ch
Feedback
Assaye Derbie

Assaye Derbie

前往频道在 Telegram

📈 Telegram 频道 Assaye Derbie 的分析概览

频道 Assaye Derbie (@asayede) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 345 名订阅者,在 博客 类别中位列第 2 649,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 354

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 345 名订阅者。

根据 24 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -112,过去 24 小时变化为 -7,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 39.43%。内容发布后 24 小时内通常能获得 12.21% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 5 656 次浏览,首日通常累积 1 752 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 33

📝 描述与内容策略

尚未提供频道描述。

凭借高频更新(最新数据采集于 25 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 博客 类别中的关键影响点。

14 345
订阅者
-724 小时
-387
-11230
帖子存档
ቴዲዮ እና አቡሽ ዘለቀ ▬▬▬▬ ቴዲዮ ከሁለት ቀን በፊት ‹‹ወንበርሽ›› በሚል መጠሪያ በለቀቀው ነጠላ ዜማ በአዲስ አበባ ጉዳይ ላይ ማለት ያለበትን ሁሉ ተነፈሰ፡፡ ይህ ሙዚቃው ግን ለአዲስ አበባ ል
+1
ቴዲዮ እና አቡሽ ዘለቀ ▬▬▬▬ ቴዲዮ ከሁለት ቀን በፊት ‹‹ወንበርሽ›› በሚል መጠሪያ በለቀቀው ነጠላ ዜማ በአዲስ አበባ ጉዳይ ላይ ማለት ያለበትን ሁሉ ተነፈሰ፡፡ ይህ ሙዚቃው ግን ለአዲስ አበባ ልጆች እንጂ የተለየ ፍላጎት ላላቸው መሪዎች የሚጥም ባለመሆኑ ከሰዓታት በፊት ‹‹አዲስ አበባን ርዕስህ ፥ ቴዲ አፍሮን አርአያህ በማድረግ የሕዝብ ድምጽ ሆነኻል›› የሚሉ ፖሊሶች ከቤቱ አፍነው ወስደውታል፡፡ ‹‹አውጡት ከፓርላማው›› በሚል መጠሪያ ነጠላ ዜማ የለቀቀው አቡሽ ዘለቀም ‹‹ለመላው ብሔር ብሔረሰቦች የመገዳደል መብትን ያጎነጸፈው ሕገ-መንግሥት ተነካ›› የሚሉ ኃይሎች በሕግ ይጠየቅልን የሚል ዘመቻ ከፍተውበታል፡፡

ጥበብ የጠራችን ቀን😆 ----ከሱዙኪ ዲዛየር በላይ የአማራ ሙሕር ሥም ሲጠለሽበት ስለሰነበተው የኬንያ ድርድር ይሄንን ብለን እንዲሁም በሞያሌ በኩል አድርገን ወደ ቦሌ ስንመለስ በአገር ፈንታ በአሕጉር አስፈላጊነትና አደራዳሪነት አምነው ሲወያዩ የከረሙት ዝሆኖች ወደ መቀሌ ከሚያደርሳቸው አውሮፕላን ውስጥ ገብተው እናገኛቸዋለን፡፡ ከልኡካን ቡድኑ መሀከልም አንዱ የሆነው አፈጉባዔ ታገሰ ጫፎ ያን ጊዜ ህውሓት አሸባሪ ተብሎ ሲፈረጅ ጠረጴዛውን በመዶሻ መትቶ በማጽደቅ ፈንታ ጠሚውን ፈንክቶ እጁን ባለመስጠቱ መጸጸት ጀምሯል፡፡ የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ አቶ መላኩ አለበል ደግሞ በአሻጋሪው መሪ አመራር ሰጪነት እየተመራ ያጠፋቸውን ጥፋቶች ማቃለል ያሰበ ይመስል የትዊተር አካውንቱን ከፍቶ በጦርነቱ ወቀት የለጠፋቸውን ፖስቶች ማጥፋቱን ተያይዞታል፡፡ ዘግይታ ወደ አውሮፕላኑ የገባችውና አምባሳደር ሬድዋን ጎን ባዶ ወንበር የተመለከተችው "የኢትዮቴሌኮም ማኔጀር" ወደ አምባሳደሩ ካመራች በኋላ ‹‹መቀመጥ ይቻላል?›› ብላ ስትጠይቀው ‹‹ሰው አለ›› በማለት መለሰላት፡፡ እሷን ተከትላ የመጣችውና የትራንስፖርት ሚኒስትር የሆነችው ባለሥልጣን ‹‹ሰው አለ?›› ብላ ስትጠይቀው ግን ‹‹ዲዮጋን በፋኖስ ፈልጎ ያጣውን ፍጡር ሬድዋን በመነጽር የሚያገኘው ይመስልሻል?›› ከሚል ቀልድ ጋር ከመቀመጫው ተነስቶ አስቀመጣት፡፡ 😆 ከዚያም... ቀዳሚውን እና ቀጣዩን ክፍል በቪዲዮ ለመከታተል ከሥር ያለውን ሊንክ ተጭነው ተጭነው ወደ ጠለስ ቲዩብ ጎራ ይበሉ፡፡ ሰብስክራይብ፣ሼር፣ ኮሜንትና ላይክ በማድረግም አጋርነትዎን ይግለጹልን፡፡

photo content
+5

የአዲስ አበባ ተማሪዎችን ተቃውሞና አድማ የቀሰቀሰው የፊንፊኔ መስተዳድር ነው። ስለዚህ... ፍትሕ በአዳነች አቤቤ የእስር ቤት ክፍል ውስጥ ለታሠረችው እኅቴ!!
የአዲስ አበባ ተማሪዎችን ተቃውሞና አድማ የቀሰቀሰው የፊንፊኔ መስተዳድር ነው። ስለዚህ... ፍትሕ በአዳነች አቤቤ የእስር ቤት ክፍል ውስጥ ለታሠረችው እኅቴ!!

ጠለስ ቲዪብን Subscribe & Shareበማድረግ አጋራችን ይሁኑ!!

ጠለስ ቲዪብን Subscribe & Share በማድረግ አጋራችን ይሁኑ!!

የበላይ አካል እስካዘዘ ድረስ ወደ ጎረቤት ክልል ቀርቶ "ወደ ሲዖል ሂጂ" ብትባል ትራንስፖርት ከመፈለግ ወደ ኋላ የማትለው የትራንስፖርት ሚኒስትር ካረፈችበት የፕላኔት ሆቴል ይልቅ አንቺ ያለሽበት የ
የበላይ አካል እስካዘዘ ድረስ ወደ ጎረቤት ክልል ቀርቶ "ወደ ሲዖል ሂጂ" ብትባል ትራንስፖርት ከመፈለግ ወደ ኋላ የማትለው የትራንስፖርት ሚኒስትር ካረፈችበት የፕላኔት ሆቴል ይልቅ አንቺ ያለሽበት የእስር ቤት ክፍል የተሻለ ምቾትና የሕሊና እረፍት አለው።

ጠለስ ቲዩብን subscribe ያድርጉ

"የአማራ ሸኔ" የተባሉት እነ ማን ናቸው? አሳዬ ደርቤ ▬▬▬▬ ➔እንደወትሮው ሁሉ እጃቸውን አጣጥፈው በኦነግ ሸኔ መገደል ፈንታ እራሳቸውን መከላከል የጀመሩ የወለጋ አማራዎች፤ ➔"ለአንድ ክልል መዝሙ
"የአማራ ሸኔ" የተባሉት እነ ማን ናቸው? አሳዬ ደርቤ ▬▬▬▬ ➔እንደወትሮው ሁሉ እጃቸውን አጣጥፈው በኦነግ ሸኔ መገደል ፈንታ እራሳቸውን መከላከል የጀመሩ የወለጋ አማራዎች፤ ➔"ለአንድ ክልል መዝሙርና ባንድራ ተገዢ አንሆንም" ያሉ ተማሪዎች፥ ➔የሰውየውን የማይጨበጥ ንግግር ማዳመጥ የተው አማራዎች፤ ➔ለብልጽግና አገር ማሸበሪያ የሚውል ዶላር መላካቸውን ያቆሙ የአማራ ዲያስፖራዎች ➔ከመከላከያ ጎን ተሰልፈው ዋጋ ሲከፍሉ የከረሙ ፋኖዎች ➔የግፉአን ድምጽ በመሆን መንግሥት መራሹን ጭፍጨፋ ያደናቀፉ ጋዜጠኞችና አክቲቪስቶች፤ ➔የማንነት ጥያቄ ያላቸው የወልቃይትና ራያ አማራዎች፤ ➔እንደ አጠቃላይ በብልጽግና ቁማር እና ሤራ መታለላቸውን ያቆሙ ንቁ አማራዎች፤

ለወዳጆቼ... ጠለስ ቲዪብን Subscribe በማድረግ እንዲሁም ከስር ያለውን ሊንክ Share & post በማድረግ ሚዲያችንን እንዲያስተዋውቁ በአክብሮት እጠይቃለሁ። https://youtu.be/rsTc0i2APys

ለወዳጆቼ... ጠለስ ቲዪብን Subscribe በማድረግ እንዲሁም ከስር ያለውን ሊንክ Share & post በማድረግ ሚዲያችንን እንዲያስተዋውቁ በአክብሮት እጠይቃለሁ። https://youtu.be/rsTc0i2APys . . ➔ተጠሪነቱና ባለቤትነቱ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የሆነው የአማራ ጦር... ➔ሥሙን እና ወያኔን የተነጠቀው ሸኔ...