ch
Feedback
Assaye Derbie

Assaye Derbie

前往频道在 Telegram

📈 Telegram 频道 Assaye Derbie 的分析概览

频道 Assaye Derbie (@asayede) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 368 名订阅者,在 博客 类别中位列第 2 646,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 349

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 368 名订阅者。

根据 18 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -169,过去 24 小时变化为 -11,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 37.71%。内容发布后 24 小时内通常能获得 11.37% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 5 419 次浏览,首日通常累积 1 634 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 38

📝 描述与内容策略

尚未提供频道描述。

凭借高频更新(最新数据采集于 19 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 博客 类别中的关键影响点。

14 368
订阅者
-1124 小时
-237
-16930
帖子存档
ኮረዶች በእንጉርጉሯቸው፣ ጎረምሶች በፉከራቸው፣ አባቶች በተረታቸው፣ ሙሕራን በብዕራቸው፣ ባለቅኔዎች በስንኛቸው... ሥሙን የሚያወድሱት አማራዊ ተቋም እየተወለደ ነው። 💪

ናትናኤል ሥንታየሁ (ገራፊው አቃቤ ሕግ) ➖➖➖➖➖ 👉ጎንደር ዩኒቨርስቲ ተምሮ የፌደራል አቃቢ ሕግ በሚል ታርጋ ፍትሕ ሚኒስትር የቀጠረው፤ 👉ቀን ቀን አቃቤ ሕግ መስሎ ሲተውን ከዋለ በኋላ ፥ ማታ
ናትናኤል ሥንታየሁ (ገራፊው አቃቤ ሕግ) ➖➖➖➖➖ 👉ጎንደር ዩኒቨርስቲ ተምሮ የፌደራል አቃቢ ሕግ በሚል ታርጋ ፍትሕ ሚኒስትር የቀጠረው፤ 👉ቀን ቀን አቃቤ ሕግ መስሎ ሲተውን ከዋለ በኋላ ፥ ማታ ማታ ተጠርጣሪዎችን ሰቅሎ ያሻውን እንዲያደርግ መንግሥታዊ ፍቃድ የተሰጠው፤ 👉በእስረኞች፣በፌደራል ፖሊሶችና በዳኞች ዘንድ "የኦሕዴዱ ጌታቸው አሰፋ" የሚል መጠሪያ የተቸረው፤ 👉በፖለቲካ ጉዳይ የሚያዙ ዜጎችን ለወራት አስሮ የሚያሰቃይበት የግል እስር ቤት ያለው፤ 👉ከሞት የተረፉ ሰለባዎቹ ክስ ተመስርቶባቸው ፍርድ ቤት በቀረቡ ቅጽበት የቆሳሰለ ገላቸውን እያሳዩ ይህ ገራፊ አቃቤ-ሕግ የፈጸመባቸውን ግፍ ለዳኛ ቢናዘዙም "የተሻለ ሕክምና ይመቻችላቸው" ከማለት ባለፈ ማንም የማይገላምጠው፤ 👉የማኮላሸትና ጥፍር የመንቀል ብቻ ሳይሆን የመግደል ሥልጣን የተሰጠው፤ 👉የፍትሕ ቀን ሲመጣ በሕግ የምንፋረደው፤ Share

ኡስታዝ አቡበክር ብአዴን ሆነ እንዴ? እኔ እኮ ኦሕዴድ ይመስለኝ ነበር።😂
ኡስታዝ አቡበክር ብአዴን ሆነ እንዴ? እኔ እኮ ኦሕዴድ ይመስለኝ ነበር።😂

አፋሕድ የራሱን የሎጂስቲክ ኃላፊ ፋኖ የኋላእሸት ዘነበን ለብልፅግ ቡድን አሳልፎ መስጠቱ ተረጋግጧል። የኋላእሸት ዘነበ ማለት እስክንድር ነጋ "ኤርትራ ሄደህ እኛ የብሔር ጉዳይ አይመለከተንም ብለህ ለኢሳያስ ንገረው" ብሎ የላከው ወጣት ነው። (ሰሞኑን የሁለቱ የስልክ ልውውጥ በማሕበራዊ ሚዲያ ሲዟዟር ነበር) ይህ የሎጂስቲክ ኃላፊ አፋሕድ በሰላ ድንጋይ በሚገኝ አንድ ዋሻ ውስጥ በጥብቅ በተካሄደው ስብሰባ ላይ የተናገረው ንግግር በድብቅ ቪዲዮ ተቀርፆ ከብልፅግና እጅ ገብቷል። የኋላእሸት ተይዞ በፌደራል ፖሊስ ምርመራ ሲካሄድበት እንደ ማስረጃ ሆኖ የቀረበው ይሄው ማን እንደ ቀረፀው ያልታወቀው ቪዲዮ ነው። ስብሰባው እጅግ ሚስጥራዊ የነበረ ሲሆን ይህንን ቪዲዮ እስካሁን ማን እንደቀረፀውና ማን ለብልፅግና አሳልፎ እንደሰጠው አልታወቀም። ለዚህ ነው አፋሕድ እንኳን ለአማራ ሕዝብ ቀርቶ ለጓዶቹ እንኳ መቆም የማይችል ስብስብ ነው የምንለው።

በተደጋጋሚ ገጹ እየተዘጋበት ያለው የጋዜጠኛ ሙሉጌታ አንበርብር ገጽ ነው። ተወዳጁት!!👇 https://www.facebook.com/mulugeta.anberber.2025

ሰለሞን ተካልኝ ከወንድሞቹ ተስፋዬ ገብረ አብና ከመምህር ገብረ ኪዳን ጋር ተገናኝቷል። በሰባት ዓመታት ውስጥ ሰባት ሚሊዮን ንጹሐን ያረገፈው ዐቢይ አሕመድ'ስ ከመለስ ዜናዊ ጋር የሚገናኘው መቼ ይሆን
ሰለሞን ተካልኝ ከወንድሞቹ ተስፋዬ ገብረ አብና ከመምህር ገብረ ኪዳን ጋር ተገናኝቷል። በሰባት ዓመታት ውስጥ ሰባት ሚሊዮን ንጹሐን ያረገፈው ዐቢይ አሕመድ'ስ ከመለስ ዜናዊ ጋር የሚገናኘው መቼ ይሆን?