Assaye Derbie
前往频道在 Telegram
📈 Telegram 频道 Assaye Derbie 的分析概览
频道 Assaye Derbie (@asayede) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 368 名订阅者,在 博客 类别中位列第 2 646,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 349 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 368 名订阅者。
根据 18 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -169,过去 24 小时变化为 -11,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 37.71%。内容发布后 24 小时内通常能获得 11.37% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 5 419 次浏览,首日通常累积 1 634 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 38。
📝 描述与内容策略
尚未提供频道描述。
凭借高频更新(最新数据采集于 19 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 博客 类别中的关键影响点。
14 368
订阅者
-1124 小时
-237 天
-16930 天
帖子存档
14 367
በአማራ የሕልውና ትግል ውስጥ አርበኛውን እና ቅጥረኛውን፣ ተኩላውን እና እረኛውን ለይተን መጓዝ ከጀመርን ረዥም ጊዜ ስለሆነን አሁን ላይ በዘመነ ካሴ፣ በምሬ ወዳጆ፣ በሀብቴ ወልዴ፣ በደሳለኝ ሲያስብ ሸዋ... ላይ የሚነዛን ፕሮፖጋንዳ መመከት ትተናል። ምክንያቱም ሕዝቡ መሪዎቹን እና ጎዳናውን አውቆ ጨርሷል።
ስለዚህ የአሰላለፍ ወይንም የአቋም ለውጥ ባላደረጉበት ሁኔታ የእኒህን መሪዎች ስብዕና ዝቅ ለማድረግ ማሰብ የእስክንድርን እና የሸሪኮቹን ስብዕና ከፍ ለማድረግ እንደመሞከር የማይቻል መሆኑን መረዳት ያስፈልጋል።
እንኳን አደረሳችሁ!
አሳዬ ደርቤ❗️
14 367
ሰበር ዜና!
ከጅቡቲ ወታደራዊ መሳሪያ ጭኖ ወደ ሞጆ ሲጓዝ የነበረ ባቡር ተቃጠለ!
መነሻውን ጅቡቲ መዳረሻውን ሞጆ አደርጎ ወታደራዊ መሳሪያዎቸን ጭኖ ሲጓዝ የነበረ ባቡር ሱማሌ ክልል ኤረር አካባቢ የተቃጠለ ሲሆን በዚህ ቃጠሎ ኮንታክት ዋየር፣ ሚሴንጀር ዋየር ሙሉ ለሙሉ ወድሟል፣ ፍርጎው ሙሉ ለሙሉ እየወደመ ሲሆን፣ ሀዲዱ በመቅለጥ ላይ ላይ እንዳለ ለኢትዮ 251 ሚዲያ የአይን እማኞች ገልጸዋል። ምንጮች አክለውም እሳቱን አሁን በከፍተኛ ሁኔታ እየነደደ እንደሆነ ገልጸው የሚፈነዳ ነገር ይሰማል ብለዋል፡፡
የተቃጠለው ኮንቲነር ከወታደራዊ መሳሪያዎች በተጨማሪ ምንነቱ ያልታወቀ ተቀጣጣይ ነገር ይዞ ሲጓዝ እንደነበር የውስጥ የመረጃ ምንጮች ለኢትዮ 251 ሚዲያ አክለው ገልጸዋል።
14 367
እፎይ...❗️
ምግበይ...❗️
ብርቱካን...❗️
ቀጣዩ የብልጽግና አጀንዳ ምን ይሆን? ከእስካሁኑ የብጥብጥ አጀንዳ'ስ አገዛዙ ያገኘው ትርፍ ምን ይሆን?
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
