Assaye Derbie
前往频道在 Telegram
📈 Telegram 频道 Assaye Derbie 的分析概览
频道 Assaye Derbie (@asayede) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 353 名订阅者,在 博客 类别中位列第 2 647,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 354 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 353 名订阅者。
根据 20 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -147,过去 24 小时变化为 -10,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 37.49%。内容发布后 24 小时内通常能获得 11.56% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 5 381 次浏览,首日通常累积 1 659 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 39。
📝 描述与内容策略
尚未提供频道描述。
凭借高频更新(最新数据采集于 21 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 博客 类别中的关键影响点。
14 353
订阅者
-1024 小时
-427 天
-14730 天
帖子存档
14 354
ታላላቅ አባቶቻችን ባሕር ማዶ ልከው ባስተማሩት ጥራዝ ነጠቅ ትውልድ ዋጋ ከፍለዋል። በመሆኑም ያንን ትርክት መነሻ በማድረግ ክብርና ሞገስ የሚገባቸውን አባቶች ለማንኳሰስ የሚሞክርን የትኛውንም ሰው አንታገስም። በአቢይ ዘመን ጃንሆይ ሲወቀሱ አስበኸዋል?😂😂
14 354
የመድረኩ አዘጋጆች እራሱ ስለ እስምልና እንዲታወራ እንጂ ምንኩስናን እና መመነንን እንዲታጣጥል የሚፈልጉ አይመስለኝም። አንተ ግን እላፊ ሄደህ ዘበዘብክ። ተገቢ ያልሆነ ንጽጽር ውስጥ ገባህ። እናም በተናገርከው ንግግር ይቅርታ መጠየቅ ግድ ይልኻል።
14 354
የመጀመሪያ ፕሮግራምሽ ጸረ አማራ ብቻ ሳይሆን ጸረ ኦርቶዶክስ ሆኖ አግኝቼዋለሁ። የእነ አቤ ጎበኛ "አልወለድም" ድርሰት በእናታቸው ሆድ ያሉ ሕጻናት በማንነታቸውና በኃዬማኖታቸው በካራ እየተቀደዱ የሚጨነግፉበትን ቀን ከማዋለድ በዘለለ የወለደው ነገር የለም። አንቺ ግን አቤ ጎበኛ ቤተክርስቲያኗን እና ንጉሱን መሞገቱን እንደ ትልቅ ጀብዱ ቆጥረሽ በሰዎች አንደበት ትተርኪያለሽ። እና ወደ ዳንኤል ክብረት መስመር እንዳትገቢ ብትታረሚ መልካም ነው።
14 354
የአባይ ግድብ ኤሌክትሪክ ሲያመነጭ "ኑሮዬ ይለወጣል" እያለ ሲያስብ የነበረ ሕዝብ ተርባይኑ ሥራ በጀመረ ማግስት 300% የኤሌክትሪክ ዋጋ ጭማሬ ሲያስተናግድ አያሳዝንም? በእነዚህ አጋሰሶች እየተመሩ አገርን መውደድ እንዴት ይቻላል?
14 354
ዳንኤል ክብረት ሆይ ፥ ሒሳብ አስተማሪው
ወሎ ቤተ አማራ ፥ ቃሊም ከተራራው
እልፍ አእላፍ ግሪሳ ፥ ተሰልቅጦ ሲቀር፤
እጁን የሰጠንን ፥ 'ና' ምርኮኛ ቁጥር።
14 354
ለአርበኛ ይታገሱ አራጋው የፋኖ ሠራዊት ድጋፍ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ ወገኖች ወደ ጋዜጠኛ አዲሱ ደረበ የቲክቶክ እልፍኝ ጎራ እንዲትሉ ጋበዝኳችሁ።👇
https://www.tiktok.com/@addisu.derebe?_t=8pYHKZL1PoU&_r=1
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
