ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку 👈

🌔የቀልብ ዶክተር🌔 طبيب القلب📿

🌔የቀልብ ዶክተር🌔 طبيب القلب📿

Открыть в Telegram

(إِنَّا فَتَحْنَا لَكَ فَتْحًا مُّبِينًا) #ጥቅማችን_ጀነት_ጥቅማችን_የአላህ_ውዴታ_ነው #ያስገኘንም_አላህ_እኛም_የርሱ_ባሮች_ሙስሊሞች_ነን👈 ዌብሳይት 👉 https://qalebdoctor.com ለህክምና 👉 @freeeeeeeeeeeere ወይም @UstazulQallb ያናግሩ #እያንዳንዱ_ቤት_እንገባለን_ኢንሻአሏህ! ☄️ #የውሾች_ጩሀት_የአንበሳውን_ጉዞ_አያስተጓጉልም

Больше

📈 Аналитический обзор Telegram-канала 🌔የቀልብ ዶክተር🌔 طبيب القلب📿

Канал 🌔የቀልብ ዶክተር🌔 طبيب القلب📿 (@qallbdoc) языкового сегмента Амхарский является активным участником. Сейчас сообщество объединяет 30 230 подписчиков, занимая 670 место в категории Медицина и 1 195 место в регионе Эфиопия.

📊 Показатели аудитории и динамика

С момента создания невідомо проект демонстрирует стремительный рост, собрав аудиторию из 30 230 подписчиков.

Согласно последним данным от 11 октября, 2026, канал показывает стабильную активность. За последние 30 дней изменение числа участников составило -1 648, а за последние 24 часа — 0, при этом общий охват остаётся высоким.

  • Статус верификации: Не верифицирован
  • Уровень вовлечённости (ER): Средний показатель вовлечённости аудитории составляет 4.38%. В первые 24 часа после публикации контент обычно набирает 2.29% реакций от общего числа подписчиков.
  • Охват публикаций: В среднем каждый пост получает 1 325 просмотров. В течение первых суток публикация набирает 694 просмотров.
  • Реакции и взаимодействия: Аудитория активно поддерживает контент: среднее количество реакций на один пост — 13.

📝 Описание и контентная политика

Автор описывает ресурс как площадку для выражения субъективного мнения:
“(إِنَّا فَتَحْنَا لَكَ فَتْحًا مُّبِينًا) #ጥቅማችን_ጀነት_ጥቅማችን_የአላህ_ውዴታ_ነው #ያስገኘንም_አላህ_እኛም_የርሱ_ባሮች_ሙስሊሞች_ነን👈 ዌብሳይት 👉 https://qalebdoctor.com ለህክምና 👉 @freeeeeeeeeeeere ወይም @UstazulQallb ያናግሩ #እያንዳንዱ_ቤት_እንገባለን_ኢንሻአሏህ! ☄️ #የውሾች_ጩሀት_የአንበሳውን_ጉዞ_አያስ...”

Благодаря высокой частоте обновлений (последние данные получены 12 октября, 2026) канал поддерживает актуальность и высокий уровень охвата публикаций. Аналитика показывает, что аудитория активно взаимодействует с контентом, что делает его важной точкой влияния в категории Медицина.

30 230
Подписчики
Нет данных24 часа
-2537 дней
-1 64830 дней
Архив постов
. ⭐️ እኔ ግን እንደታማሁት አይደለሁመ!  ነኢማ ከሪያድ  ክፍል 12  እኔ እዚህ ስመላለስ ከብዙ ወንዶች ጋር እንደምትሆን ሰው ይነግኝ ነበር፡፡ አላምንም ብዬ መጨረሻ ላይ ታማ ሞተች፡፡ የሞቷ መንስኤ የዘመኑ በሽታ ነበር፡፡  አልተመረመረችም ግን አንዴ አልቅሳ ይቅርታ አንተንም ለክፌህ ከሆነ ብላኝ ነበር፡፡ ያን ቀን ሰማይና ምድሩ ዞሮብኛል፡፡ እኔ ግን ደህና ነኝ ተመርምሬ አለውቅም፡፡ ዶክተርም ስላንቺ ነግሮኛል፡፡ ፍቃደኛ ከሆንሽ ሁለታችንም ተመርምረን ሰላም ከሆንን እንባለን፡፡ አለኝ፡፡  ‹‹‹እኔ ወላሂ አንተ የተባለው ህመም ቢኖርብህ እራሱ አገባሃለው›› አልኩት፡፡ በጣም ደነገጠ፡፡ አይኑ ላይ ስሜቱ የሚነበብበት ሰው ነው፡፡ የኔ ከልክ በላይ እሱን መውደዴ ገርሞትም መሰለኝ፡፡  እኔ ግን እሱ ወንድሜ አባቴ ጓደኛዬ ነበር መብቴን አስጠብቆልኛል፡፡ ለኔ የባል መስፈርት ሁሉንም ሟልቶልኛል፡፡ ኡስታዜ ግን እናንተ አይሆንም ስላላችሁኝ የናንተን አምር መጣስም ስለማልፈልግ ሁለታችንም ተመረመርን፡፡  እኔ ጉበት እዳለብኝ በጣም እርግጠኛ ነበርኩ፡፡ ምክንያቱም ተመርምሬ ስለነበር፡፡ የሱን ግን እርግጠኛ አልሆንኩም ጥርጣሬ ከፍተኛ ስላለበተር፡፡ ኦክተር ዘንድ ሄድን፡፡  ዶክተሩ ሁለታችንም አስገባንና የዛው ግቢ ዶክተር ነው፡፡ ለምንድነው መመርመር የፈለጋቹት አለን፡፡‹‹ እንዴ መጀመርያ ነበር እንጂ ያን መጠየቅ አሁን ምን ያረጋል አልኩት ፡፡ እውነት አሁን ምን አርጎልህ ጠየቅክ ብዬ ቁጭ፡፡  ዶክተሩም ረጋ ብሎ አወራሩ በጣም አስፈራኝ የሆነ ችግር እንዳለ ጠረጠርኩ፡፡ ምንድነው ችግሩ ንገረን አልኩት፡፡ እሱም ‹‹ውጤቱ ምንም ይሁን ምን መኖር ትችላላችሁ፡፡ ›› ሲል ባለቤቴ ተነሳ በድንጋጤ፡፡ ከቢሮ በፍጥነት ወጣ፡፡ እኔ አፈጠጥኩበት ዶክተሩ ላይ፡፡  ምን እያልከን ነው፡፡ ተናገር ውጤቱን አለ የለም በል፡፡ ስው ሁለታቹም ጤነኛ እንደሆናቹ ነው ምርመራው የሚያሳየው ሲለኝ ተነስቼ ሮጥኩ በሩን ከፍቼ ባለቤቴን ፍለጋ፡፡  እሱ ጭንቅላቱን እንደ ሃዘንተኛ በሁለት እጁ ወደታች ቀርቅሮ ይንቆራጠጣል ሮጬ ሄጄ ተጠመጠምኩበት፡፡ ይቀጥላል፡፡ 🔸አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው🔸 💡💡لا غالبَ إلا الله💡💡 💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇 ⭐️ https://t.me/Qallbdoc ህክምና ለማግኘት👇 ✈️https://t.me/freeeeeeeeeeeere 👆 ህክምና ለማግኘት👇 ✈️https://t.me/UstazulQallb 👆 ዌብሳይት (ድህረ ገፅ) 👇 📱 https://qalebdoctor.com

💡💡 #የዕለቱ #መልዕክት💡💡 የጀነት ሰዎች ለጀሀነብ ሰዎች ይጠይቋቸዋል ‹በሰቀር (አንዱ የጀሀነም ክፍል ነው) ውሰጥ ምን አስገባችሁ?› የጀሀነብ ሰዎችም ይመልሳሉ ‹ከሰጋጆች አልነበርንም፤ ለድሆችም የምናበላ አልነበርም፤ ከዘባራቂዎቹም ጋር እንዘባርቅ ነበርን በፍርዱ ቀንም እናስተባብል ነበር፤ እርግጠኛው ሞት እስከመጣን ድረስ፡፡›ይላሉ፡፡ #የቀልብ #ዶክተር #የአፊያዎ #መንደር! https://t.me/Qallbdoc  https://t.me/dr_of_heart  

💠 አንቀጥቅጥ ሲህር እና መተቶቹ ይህም በአላህ ፍቃድ ከጠንቋዮች ሴራ ሲሆን በሩቅያህ ዶክተሮችም የተደረሰበት ነው፡፡ ይህ ሲህር እጅግ በጣም በቀላሉ የሚጀምር ይሁንና እየቆየ ሲመጣ የሚብስ አይነት ሲህር ነው፡፡ ይህ ሲህር እድሜያቸው እስከ ሃያ የሚደርሱ እና ከሰባ አመት በላይ ያሉ ሰዎችን አያካትትም፡፡ ምልክቶቹ፡፡ 1. #የአውራጣትን ለይቶ ማንቀጥቀጥ ወይም ከሰውነት ውስጥ አንድ ጣትን ብቻ መርጦ ማንቀጥቀጥ፡፡ 2. #ቀልብ (ልብ) ውስጥ ደስ የማይል ስሜት መሰማት፡፡ በላብ ስጥም ማለት እንደ መውደቅ አይነት ስሜት መሰማት፡፡ 3. #ልክ ከተቀመጡበት ሲነሱ ሙሉ ለሙሉ ጭልም ማለት የሚይዙት እስኪጠፋዎት ድረስ ጭልም ይልቦታል፡፡ 4. #ብዙ ግዜ ከመግሪብ ቡሃላ ፍራቻ፡፡ እጅግ ከሚወዱት ሰው ጋር ተቀምጠው እንኳ ሰላም አይሰማዎትም፡፡ 5. #ዶንቆሮ እስኪሆኑ ድረስ ሙዚቃን ቀን ማታ ለሊት ማዳመጥ መፈለግ፡፡ በሙዚቃ ውስጥ መደበቅን መፈለግ፡፡ ይህ ለጅኑ ምግብ ነው፡፡ 6. #ክፉ ተናግሮ ሰዎችን ማስነወር ፡፡ ጥፋታቸው ያልሆነውን በነርሱ ማላከክ ከጥሩ ነገር ስር መጥፎ ነገርን ብቻ መምዘዝ፡፡ 7. #ተቀሳጭተው ተማረው ተጨንቀው ማየት ማለትም በሰዎች ጥቃት እየደረሰብኝ ነው ብሎ ማሰብ፡፡ እውነታው ግን ያ አይደለም፡፡ 8. #ርካሽ የሆነ ስሜትን ማንፀባረቅ (እኔ ከሰዎች በሙሉ የተለየሁ እና የበላይ ነኝ ብሎ መመፃደቅ) ያ ግን አይደለም፡፡ ከእነኚህ ውስጥ ሁለት እና ከዚያ በላይ ምልክት ያለበት ሰው ህክምናውን ያድርግ ፡፡ ከዛ በታች ያለበት ሰው ግን ምሽት ላይ አያተል ኩርሲን ብቻ መቅራት የተወደደ ነው፡፡ ያም ጥዋትና ማታ መቅራት መጠበቅያም ነው፡፡ 💠#ፈጥነው_ይታከሙ_በቶሎ_ይዳኑ አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው🔸 💡💡لا غالبَ إلا الله💡💡 💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇 ⭐️ https://t.me/Qallbdoc ህክምና ለማግኘት👇 ✈️https://t.me/freeeeeeeeeeeere 👆 ህክምና ለማግኘት👇 ✈️https://t.me/UstazulQallb 👆 ዌብሳይት (ድህረ ገፅ) 👇 📱 https://qalebdoctor.com

مَن كَانَ يَرْجُو لِقَاءَ اللَّهِ فَإِنَّ أَجَلَ اللَّهِ لَآتٍ ۚ وَهُوَ السَّمِيعُ الْعَلِيمُ...... 📖"የአላህን መገናኘት ተስፋ የሚያደርግ ሰው (ይዘጋጅ)፡፡ የአላህ ቀጠሮ በእርግጥ መጪ ነውና፡፡ እርሱም ሰሚው ዐዋቂው ነው፡፡ የታገለ ሰውም የሚታገለው ለነፍሱ ነው፡፡ አላህ ከዓለማት በእርግጥ ተብቃቂ ነውና፡፡" ረሂመከሏህ 🤲🤲🤲🌗 https://t.me/Qallbdoc  ┄┄┉┉✽»🌹 ┄┄┉┉✽»🌹https://t.me/dr_of_heart

ነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፦ “ከኡመቴ (ከተከታዮቼ) መካከል አንድ ሰው ኸምር (የሚያሰክር መጠጥ/ወይን) የጠጣ እንደሆነ፣ አላህ የforty days (የአርባ ቀን) ሰላቱን አይቀበለውም
ነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፦
“ከኡመቴ (ከተከታዮቼ) መካከል አንድ ሰው ኸምር (የሚያሰክር መጠጥ/ወይን) የጠጣ እንደሆነ፣ አላህ የforty days (የአርባ ቀን) ሰላቱን አይቀበለውም።” — ሱነን አን-ነሳኢ፡ 5664 (ሶሂህ)
#የቀልብ #ዶክተር #የአፊያዎ #መንደር https://t.me/Qallbdoc  🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴https://t.me/dr_of_heart

عن أبي هريرة -رضي الله عنه- مرفوعاً: «إن تحت كلِّ شَعْرَة جَنَابة، فاغْسِلوا الشَّعْر, وأَنْقُوا البَشَر». رواه أبو داود و إب
عن أبي هريرة -رضي الله عنه- مرفوعاً: «إن تحت كلِّ شَعْرَة جَنَابة، فاغْسِلوا الشَّعْر, وأَنْقُوا البَشَر». رواه أبو داود و إبن ماجة و الترميذي ከአቡ ሁረይራ (ረዲየሏሁ ዐንሁ) ተዘግቦ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ አሉ፦ «ከእያንዳንዱ ፀጉር ሥር ጀናባ አለ። ስለዚህ ፀጉሩን ታጠቡ፤ ቆዳውንም በደንብ አጽዱ።» 📚 ምንጭ፦ አቡ ዳውድ፣ ኢብኑ ማጃህ እና አት-ቲርሚዚ።
ይህ ሐዲስ የጀናባ ገላ መታጠብ (ጉስል) ሲደረግ፣ ውሃ ፀጉርንና የገላውን ቆዳ በደንብ እንዲደርስ እንደሚያስፈልግ ያሳስባል።
⭐️https://t.me/Qallbdoc💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨https://t.me/dr_of_he

. ⭐️ እኔ ግን እንደታማሁት አይደለሁመ!  ነኢማ ከሪያድ  ክፍል 11 እንዲህ እያለ በመሃል ከስራ ወደ እረፍት ስመጣ በፖሊስ ተያዝኩ፡፡ ወላሂ እኔ መያዜ አላሳሰበኝም እኔ ያሳሰበኝ እናንተን ማጣቴ ነው፡፡ እንዴት አድርጌ አገኛቸዋለሁ ብዬ በጣም ፈራሁኝ፡፡ ያኔ አልሃምዱሊላህ እንዳሁኑ አልነበረም ጭካኔቀው ወድያው ወደ ኤምባሲ ቢሮ ወሰዱኝ እዛ ሄድኩ እድለኛ ነሽ እዚህ በመምጣትሽ አሉ፡፡ እኔም የተፈጠረውን ሁሉ ነገርኳቸው፡፡ እነሱም ክስ መስርተው አንድ መቼም የማልረሳውን ውለታ የዋለልኝ የአሁን ግዜ ውዱ ባለቤቴ የ ኤምባሲ የቆንስላው ሰራተኛ ነበር፡፡ በጣም በጣም ተባበረኝ፡፡ ፓስፖርቴን የአመት ደሞዜን ተቀበለልኝ፡፡ ወላሂ እሱን ሲያስተካክልልኝ በድፍረት ‹‹ ሚስት አለህ ወይ ..›› ብዬ ጠየቅኩት፡፡ የለኝም አለኝ፡፡ በአላህ አግባኝ አልኬት፡፡ እሱ አላገባሽም ቢለኝ በጣም እጎዳ ነበር፡፡፡ እናንተን እንኳን አላማከርኩም እንደምትከለክሉኝ ስላወቅኩ በራሴ ነው ያናገርኩት፡፡ በጣም ሳቀ እንደዛ ስለው፡፡ ቀልድሽን ነው አደል አለኝ፡፡ እኔ የምሬን እንደሆነ ከፈለገ የስድስት ወር ደሞዜን እንደምሰጠው ስነግረው በጣም ደነገጠ፡፡ እኔ እንደዚህ በንጹህ ልብ ዋ የቀረበችኝ ሴት የለችም ጥቅማቸው እስኪልቅ ይቀርቡኝና ከዛ ይሸሹኛል አንቺ ግን ጥቅምሽ ካለቀ ኋላ ነው እንዲህ የምትይኝ አሁንኮ ነፃ ሰው ነሽ እኔ አላስፈልግሽም አለኝ፡፡ እ እያለነባሁ ነገርኩት ‹‹ ባሁን ሰአት አላህና ከቀልብ ዶክተር ውጭ የሚያስፈልገጉኝ አንተና ቤተሰቤ ነህ ›› አልኩት፡፡ በጣም ደነገጠ፡፡ የቀልብ ዶክተር ጋር ታክመሻል አለኝ፡፡ አዎ አልኩት፡፡ አክስቴ ልታከም ብላ ከልክያት ነበር ጥሩ ናቸው ! ብሎ ጠየቀኝ፡፡ ነገርኩት የማቀውን ሁሉ፡፡ በጣም ልቡ ተነካና አየኝ፡፡ እኔም ላናግራቸው መልስሽንም አሳውቅሻለው አለኝ፡፡ እሲ አልኩት ተለያየን፡፡ በቃ ህልሜ ኑሮዬ እሱን ማግኘት ሆነ፡፡ በዚህ ግዜ ለናንተ ስነግራችሁ ጉዳዩን ችላ ያላችሁትም መሰለኝ ወይም ቀለል ያረጋችሁትም መሰለኝ፡፡ እሱ ለካ እያወራችሁ ነበር፡፡ አንድ ቀን አስጠራኝና ቢሮ ሄድኩ፡፡ ከዛንም አንድ የምነግርሽ ምስጢር አለ፡፡ ሃገር ቤት ሳለሁ አንዲት ሴት አግብቼ ነበር፡፡ ወደ አኺራ ሂዳለች፡፡ ይቀጥላል። 🔸አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው🔸 💡💡لا غالبَ إلا الله💡💡 💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇 ⭐️ https://t.me/Qallbdoc ህክምና ለማግኘት👇 ✈️https://t.me/freeeeeeeeeeeere 👆 ህክምና ለማግኘት👇 ✈️https://t.me/UstazulQallb 👆 ዌብሳይት (ድህረ ገፅ) 👇 📱 https://qalebdoctor.com

💡 #ሁሌ_ኪሳራ_ሁሌ_ስንፍና_እየተፈታተኖት_ነው ? #እንግዲያውስ_ቶሎ_እራሶን_ይፈትሹ ! ✅የውድቀት ሲህር፡፡ ይህም እንደ አጠራሩ አተረጓጎሙም ቀላል ነው የውድቀት ሲህር ማለት ስኬት እንድትርቅህ የሚደረግ ሲህር ነው፡፡ 1.#የሁል_ግዜ_አላማ አላቸው አንድን ነገር አድርጌ ይሳካልኛል ብለው አስበው ይነሱና ከጅምሩ መዳከም፡፡ መዳከም ሲባል በቃ ያን ነገር ማድረግ ቅፍፍ ይላቸዋል፡፡ 2. #ቀን_ወደ_ሚሰሩበት ቦታ ሲሄዱ ደንበኛን መያዝ አይችሉም ሊያውም ደንበኛው እንዲርቃቸው ያደርጋሉ፡፡ ያም ሲባል ብሩን ብቻ ከማሰባቸው የተነሳ ሲህሩ ሰው እንዲያጡ ያደርቸዋል፡፡ 3.#ልክ_አንድን_ ስራ ጀምረው ወደ ስኬት ጫፍ ላይ ሊደርሱ ሲሉ ስራው ሙሉ በሙሉ ይፋረስባቸዋል፡፡ አደራ ይህ ዝም ብሎ የሚፈፀም የሚደርስ ሳይሆን በጣም በተደጋጋሚ እነርሱ ላይ ብቻ የሚደርስ ነው ሌላ ሰው ቢሰራው ግን ጉዳዩ ይሳካል፡፡ 4.#ብዙውን_ግዜሱብሂን በፍፁም በሰአቱ አይሰግዱም በራሳቸው ላይ የተጫነ ማዳበርያ ያለ ይመስል መነሳት ፈፅሞ አይችሉም፡፡ ከተነሱም ሳይሰግዱ ይወጣሉ፡፡ 5.#ዶንቆሮን_ያስማማሉ ከሰው ጋር ሲግባቡ ማሻአሏህ ናቸው ለሰውም ጥሩ አሳቢዎች ናቸው በ ንግድ ሳይሆን በኖርማል ህይወታቸው ነገር ግን ያን ወደ ስራቸው ላይ ሲያመጡ ሰው አያምናቸውም ይሸሻቸዋል፡፡ 6.#ክፉ_የተባለ_ወይ በጣም የድህነት ፍራቻ ውስጣቸው አላቸው፡፡ያን ፍራቻ ቀን በቀን በህይወታቸው ላይ እያዩ ይመጣሉ፡፡ 7.#ተራ_ለተባለ ቀርቶ ለቁም ነገር ብርን ማውጣት አይፈልጉም በተለይ ለሰደቃ እና ለመሳሰሉት ብር መስጠት አይሆንላቸውም፡፡ 8 #ርግማነ_ይበዛባቸዋል። እናት አባቶቻቸው ዘንድ ከምርቃት ይልቅ እርግማንን ይሰበስባሉ እነርሱ ጥሩ ቢሰሩም ምስጉኖች አይደሉም፡፡ ከነኚህ ምልክቶች ውስጥ 4ቱ ከታዩ ወደ ህክምና ሊመጡ የግድ ነው፡፡ #ፈጥነው_ይታከሙ_በቶሎ_ይዳኑ አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው🔸 💡💡لا غالبَ إلا الله💡💡 💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇 ⭐️ https://t.me/Qallbdoc ህክምና ለማግኘት👇 ✈️https://t.me/freeeeeeeeeeeere 👆 ህክምና ለማግኘት👇 ✈️https://t.me/UstazulQallb 👆 ዌብሳይት (ድህረ ገፅ) 👇 📱 https://qalebdoctor.com

🌞​"ጎረቤቱ በጎኑ ተርቦ እያለ፣ ጠግቦ ያደረ ሰው አማኝ አይደለም።" አላመነም" 📿ረሱል ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም https://t.me/Qallbdoc ┄┉┉✽▫️🌹 ┄┄┉✽»▫️🌹https://t.me
🌞​"ጎረቤቱ በጎኑ ተርቦ እያለ፣ ጠግቦ ያደረ ሰው አማኝ አይደለም።" አላመነም" 📿ረሱል ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም https://t.me/Qallbdoc  ┄┉┉✽▫️🌹 ┄┄┉✽»▫️🌹https://t.me/dr_of_heart

በእስልምና ታሪክ ውስጥ እጅግ ልብ የሚነካ እና ታዋቂ የሆነን ትንቢታዊ ክስተት መልአኩ ጅብሪል (ዐ.ሰ) ለነቢዩ ሙሐመድ ﷺ እንዲህ ሲል ነገራቸው፡- "የልጅ ልጅህ ሑሰይን (ረ.ዐ) በካርባላ ይገደላል
በእስልምና ታሪክ ውስጥ እጅግ ልብ የሚነካ እና ታዋቂ የሆነን ትንቢታዊ ክስተት መልአኩ ጅብሪል (ዐ.ሰ) ለነቢዩ ሙሐመድ ﷺ እንዲህ ሲል ነገራቸው፡- "የልጅ ልጅህ ሑሰይን (ረ.ዐ) በካርባላ ይገደላል (ሸሂድ ይሆናል)።" ነቢዩም ﷺ የዚያችን ምድር አፈር ተለግሰው (አይተው) በእጅጉ አዘኑ። ይህ ታሪክ በሀዲስ መጻሕፍት (ለምሳሌ #በሙስነድ #አሕመድ 26684 ላይ በተጠቀሰው መሠረት) የሚገኝ ሲሆን፣ የነቢዩ ሙሐመድ ﷺ የልጅ ልጅ የሆኑት ኢማም ሑሰይን በካርባላ ሜዳ ላይ ስለሚደርስባቸው ሰማዕትነት (ሸሂድነት) አስቀድሞ የተነገረበትን ክስተት ያዘክራል። በላይኛው የምስሉ ክፍል ላይ ትልቅ ክንፍ ያለው እና በእጁ ቀይ አፈር የያዘ መልአክ (ጅብሪልን ለመወከል የተሳለ) በብርሃን ተከቦ ይታያል፤ ይህም የካርባላን ደማቅ አፈር ያመለክታል። #የቀልብ #ዶክተር #የአፊያዎ #መንደር https://t.me/Qallbdoc  🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴https://t.me/dr_of_heart

عن عبد الله بن عمر -رضي الله عنه- مرفوعاً: «إنَّ بِلالاً يُؤَذِّن بِلَيلٍ، فَكُلُوا واشرَبُوا حتَّى تَسمَعُوا أَذَان ابنِ أُم
عن عبد الله بن عمر -رضي الله عنه- مرفوعاً: «إنَّ بِلالاً يُؤَذِّن بِلَيلٍ، فَكُلُوا واشرَبُوا حتَّى تَسمَعُوا أَذَان ابنِ أُمِّ مَكتُوم». متفق عليه ከዐብደላህ ኢብኑ ዑመር (ረዲየሏሁ ዐንሁማ) ተዘግቦ የመጣ ሐዲስ፣ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ «በላል በሌሊት አዛን ያወጣል። ስለዚህ የኡሙ መክቱምን አዛን እስክትሰሙ ድረስ ብሉ፣ ጠጡም።» 📚 ምንጭ፦ ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል። የሐዲሱ ማብራሪያ ይህ ሐዲስ በረመዳን የሱሑር (የጾም ማለዳ ምግብ) ጊዜን ያብራራል። በላል (ረዲየሏሁ ዐንሁ) የፈጅር ወቅት ከመግባቱ በፊት አዛን ያወጡ ነበር። ዐብደላህ ኢብኑ ኡሙ መክቱም (ረዲየሏሁ ዐንሁ) የፈጅር ወቅት ሲገባ አዛን ያወጡ ነበር። ስለዚህ የበላልን የመጀመሪያ አዛን በመስማት ብቻ መብላትና መጠጣት አይቆምም ነበር፤ የፈጅር ወቅት መግባቱን የሚያመለክተውን አዛን እስኪሰሙ ድረስ ይበሉና ይጠጡ ነበር።
ዋናው ትምህርት፦ የጾም መጀመሪያ ጊዜ የፈጅር ሰዓት ሲገባ ነው፤ የሱሑር ምግብን በዚያ ጊዜ ማቆም ይገባል።
⭐️https://t.me/Qallbdoc💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨https://t.me/dr_of_he

. ⭐️ እኔ ግን እንደታማሁት አይደለሁመ!  ነኢማ ከሪያድ  ክፍል 10  እንደዛ በሰዎች ስገፋ የት ነበራችሁ፡፡ አልሃምዱሊላህ እነደዛ ሁኖ ህይወቴን መቀጠል ጀመርኩኝ፡፡ ሃገር ቤት እያለሁ የህክምና ማስረጃዬን በፌክ አሰርቼ ነው የሄድኩት እንዳሁን ግዜው ነገሮች አልጠበቁም ነበር ያኔ፡፡  እኔ ያለብኝን በሽታ እንኳን ነገርኳችሁ ፡፡ አላገለላችሁኝም፡፡ በጣም በጣም አነፃችሁኝ ሞራሌን ገነባችሁልኝ፡፡  ለዚህ መቼም አመስግኛችሁ ልጨርስ አልችልም፡፡ ውለታችሁንም ልከፍል አልችልም፡፡ ኋላም እናንተን አግኝቼ በህክምናው ላይ የማያቸው ህልሞች ገሪብ ሆኑነብኝ፡፡  በመጀመርያ ቀን ያየሁትን ያስደሰተኝን ልንገራችሁ፡፡ በህልሜ እኛ ሼኽ በመብራቱ ዙርያቸውን አስሰው ነኢማ አሉኝ፡፡ አቤት አልኳቸው ነይ ልጄ ነይ አንቺ ብለውኝ እጃቸውን ሰጡኝ፡፡  ያረቢ ያኔ እናንተ እንደነበራችሁ ለአፊያ የምትጣሩት አወቅኩኝ የህልሙን ተፍሲር እራሴ አገኘሁት፡፡ እናም እናቴ ከኔ ኋላ ስድስት ልጆች አሏት እኔ ነኝ የመጀመርያው አንደኛዋ እንደውም እኔ እዚህ ስመጣ ነው የተወለደችው፡፡  በመናሜ ያቺ ሆስፒታል መጥታ ጠይቃኛለች ያልኳት ሴት አለች አይደል፡፡ እሷን ተደጋሚ አያታለሁ፡፡ አንዴ በፊት የታነቅኩበት መስኮት ጋር ቁማ አንቺንኮ አግኝቼሽ ነበር ትለኛለች አንዴ ምግቤ ላይ የሆነ ነገር ትቀላቅላለች፡፡  እኔ በድብቅ ሌላ ስራ ገብቼ በናንተ ህክምና ድኜ ሃገር ቤት እየደወልኩ እናቴን ሳናግራት ስናቴ ሁሌ ስለሷ ሴትዮ ታወራኛለች፡፡  መጥታ አፉታ እንደጠየቀቻት አውፍ በይኝ ባንቺ ላይ ብዙ በደል አድርሻለሁ ብላ በደፈናወ እንደጠየቀቻት ጭምር፡፡  እናቴ ግን የዋህ ናት ምንም ሳትጠይቅ እሺ ብላ አውፍ አለቻት፡፡ አሁንም በጣም ታማለች አለችኝ፡፡ ፡፡ እኔ ገርሞኝ ህልሞቼን ለናንተ ስነግራችሁ ሴትየዋ በሲህር እንደምትጠረጠር ፈሰራችሁልኝ፡፡  አዎ እም ምኗም አላማረኝም፡፡ እኔ ግን ስለሷ አይመለከተኝም እኔ በጣም ተመችቶኛል፡፡ ዳሌ እስካወጣ ድረስ ውፍረት መጣ፡፡ አልሃምዱሊላህ አማረብኝ ሰው ሆንኩኝ፡፡ ይቀጥላል፡፡ 🔸አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው🔸 💡💡لا غالبَ إلا الله💡💡 💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇 ⭐️ https://t.me/Qallbdoc ህክምና ለማግኘት👇 ✈️https://t.me/freeeeeeeeeeeere 👆 ህክምና ለማግኘት👇 ✈️https://t.me/UstazulQallb 👆 ዌብሳይት (ድህረ ገፅ) 👇 📱 https://qalebdoctor.com

የከባድ ሲህር ምልክቶች በሴቶች ላይ !! ይህ ፅሁፍ ከዶክተር አቡ ፈርሃን ጥናታዊ መጣጥፎች ላይ የተወሰዱ ናቸው፡፡ 1🔽.#ቀን_ማታ_ያለ_ምክንያት መጨናነቅ፡፡ ያለ ምክንያት የተባለበት የራሱ ምክንያት አለው፡፡ መጥፎ ዜና ሳይሰማ ውስጥ ጭንቅ ጥብብ ይላል፡፡ 2. 🔽#ልክ_ቁርአን_ሲቀሩ ማዛጋት ማንባት፡፡ ይህም ከሲህሮች ውስጥ ዋነኛ መለያ ዘዴዎች ናቸው፡፡ ይሁንና የጅን ጥቃት ብቻ ሲሆን ቁርአንን በምንቀራበት ወቅት አይንን ማቃጠልና መቆጥቆጥ ይኖራሉ!! 3. 🔽#ብዙ_ግዜ_ሰዎች ፊት ሲቀርቡ መፍራት፡፡ ማውራት ሰውን መቅረብ እጅግ መፍራት ፡፡ ይህ ፍራቻ በሰው በተሰበሰበበት ብቻም አይደለም ጭራሹኑ አዳዲስ ሰዎችን ሲተዋወቁ መፍራት ይጀምራሉ፡፡ ብዙውን ግዜ ሴቷ በትዳር ላይ ሲህር እንደተሰራባት የሚያመላክተው ደግሞ ሴቷ ወንዱን ልትመለከት ስትል ወይም ስለ ትዳሩ ስታስብ ሰው ነቷ በረዶ ውስጥ እንዳለ ነገር ይርገፈገፋል፡፡ 4.🔽#ዶንቆሮ_ልብ_መኖር ነገሮችን መርሳት፡፡ እርሳና በቀላሉ ይጀምራል ፡፡ ለምሳሌ ሞባይል ያስቀመጠችበትን ቦታ መርሳት የጀመረች ሴት ሲህሩ እየጠነከረ ሲመጣ ደግሞ ጭራሽ የምትሰማቸውን የምታነበውን የምታየውን ወደ መርሳቱ ደረጃ ትቃረባለች፡፡ 5.🔽#ክፉ_ችግር። ዋናው እና ብዙዎች ላይ የምንመለከተው የሃይድ ችግር ነው፡፡ ይህም ሀይድ ወይ በቶሎ አይቆምም አልያም ቶሎ አይጀምርም ይልቁንም ልክ ህክምናችንን ሲጀምሩ ሲህሩ ፋታ የሌለው ሃይድ እንዲያዩ ያደርጋቸዋል፡፡ ሃይድ ይዛባል፡፡ ሶስትና አራት ወር ቀርቶ መምጣት መሽተት፡፡ እጅግ በጣም ህመም መኖር ምልክቶቹ ናቸው፡፡  6.🔽#ተራ_አይደለም_ይህ በትክክል ከሌሎች ምልክቶች ጋር ከታየ ሲህር ስለመኖሩ አብሳሪ ነው፡፡ ይህም ልብ ምት በፍጥነት መምታት፡፡ ከመሬት ተነስቶ እራስን የምንስት እስኪመስለን ድረስ የልብ ትርታ በጣም ይሮጣል፡፡ በዚህም ሰአት ላብ ጥምቅ ማለት ሊኖርም ላይኖርም ይችላል፡፡ ይሁንና የትንፋሽ ማጠር ቶሎ መድከም ካለ በመዚህ መሀል ይህ ከልብ ህመሞች ውስጥ ነውና በሆስፒታል ደረጃ ሊታዩ የግድ ይላል፡፡ 7.🔽#ርህራሄ_የሌለው_ከወገብ በታች ህመም፡፡ ብሎም ሁለት ኩላሊት ያሉበት ቦታዎች ላይ ውጋት እነኚህ እጅግ በጣም ተደጋጋሚ ወይም አንዴ ከጀመሩ የማይለቁ ሲሆን፡፡ ህመሙም ማህፀን ድረስ የሚሰማ ነው፡፡ በዚሁ አጋጣሚ የሽንቶሽ ሽታ መከርፋት የሲህሩን መጠናከር አመላካች ነው፡፡ ምልክቶቹ ይቀጥላሉ ህክምናውም በቀልብ ዶክተር የቴሌግራም ቻናል ላይ ይቀጥላል፡፡ 🔸#ፈጥነው_ይታከሙ_በቶሎ_ይዳኑ አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው🔸 💡💡لا غالبَ إلا الله💡💡 💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇 ⭐️ https://t.me/Qallbdoc ህክምና ለማግኘት👇 ✈️https://t.me/freeeeeeeeeeeere 👆 ህክምና ለማግኘት👇 ✈️https://t.me/UstazulQallb 👆 ዌብሳይት (ድህረ ገፅ) 👇 📱 https://qalebdoctor.com

🎧  #የምሽት #ስንቅ #ለቀልባችን🎧     #የቀልብ #ዶክተር #የአፊያዎ #መንደር!   #የእለቱ #መልዕክት👇👇 🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴 ጌታህንም ጥራት የተገባህ ስትል ዘክረው  እርሱንም አመስግነው እነኛ አመስጋኝ ባርያዎች እኮ ከቀኝ ጓዶች ናቸው🤲 ከሚያማርሩትም ከሚያለቃቅሱት ሞትን ከሚመኙት አትሁን አሏህኮ ስትቀርበው ይቀርብሀል ይወድሀልና ቅረበው እንጂ አትራቀው🤲 👉ጀግና ብሎ ማለት የአሏህ ቃል ይበቃኛል ብሎ የተነሳ ነው! 👉ጀግና ብሎ ማለት ወደ አሏህ እንዴት ነው የምቃረበው ብሎ የሚጠይቅ ነው! 👉ጀግና ብሎ ማለት ቁጣውን ዋጥ የሚያደርግ ነው! 👉ጀግና ብሎ ማለት መልካም ሲሰራ ቢሰደብ ቢገረፍ ቢወገር ልክ እንደረሱል ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም በአቋሙ በመልካምነቱ ላይ የጠነከረ ነው! 🤲 ምን ያህሎቻቹህ ፀባዩ አስቸጋሪ ለሆነ ሰው ጥሩን ትውላላችሁ? 🤲ምን ያህሎቻችሁ ለጠላታችሁ አዘኔታን ለጠላታችሁ አፉታን ትለግሳላችሁ! 👉ይህን ያውቃሉ ረሱል ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሀምዛን የሚኮሩበትን የአሏህ አንበሳ የተባለውን የገደለውን ዋህሺይ ውስጣቸው እየደማም ቢሆን እያመማቸውም ቢሆን ይቅር እንዳሉ! ታድያ አደለም መጥፎ የተናገረህን ዘመድህን ወንድምህን ለገደለ አፉታን አትንፈግ🤲 አደራ አደራ መጥፎ ለዋለላችሁ ጥሩን ዋሉ! የኛ መገለጫ የኛ የሙእሚኖች አቋም አንድ ነው! ለበደለን ወደ አሏህ ማልቀስ ጥሩ ለዋለልንም ወደ አሏህ ማልቀስ እንጂ መጉዳትም መጥቀምም አቅሙ የለንም ከኛ በላይ አቅም ላለው ጌታን እንሰጣለን እንጂ🤲 👉አደራችሁን በደላችሁን መካሳችሁን ሁሉ ነገራችሁን ለአሏህ ስጡ! እስኪ ለአሏህ ስትሉ ኑሩ🤲 https://t.me/Qallbdoc https://t.me/dr_of_heart

ነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፦ "ሚስትን በባሏ ላይ የሚያነሳሳ (የሚያቆራርጥ) ወይም አገልጋይን በጌታው ላይ የሚያነሳሳ ከእኛ አይደለም።" (ይህ ሐዲስ ያለ በቂና ትክክለኛ ኢስላማዊ ምክ
ነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፦ "ሚስትን በባሏ ላይ የሚያነሳሳ (የሚያቆራርጥ) ወይም አገልጋይን በጌታው ላይ የሚያነሳሳ ከእኛ አይደለም።" (ይህ ሐዲስ ያለ በቂና ትክክለኛ ኢስላማዊ ምክንያት በጥንዶች መካከል ጥላቻን በመፍጠር፣ አለማክበርን በማበረታታት ወይም አንዲት ሚስት ባሏን እንድትተው በማገፋፋት በትዳር ውስጥ ጣልቃ መግባትን ያስጠነቅቃል።) "Sahih al-Bukhari : 7125" #የቀልብ #ዶክተር #የአፊያዎ #መንደር https://t.me/Qallbdoc  🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴https://t.me/dr_of_heart

🌹جمعة مباركة اللهم ارزقنا صدق التوكل عليك، وحسن الظن بك، وألهمنا رشدنا، وفرج همومنا، واشرح صدورنا، وأصلح أحوالنا، وحقق آمالن
🌹جمعة مباركة اللهم ارزقنا صدق التوكل عليك، وحسن الظن بك، وألهمنا رشدنا، وفرج همومنا، واشرح صدورنا، وأصلح أحوالنا، وحقق آمالنا، واشف مرضانا، وارحم موتانا، واختم بالصالحات أعمالنا. آمين يا رب العالمين. 🌹መልካምና የተባረከ ጁምዓ! አላህ ሆይ! በአንተ ላይ በእውነት መመካትን ለግሰን፤ በአንተም ላይ መልካም ግምት እንዲኖረን እርዳን። ወደ ትክክለኛው መንገድም ምራን። ጭንቀቶቻችንን አስወግድልን፤ ልቦቻችንንም አስፋፋልን። ሁኔታዎቻችንን አስተካክልልን፤ ምኞቶቻችንንም እውን አድርግልን። በሽተኞቻችንን ፈውስልን፤ ሟቾቻችንንም እዘንላቸው። ሥራዎቻችንንም በመልካም ሥራዎች ፈጽምልን። የዓለማት ጌታ አላህ ሆይ! ዱዓችንን ተቀበል። አሚን።🤲🤲 ⭐️https://t.me/Qallbdoc🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷💡💡💡💡💡💡💡✨✨✨✨https://t.me/dr_of_he