለድ ያረጀው ..."ሥርዓት" ደጋፊ እና አባላቱን አሳፍሮ ሊገድላቸው ነው። ተከፋይ ካድሬዎቹም የፓርቲያቸውን እለታዊ ፋዎል ማስተባበል ሰለቻቸው መሰል አካውንታቸውን ጥለው እየጠፉ ነው። 😆

ጠለስ ቲዩብ… የሕዝብ ልሳን ሆኖ ከማገልገል ባለፈ ግፈኞችን እና ዘረኞችን የመታገል ዓላማ ያለው ሚዲያ ነው፡፡ በቅርብ ጊዜያትም በርካታ ጓዶችን አሰባስቦ ወደፊት የሚመጣ ብሎም ባነገባቸው ሕዝባዊ አጀንዳዎች ዙሪያ ለውጥ የሚያመጣ ሚዲያ መሆኑ እርግጥ ነው፡፡ ከስር ያለውን ሊንክ ተጠቅመው ጠለስ ቲዩብን ሰብስክራይብ እና ሼር በማድረግ ለሌሎች ማስተዋወቁ ደግሞ የእርስዎ ቤተሰባዊ ኃላፊነት ነው፡። https://youtube.com/@telestube-