ch
Feedback
Assaye Derbie

Assaye Derbie

前往频道在 Telegram

📈 Telegram 频道 Assaye Derbie 的分析概览

频道 Assaye Derbie (@asayede) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 355 名订阅者,在 博客 类别中位列第 2 647,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 354

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 355 名订阅者。

根据 20 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -147,过去 24 小时变化为 -10,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 37.49%。内容发布后 24 小时内通常能获得 11.56% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 5 381 次浏览,首日通常累积 1 659 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 39

📝 描述与内容策略

尚未提供频道描述。

凭借高频更新(最新数据采集于 21 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 博客 类别中的关键影响点。

14 355
订阅者
-1024 小时
-427
-14730
帖子存档
👉በአማራ ክልል የሽግግር መንግሥት መታሰቡን 👉ዐቢይ ከጄኔራሎቹ ጋር መነጋገሩን 👉ብአዴንን ለመተካት ያሰቡ ሙሕራን ብቅ ብቅ ማለታቸውንና የመሳሰሉትን ይዘናል። https://youtu.be/z9dgv
👉በአማራ ክልል የሽግግር መንግሥት መታሰቡን 👉ዐቢይ ከጄኔራሎቹ ጋር መነጋገሩን 👉ብአዴንን ለመተካት ያሰቡ ሙሕራን ብቅ ብቅ ማለታቸውንና የመሳሰሉትን ይዘናል። https://youtu.be/z9dgvxRj-Ss?si=f4kCWu2Q0Vi7OVGv

መስኪ ለኢትዮጵያ ፖለቲካ መፍትሔ እንጂ ችግር አይደለችም። ልክ እንደ ሌሎች የአማራ ተወላጅ እስረኞች ሁሉ እራሷን ለአማራ ፍትሐዊ ትግል ያስገዛች ሐቀኛ አማራ እንጂ ወንጀለኛ አይደለችም። የአማራን ት
መስኪ ለኢትዮጵያ ፖለቲካ መፍትሔ እንጂ ችግር አይደለችም። ልክ እንደ ሌሎች የአማራ ተወላጅ እስረኞች ሁሉ እራሷን ለአማራ ፍትሐዊ ትግል ያስገዛች ሐቀኛ አማራ እንጂ ወንጀለኛ አይደለችም። የአማራን ትግል ወደ ጠረጴዛ ለማምጣትም በጣም ትንሹ ቅድመ ሁኔታ የታሠሩ አማራዎችን መፍታትና ወራሪውን ሃይል ከአማራ ክልል ጠራ&ርጎ masወጣት እንጂ ዘረኛ ዳኛ መድቦ እነ መስኪን ማስቀጣትና ተጨማሪ ወራሪ ማስገባት አይደለም።

photo content

መስከረም አበራ ፥ ገነት አስማማው ጎበዝዬ ሲሳይ ፥ ዳዊት በጋሻው ወንድወሰን አሰፋ ፥ ሲሳይ አውግቸው ክርስቲያን ታደለ ፥ ዶክተር ቴዎድሮስ ጀግናው አባይ ዘውዱ ፥ ጋሼ ታዲዮስ ፕሮፌሰር ማዕረግ ፥
መስከረም አበራ ፥ ገነት አስማማው ጎበዝዬ ሲሳይ ፥ ዳዊት በጋሻው ወንድወሰን አሰፋ ፥ ሲሳይ አውግቸው ክርስቲያን ታደለ ፥ ዶክተር ቴዎድሮስ ጀግናው አባይ ዘውዱ ፥ ጋሼ ታዲዮስ ፕሮፌሰር ማዕረግ ፥ አርቲስት ዮርዳኖስ ....ሌሎችም ....ሌሎችም ከዘረኞች ችሎት ፥ ፍትሕ ባታገኙም፥ በወሎ በሸዋ ፥ በጎንደር በጎጃም ንጹሓንን ፈትቶ ግፈኛን ያሰረው ፥ በገነቡት ግርግም፥ በአባ ስበር ፋኖ ነጻ መውጣታችሁ ፥ አያጠራጥርም። (የመስከረም አበራን የሰኞ ቀጠሮ ታሳቢ በማድረግ በድጋሜ የተለጠፈ)

photo content

ለአቶ ልደቱ በሤራና በተንኮል ለተሞላ ሰነድ የተሰጠ ምላሽ👇 https://youtu.be/ymXMCq0z-KM?si=KOQJUN89Z24nJ7AF
ለአቶ ልደቱ በሤራና በተንኮል ለተሞላ ሰነድ የተሰጠ ምላሽ👇 https://youtu.be/ymXMCq0z-KM?si=KOQJUN89Z24nJ7AF

ጀግናዋ የአማራ ልጅ መስከረም አበራ ላይ ሰኞ ህዳር ፪ በብልጽግና ትዕዛዝ ፍርድ ለማስተላለፍ የተዘጋጁ የሕግ ሰዎች፦ 1ኛ. አቶ የሱፍ መሐመድ -የኦሮሞ ብልፅግና አባል የሆነ የመሀል ዳኛ 2ኛ. አቶ
+3
ጀግናዋ የአማራ ልጅ መስከረም አበራ ላይ ሰኞ ህዳር ፪ በብልጽግና ትዕዛዝ ፍርድ ለማስተላለፍ የተዘጋጁ የሕግ ሰዎች፦ 1ኛ. አቶ የሱፍ መሐመድ -የኦሮሞ ብልፅግና አባል የሆነ የመሀል ዳኛ 2ኛ. አቶ ይርጋ አይቼህ - የቀኝ ዳኛና ዋና መዝገቡን ይዞ የሚያስፈርድባት (ከአማራ ብልፅግና) 3ኛ. ወ/ሪት የኔነሽ ባህሩ - የግራ ዳኛ (ከኦሮሞ ብልጽግና) 4ኛ. አቶ ደመላሽ፦በኦሮሞ ብልጽግና የተሾመ አቃቢ ሕግ (ባለ ማስኩ) Share በማድረግ እኅታችንን ከፖለታካዊ ቅጣት ባንታደጋት እንኳን እናስባት!!

ትጥቃቸውን አስቀምጠው የአ/አደር ሰብል እንዲያጭዱ ግዳጅ የተጣለባቸው 42 የፌደራል ፖሊስ አባላት “ሸኔ”ተብሎ በሚጠራው የብልጽግና ኢመደበኛ ኃይል ጅማ አካባቢ ታር*ደው ተገኝተዋል።

photo content

photo content

ወፈፌው ጠ/ሚኒስትር "ጠንካራ አገር እየመራሁ ነው" ለማለት አስቦ የሚለቅቀው ጨረር ተቀብላችሁ ኢ/ያ ለደቡብ ሱዳን 750ሚ $ ማበደሯን የምትነግሩን ሰዎች የእርዳታ ስንዴ አስፈጭታ ኤክስፖርት ማድረጓንም አብራችሁ ዘግቡት 😂

ወጣት ሆነው ስለተገኙ ብቻ በአዲስ ቅዳም ከተረሸኑ የአማራ ንጹሐን መሀከል የተወሰኑት ፎቶ ይሄንን ይመስላል 😭😭
+2
ወጣት ሆነው ስለተገኙ ብቻ በአዲስ ቅዳም ከተረሸኑ የአማራ ንጹሐን መሀከል የተወሰኑት ፎቶ ይሄንን ይመስላል 😭😭

👉አርበኛ ዘመነ ካሴ እንደ መስከረም አበራ ወይንም ክርስቲያን ታደለ ሳይታሠር የቀረው በማይክ ፈንታ ክ&ላሽ በመምረጡ ነው። ከከተማ ትግል ይልቅ የጫካውን ትግል በመምረጡ ነው። 👉አርበኛ ምሬ ወዳጆ
👉አርበኛ ዘመነ ካሴ እንደ መስከረም አበራ ወይንም ክርስቲያን ታደለ ሳይታሠር የቀረው በማይክ ፈንታ ክ&ላሽ በመምረጡ ነው። ከከተማ ትግል ይልቅ የጫካውን ትግል በመምረጡ ነው። 👉አርበኛ ምሬ ወዳጆ እንደ ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ ወይንም ጋዜጠኛ ዳዊት በጋሻው ሳይታሠር የቀረው በብዕር ፈንታ በስናይ-per መታገል በመምረጡ ነው። 👉አርበኛ መከታው ማም እንደ ረ/ፕ ሲሳይ አውግቸው ወይንም ዮርዳኖስ ዓለሜ ቃሊቲ ሳይገባ የቀረው ከሰላማዊ ትግል ይልቅ የአፈ@ሙዙን ትግል በማስቀደሙ ነው። 👉አርበኛ ባዬ ቀናው እንደ ዶክተር መሠረት ቂሊንጦ ሳይገባ የቀረው ብረት አንስቶ መታገል ስለጀመረ ነው። ምን ልልህ ፈልጌ ነው? በሰላማዊ መንገድ የሚታገሉህን ሁሉ አስረህና ከአገር አባረህ ስለ ሰላም ስታወራ ብትውል የሚሰማህ የለም።

Assaye Derbie - Telegram 频道 @asayede 的统计与分析