ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅 👈

Dagu Sport Live📡📻🎙

Dagu Sport Live📡📻🎙

前往频道在 Telegram

🤝 ሰላም ውድ የስፖርት ቤተሰቦች #ዳጉ_ስፖርት ለናንተ መረጃ በማድረስ በቂ መረጃ በማቅረብ እንገኛለ። 🇪🇹 #የአገር_ውስጥ_ውድድሮች 🇪🇹 ✅ የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ በስፋት ለናንተ እናደርሳለን እና ትኩስ መረጃ ለናንተ የሚቀርብበት ቻናል ነው። www.dagusport.net 👉 መረጃ @DaguSEthiobot አስተያ ካሎት @DaguMedia1 ይፃፉልን።

显示更多
7 707
订阅者
+2824 小时
-57 天
-2330 天
帖子存档
ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2019 1ኛ ሳምንት መርሐ-ግብር መስከረም 29/2019 ⌚️9:00 ሰዓት ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ አዳማ 🏟አዲስ አበባ ስታዲየም ⌚️10:00 ሰዓት ሀላባ ከተማ ከ ወልዋሎ
ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2019 1ኛ ሳምንት መርሐ-ግብር መስከረም 29/2019 ⌚️9:00 ሰዓት ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ አዳማ 🏟አዲስ አበባ ስታዲየም ⌚️10:00 ሰዓት ሀላባ ከተማ ከ ወልዋሎ ዓ/ዩ 🏟ሀላባ ኢንተርናሽናል ስታዲየም መስከረም 30/2019 ⌚️9:00 ሰዓት ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ነገሌ አርሲ 🏟አዲስ አበባ ስታዲየም ⌚️10:00 ሰዓት ወላይታ ድቻ ከ ፋሲል ከነማ 🏟ሀላባ ኢንተርናሽናል ስታዲየም ጥቅምት 01/2019 ⌚️9:00 ሰዓት ሀዲያ ሆሳዕና ከ ባህር ዳር ከነማ 🏟ሆሳዕና አብዮ ኤርሳሞ ስታዲየም ⌚️9:00 ሰዓት ሀዋሳ ከተማ ከ መቻል 🏟ሀዋሳ ዩንቨርሲቲ ስታዲየም ⌚️9:00 ሰዓት ኢትዮጵያ ቡና ከ ሸገር ከተማ 🏟አዲስ አበባ ስታዲየም ⌚️10:00 ሰዓት ጋሞ ጨንቻ ከ ኢትዮጵያ መድን 🏟አርባ ምንጭ ዩንቨርሲቲ አባያ ካምፓስ ⌚️12:00 ሰዓት ሲዳማ ቡና ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 🏟ሀዋሳ ዩንቨርሲቲ ስታዲየም Telegram T.me/Dagu_Sport Telegram T.me/DaguLive

ቤንች ማጂ ቡና ተጨማሪ ሶስት ተጨዋቾችን አስፈርሟል! በ2019 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ጠንካራ ተፎካካሪ ሆኖ ለመቅረብ አዳዲስ ተጨዋቾችን ወደ ስብስቡ እየቀላቀለ የሚገኘው ቤንች ማጂ ቡና ተጨማሪ ሶስ
+2
ቤንች ማጂ ቡና ተጨማሪ ሶስት ተጨዋቾችን አስፈርሟል! በ2019 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ጠንካራ ተፎካካሪ ሆኖ ለመቅረብ አዳዲስ ተጨዋቾችን ወደ ስብስቡ እየቀላቀለ የሚገኘው ቤንች ማጂ ቡና ተጨማሪ ሶስት ተጨዋቾችን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። ከዝህ ቀደም በአማራ ውሃ ስራ (አውስኮድ) ፣ ባቱ ከተማ እና በባህር ዳር ከተማ ቆይታ የነበረው የተከላካይ ስፍራ ተጨዋች ክንዱ ባየህልኝ አቦሎቹን ተቀላቅሏል። በኢትዮጵያ ቡና የክለብ ህይወቱን የጀመረው ሳለአምላክ ተገኝ መጀመሪያ በውሰት ከዛም በቋሚነት በባህር ዳር ከተማ ከተጫወተ በኃላ በወልቂጤ ከተማ እንድሁም በድጋሚ በባህር ዳር ከተማ ቆይታ ማድረግ የቻለው የመስመር ተከላካይ ወደ አቦሎቹ አምርቷል። ከዝህ ቀደም በአምቦ ከተማ በግሉ ጥሩ እንቅስቃሴ በማድረግ የሚታወቀውና በተጠናቀቀው የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ በባቱ ከተማ ተጫውቶ ያሳለፈው የመስመር አጥቂው ምስጋና አንጋሳ ቤንች ማጂ ቡናን የተቀላቀለ ተጨዋች ሆኗል። Telegram T.me/Dagu_Sport Telegram T.me/DaguLive

ኦሊምፒክ የሴቶች እግር ኳስ ማጣርያ ⌚️ የሙሉ ሰዓት ውጤት ! 🇷🇼 ሩዋንዳ 0-1 ኢትዮጵያ 🇪🇹 45+2' ኡዛዬሴንጋ ሊድያ (ራሷ ላይ) 🏟 ኪጋሊ ፔሌ ስታዲየም Telegram T.me/Dagu_
ኦሊምፒክ የሴቶች እግር ኳስ ማጣርያ ⌚️ የሙሉ ሰዓት ውጤት ! 🇷🇼 ሩዋንዳ 0-1 ኢትዮጵያ 🇪🇹 45+2' ኡዛዬሴንጋ ሊድያ (ራሷ ላይ) 🏟 ኪጋሊ ፔሌ ስታዲየም Telegram T.me/Dagu_Sport Telegram T.me/DaguLive

ኦሊምፒክ የሴቶች እግር ኳስ ማጣርያ ⌚️ 70' 🇷🇼 ሩዋንዳ 0-1 ኢትዮጵያ 🇪🇹 45+2' ኡዛዬሴንጋ ሊድያ (ራሷ ላይ) 🏟 ኪጋሊ ፔሌ ስታዲየም Telegram T.me/Dagu_Sport Tele
+4
ኦሊምፒክ የሴቶች እግር ኳስ ማጣርያ ⌚️ 70' 🇷🇼 ሩዋንዳ 0-1 ኢትዮጵያ 🇪🇹 45+2' ኡዛዬሴንጋ ሊድያ (ራሷ ላይ) 🏟 ኪጋሊ ፔሌ ስታዲየም Telegram T.me/Dagu_Sport Telegram T.me/DaguLive

ኦሊምፒክ የሴቶች እግር ኳስ ማጣርያ ⌚️ ዕረፍት' 🇷🇼 ሩዋንዳ 0-1 ኢትዮጵያ 🇪🇹 45+2' ኡዛዬሴንጋ ሊድያ (ራሷ ላይ) 🏟 ኪጋሊ ፔሌ ስታዲየም Telegram T.me/Dagu_Sport Te
+4
ኦሊምፒክ የሴቶች እግር ኳስ ማጣርያ ⌚️ ዕረፍት' 🇷🇼 ሩዋንዳ 0-1 ኢትዮጵያ 🇪🇹 45+2' ኡዛዬሴንጋ ሊድያ (ራሷ ላይ) 🏟 ኪጋሊ ፔሌ ስታዲየም Telegram T.me/Dagu_Sport Telegram T.me/DaguLive

ኦሊምፒክ የሴቶች እግር ኳስ ማጣርያ ⌚️45+2' 🇷🇼 ሩዋንዳ 0-1 ኢትዮጵያ 🇪🇹 45+2' ኡዛዬሴንጋ ሊድያ (ራሷ ላይ) 🏟 ኪጋሊ ፔሌ ስታዲየም Telegram T.me/Dagu_Sport Tel
ኦሊምፒክ የሴቶች እግር ኳስ ማጣርያ ⌚️45+2' 🇷🇼 ሩዋንዳ 0-1 ኢትዮጵያ 🇪🇹 45+2' ኡዛዬሴንጋ ሊድያ (ራሷ ላይ) 🏟 ኪጋሊ ፔሌ ስታዲየም Telegram T.me/Dagu_Sport Telegram T.me/DaguLive

ኦሊምፒክ የሴቶች እግር ኳስ ማጣርያ ⌚️30' 🇷🇼 ሩዋንዳ 0-0 ኢትዮጵያ 🇪🇹 ጨዋታውን ለመከታተል https://www.youtube.com/live/cxAv6f4gK1o?si=mP5oixS9iMssKX
+5
ኦሊምፒክ የሴቶች እግር ኳስ ማጣርያ ⌚️30' 🇷🇼 ሩዋንዳ 0-0 ኢትዮጵያ 🇪🇹 ጨዋታውን ለመከታተል https://www.youtube.com/live/cxAv6f4gK1o?si=mP5oixS9iMssKX-V 🏟 ኪጋሊ ፔሌ ስታዲየም Telegram T.me/Dagu_Sport Telegram T.me/DaguLive

የጨዋታ ቀን ! በ2028 ኦሊምፒክ የሴቶች እግር ኳስ ሁለተኛ ዙር ማጣርያ የመጀመርያ ጨዋታ ⌚️ ምሽት 1፡00 ሰዓት' 🇷🇼 ሩዋንዳ ከ ኢትዮጵያ 🇪🇹 🏟 ኪጋሊ ፔሌ ስታዲየም Telegram T.
የጨዋታ ቀን ! በ2028 ኦሊምፒክ የሴቶች እግር ኳስ ሁለተኛ ዙር ማጣርያ የመጀመርያ ጨዋታ ⌚️ ምሽት 1፡00 ሰዓት' 🇷🇼 ሩዋንዳ ከ ኢትዮጵያ 🇪🇹 🏟 ኪጋሊ ፔሌ ስታዲየም Telegram T.me/Dagu_Sport Telegram T.me/DaguLive

የሴቶች ብሔራዊ ቡድን የወዳጅነት ጨዋታ ዕረፍት | ኢትዮጵያ 6-0 ሲሸልስ 3' አሻንታ ማሪ (ራሷ ላይ) 6' እሙሽ ዳንኤል 7' ቤተልሄም በቀለ 15' እሙሽ ዳንኤል 22' ዳግማዊት ሰሎምን 32' ዳግ
+8
የሴቶች ብሔራዊ ቡድን የወዳጅነት ጨዋታ ዕረፍት | ኢትዮጵያ 6-0 ሲሸልስ 3'  አሻንታ ማሪ (ራሷ ላይ) 6' እሙሽ ዳንኤል 7' ቤተልሄም በቀለ 15' እሙሽ ዳንኤል 22' ዳግማዊት ሰሎምን 32' ዳግማዊት ሰሎሞን

የጀግኒት ዋንጫ ኢትዮ ኤሌትሪክ 4-1 ቦሌ ክፍለ ከተማ የጨዋታው ኮከብ ህዳዓት ካሡ ከኢትዮ ኤሌትሪክ ልደታ ክፍለ ከተማ 2-1 ጉለሌ ክፍለ ከተማ የጨዋታው ኮከብ ሀና አብርሃም ልደታ ክፍለ ከተማ
+4
የጀግኒት ዋንጫ ኢትዮ ኤሌትሪክ 4-1 ቦሌ ክፍለ ከተማ የጨዋታው ኮከብ ህዳዓት ካሡ ከኢትዮ ኤሌትሪክ ልደታ ክፍለ ከተማ 2-1 ጉለሌ ክፍለ ከተማ የጨዋታው ኮከብ ሀና አብርሃም ልደታ ክፍለ ከተማ

ራህመቶ መሐመድ የሻሸመኔ ከተማ አዲስ ዋና አሰልጣኝ በመሆን ተሹሟል ! ከዝህ ቀደም በባቱ ከተማ ፣ በመቂ ከተማ ፣ በሞጆ ከተማ ፣ ነገሌ አርሲ ፣ በሴካፋ የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ቡድን ም/አሰ
ራህመቶ መሐመድ የሻሸመኔ ከተማ አዲስ ዋና አሰልጣኝ በመሆን ተሹሟል ! ከዝህ ቀደም በባቱ ከተማ ፣ በመቂ ከተማ ፣ በሞጆ ከተማ ፣ ነገሌ አርሲ ፣ በሴካፋ የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ቡድን ም/አሰልጣኝ ፣ ሀላባ ከተማ ፣ ካፋ ቡና እና ያለፉትን የውድድር ዓመታት ባቱ ከተማን  ከኢትዮጵያ ሊግ አንድ ወደ ከፍተኛ ሊግ በማሳደግ በ2018 ተፎካካሪ ቡድን መሥራት የቻለው ራህመቶ መሐመድ የሻሸመኔ ከተማ ዋና አሰልጣኝ ሆኖ ተሹሟል። Telegram T.me/Dagu_Sport Telegram T.me/DaguLive

መልካ ኖኖ ክ/ከተማ ወደ ከፍተኛ ሊግ አድጓል ! በ2018 ዓ.ም መልካ ኖኖ ክ/ከተማ በዋና አሰልጣኝ ቁፋ ኮርሜ እየተመራ በኢትዮጵያ ሊግ አንድ ሲወዳደር የቆየና በማጠቃለያ ውድድር 4ኛ ደረጃ ይዞ ማ
መልካ ኖኖ ክ/ከተማ ወደ ከፍተኛ ሊግ አድጓል ! በ2018 ዓ.ም መልካ ኖኖ ክ/ከተማ በዋና አሰልጣኝ ቁፋ ኮርሜ እየተመራ በኢትዮጵያ ሊግ አንድ ሲወዳደር የቆየና በማጠቃለያ ውድድር 4ኛ ደረጃ ይዞ ማጠናቀቁ የሚታወቅ ሲሆን በ2019 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ክለቦች ብዛት 19 በመሆኑና ለውድድር አመቺ እንድሆን የክለቦች ቁጥር ወደ 20 ከፍ ተደርጎ እንዲወዳደሩ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በመወሰኑ ምክንያት 4ኛ ደረጃ ይዞ ያጠናቀቀው መልካ ኖኖ ክ/ከተማ ወደ 2019 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ማደጉ ተረጋግጧል። Telegram T.me/Dagu_Sport Telegram T.me/DaguLive

ኢዮብ ዋቤ የባቱ ከተማ አዲስ ዋና አሰልጣኝ በመሆን ተሹሟል ! ከዝህ ቀደም በሰንዳፋ በኬ ፣ በሞጆ ከተማ ፣ በለገጣፎ ለገዳዲ ፣ በባቱ ከተማ ፣ በመልካ ኖኖ ክ/ከተማ ፣ በጅማ አባ ቡና ሰበታ ክ/ከ
ኢዮብ ዋቤ የባቱ ከተማ አዲስ ዋና አሰልጣኝ በመሆን ተሹሟል ! ከዝህ ቀደም በሰንዳፋ በኬ ፣ በሞጆ ከተማ ፣ በለገጣፎ ለገዳዲ ፣ በባቱ ከተማ ፣ በመልካ ኖኖ ክ/ከተማ ፣ በጅማ አባ ቡና ሰበታ ክ/ከተማ እና በ2018 ይርጋጨፌ ቡናን ከኢትዮጵያ ሊግ አንድ ወደ ከፍተኛ ሊግ ማሳደግ የቻለው ዋና አሰልጣኝ ኢዮብ ዋቤ አዲሱ የባቱ ከተማ አሰልጣኝ በመሆን ተሹሟል ። Telegram T.me/Dagu_Sport Telegram T.me/DaguLive

ኢዮብ ዋቤ የባቱ ከተማ አዲስ ዋና አሰልጣኝ በመሆን ተሹሟል ! ከዝህ ቀደም በሰንዳፋ በኬ ፣ በሞጆ ከተማ ፣ በለገጣፎ ለገዳዲ ፣ በባቱ ከተማ ፣ በመልካ ኖኖ ክ/ከተማ ፣ በጅማ አባ ቡና ሰበታ ክ/ከ
ኢዮብ ዋቤ የባቱ ከተማ አዲስ ዋና አሰልጣኝ በመሆን ተሹሟል ! ከዝህ ቀደም በሰንዳፋ በኬ ፣ በሞጆ ከተማ ፣ በለገጣፎ ለገዳዲ ፣ በባቱ ከተማ ፣ በመልካ ኖኖ ክ/ከተማ ፣ በጅማ አባ ቡና ሰበታ ክ/ከተማ እና በ2018 ይርጋጨፌ ቡናን ከኢትዮጵያ ሊግ አንድ ወደ ከፍተኛ ሊግ ማሳደግ የቻለው ዋና አሰልጣኝ ኢዮብ ዋቤ አዲሱ የባቱ ከተማ አሰልጣኝ በመሆን ተሹሟል ። Telegram T.me/Dagu_Sport Telegram T.me/DaguLive

የ2027 አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታ ⌚️ የሙሉ ሰዓት ውጤት ! 🇪🇹 ኢትዮጵያ 0-1 ሴኔጋል 🇸🇳 11' ኢብራሂም ምባዬ 🏟️ ባህር ዳር ኢንተርናሽናል ስታዲየም Telegram
የ2027 አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታ ⌚️ የሙሉ ሰዓት ውጤት ! 🇪🇹 ኢትዮጵያ 0-1 ሴኔጋል 🇸🇳                          11' ኢብራሂም ምባዬ 🏟️ ባህር ዳር ኢንተርናሽናል ስታዲየም Telegram T.me/Dagu_Sport Telegram T.me/DaguLive

የ2027 አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታ ⌚️ እረፍት ' 🇪🇹 ኢትዮጵያ 0-1 ሴኔጋል 🇸🇳 11' ኢብራሂም ምባዬ 🏟️ ባህር ዳር ኢንተርናሽናል ስታዲየም Telegram T.me/Da
+9
የ2027 አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታ ⌚️ እረፍት ' 🇪🇹 ኢትዮጵያ 0-1 ሴኔጋል 🇸🇳 11' ኢብራሂም ምባዬ 🏟️ ባህር ዳር ኢንተርናሽናል ስታዲየም Telegram T.me/Dagu_Sport Telegram T.me/DaguLive

የ2027 አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታ ⌚️ 30 ' 🇪🇹 ኢትዮጵያ 0-1 ሴኔጋል 🇸🇳 11' ኢብራሂም ምባዬ 🏟️ ባህር ዳር ኢንተርናሽናል ስታዲየም Telegram T.me/Dagu
+9
የ2027 አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታ ⌚️ 30 ' 🇪🇹 ኢትዮጵያ 0-1 ሴኔጋል 🇸🇳 11' ኢብራሂም ምባዬ 🏟️ ባህር ዳር ኢንተርናሽናል ስታዲየም Telegram T.me/Dagu_Sport Telegram T.me/DaguLive

የ2027 አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታ ⌚️ 15 ' 🇪🇹 ኢትዮጵያ 0-1 ሴኔጋል 🇸🇳 11' ኢብራሂም ምባዬ 🏟️ ባህር ዳር ኢንተርናሽናል ስታዲየም Telegram T.me/Dagu
የ2027 አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታ ⌚️ 15 ' 🇪🇹 ኢትዮጵያ 0-1 ሴኔጋል 🇸🇳 11' ኢብራሂም ምባዬ 🏟️ ባህር ዳር ኢንተርናሽናል ስታዲየም Telegram T.me/Dagu_Sport Telegram T.me/DaguLive

አሰላለፍ ! የ2027 አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታ ⌚️ 10፡00 ሰዓት 🇪🇹 ኢትዮጵያ ከ ሴኔጋል 🇸🇳 🏟️ ባህር ዳር ኢንተርናሽናል ስታዲየም Telegram T.me/Dagu_Sp
አሰላለፍ ! የ2027 አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታ ⌚️ 10፡00 ሰዓት 🇪🇹 ኢትዮጵያ ከ ሴኔጋል 🇸🇳 🏟️ ባህር ዳር ኢንተርናሽናል ስታዲየም Telegram T.me/Dagu_Sport Telegram T.me/DaguLive

የጨዋታ ቀን ! በ2027 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ሁለተኛ የምድብ ጨዋታ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በባህር ዳር ኢንተርናሽናል ስታዲየም ከሰኔጋል ብሔራዊ ቡድን 10፡00 ይጫወታሉ። Telegram T.me
የጨዋታ ቀን ! በ2027 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ሁለተኛ የምድብ ጨዋታ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በባህር ዳር ኢንተርናሽናል ስታዲየም ከሰኔጋል ብሔራዊ ቡድን 10፡00 ይጫወታሉ። Telegram T.me/Dagu_Sport Telegram T.me/DaguLive