💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
前往频道在 Telegram
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
显示更多📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览
频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 818 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 308,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 574 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 818 名订阅者。
根据 29 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -207,过去 24 小时变化为 -14,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 25.87%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.08% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 575 次浏览,首日通常累积 840 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
凭借高频更新(最新数据采集于 30 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
13 818
订阅者
-1424 小时
-457 天
-20730 天
帖子存档
➭ከትልልቅ የኢማን ምልክቶች አንዱ የአላህ ንግግር ልብህ ላይ ተፅእኖ መፍጠሩ ነው‥ ስትቀራው ልብህን በኢማን ይሞላና ከፍጥረት አለም አርቆህ ወደ ፈጣሪው ይወስድሃል… ረሀቱል ቀልብ
መልካም ለይል
መረጋጋትና መደሰት የሚገኘው ከሚወዱት ጋር በመጣመር እንጂ በተራ ወሬ አይደለም የተግባር ሰው እንሁን....!!
=
https://t.me/nuredinal_arebi
Repost from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
ሰው እየበሰለ ሲሄድ የማስመሰሉን ባህሪ ይቀንሳል፣ ይደክመዋል፣ በሂደትም ይተዋል። ለዚህም ነው ከፍ እያልን ስንሄድ የጓደኞቻችን ቁጥር የሚቀንሰው።
መሰለኝ ...
Repost from በአብዱረሕማን አቡ ዑሰይሚን የተቀሩ ኪታቦች ደርስ ማስቀመጫ ቻናል
🛑👉 ቀጥታ ስርጭት ኪታብ ቂርአት
تنبهات علی أحکام تختص بالمٶمنات🔖 ክፍል ❺ 🎙 አብዱረሕማን አቡ ዑሰይሚን ተ ጀ መ ረ t.me/Durus_AbuUseymin?livestream
🏷 ገብተዋል ድምቀቶቻችን ደስ ባላችሁ ግቡ ተከታተሉ ⇓⇓⇓⇓⇓⇓
https://t.me/IbnuMunewor?livestream
https://t.me/AbumuslimAlarsi?livestream
https://t.me/husseinali210?livestream
Repost from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
"እናንተ ነጋዴዎች ሆይ! አደራ ውሸትን ተጠንቀቁ።" [ሶሒሑ ተርጊብ፡ 1793]
=
የቴሌግራም ቻናል :-
t.me/IbnuMunewor
🏷 ይህንን ታዉቃላችሁ ??
↪
ንደት ጉበትን ያደክማል !
↬ሀዘን ሳንባን ያደክማል !
↪መጨናነቅ ጨጓራን ያደክማል!
↬ፍርሀት ኩላሊትን ያደክማል !
↪ ዉጥረት ልብና አእምሮን ያደክማል !
⇈ እና ምን አሰባችሁ !?
=🏷
እውነተኛ ደስታና ሰላም ሊገኝ የሚችለው ለዚህች አለም ፈጣሪ እና ጠባቂ ትዕዛዝ ተገዢ በመሆን ነው። አምላክ በቅዱስ ቁርአን እንዲህ ይላል :-
الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ
[ ሱረቱ አል- ረዕድ፥ - 28 ]
(እነሱም) እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው፡፡ ንቁ! አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ፡፡
=አስባችሁታል ይህ አሜሪካ ነው።
........ አሏህ......
t.me/nuredinal_arebi
t.me/nuredinal_arebi
{إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا}
-----
(اللهمَّ صلِّ على محمَّد وعلى آل محمَّد، كما صليتَ على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنَّك حميدٌ مجيد. اللهمَّ بارِك على محمَّد وعلى آل محمَّد، كما باركتَ على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنَّك حميدٌ مجيد).
العلاّمةُ ابنُ عُثيمين رحمه الله
قراءة سورة الكهف يوم الجمعة عمل مندوب إليه ، وفيه فضل ، ولا فرق في ذلك بين أن يقرأها الإنسان من المصحف أو عن ظهر قلب
واليوم الشرعي من طلوع الفجرإلى غروب الشمس،وعلى هذا فإذا قرأها الإنسان بعدصلاة الجمعة أدرك الأجر
مجموع فتاوى ورسائل(١٤٣/١٦)
•• قال العلامة عبدالرحمن السعدي رحمه الله :
ينبغي للعبد أن يلح دائمًا على ربه في تثبيت إيمانه؛ وأن يحسن له الخاتمة؛ وأن يجعل خير أيامه آخرها؛ وخير أعماله خواتمها. فإن الله كريم جواد رحيم
تيسير اللطيف المنان ( ٢٨٦/١)=
