💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
前往频道在 Telegram
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_selefyaa_bot @Ass_selefyaa_bot
显示更多📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览
频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 261 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 132,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 372 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 261 名订阅者。
根据 10 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 18,过去 24 小时变化为 -3,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 16.37%。内容发布后 24 小时内通常能获得 8.48% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 2 335 次浏览,首日通常累积 1 210 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_selefyaa_bot
@Ass_selefyaa_bot”
凭借高频更新(最新数据采集于 11 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
14 261
订阅者
-324 小时
-187 天
+1830 天
帖子存档
ተሳካልኝ የአመታት ናፍቆት ሊወጣ ነዉ ልላችሁ ነበረ ለካ በሕልሜ ነበር .....!
ተስፋ አንቆርጥም አንድ ቀን......
=
ጌታዬ ሆይ!
ነፍሴን የሚያጠፉ ከባድ ሰሜቶችን ሁሉ በእዝነትህ አስወግድልኝ፣ከአቅሜ በላይ የሆነን ነገርም አትጫንብኝ።
💫 መልካም ለይል ፋሚሊ የነገ ሰዉ ይበለን !Repost from Abu_Oubeida~channel
የአርበኡነ ነወውያ ደርስ የስርጭት ሊንክ፦
t.me/AbuOubeida?livestream=4d3fbae2e88e376759
በሀሳቡ እስማማለሁ! ሲጀመር ባለ ትዳር ሴት ከሌላ ወንድ እንደዉ ግደታ ካልሆነ በስተቀር ልትገናኝ አይገባም አደብ አይደለማ። ግን አሁን ላይ ከባሏበላይ ከሌላ ወንድ የምታወራ የምትገለፍጥ ሴት ቤት ይቁጠራቸዉ ሀቂቃ ! አንዳንድ ሴቶች እረፉ ካገባችሁ በኋላ በባላችሁ ተብቃቁ አለቀ ! እንኳን ያገባችሁ ያላገባችሁ ራሱ ከወንድ ያላችሁ ግንኙነት አስተካክሉ ለሀጃ ካልሆነ በስተቀር አትቀራረቡ አትገልፍጡ ! ችግር የለዉም በሚል መቀራረብ መገልፈጥ ኋላ ዋጋ ያስከፍላል እና ተጠንቀቁ ! ወንዱም ሆይ ባለ ትዳር እንደሆነች እያወቅክ አትልከስከስ የራስህ ሚስት ሌላ ቢያወራት እንደማትወደዉ ሁሉ አንተም የሰዉ ሚስት አታዉራ ድንበህ ጠብቅ !!
=
ልባቸው ውስጥ ቆሻሻ እየከተቱ የአላህን ስም ይጠራሉ።
🎙በኡስታዝ ሳዳት ከማል ሓፊዘሁላህ
¤ ~ t.me/Darutewhide
እኔ የምላችሁ ያለ ስልኬ ብቻየን ስራ ልሰራ ስንተየ ሞከርኩ ግን አይሳካልኝም ተመልሼ ስልኬ እይዛለሁ "ትቼ ከሄድኩም የሆነ የረሳሁት ነገር እንዳለ የሚሰማኝ ስራዬ አላተኩርም ህእ ¡ ምን አይነት ሱስ ቢሆን ነዉ እ ? እኔ ብቻ ወይስ እናንተም ናችሁ ?
#ቸግሮናል
=
"በወንዶች
በሆነ ነገራቸዉ የምቀና ብሆን ኖሮ ወደ መስጅድ በሚያደርጉት ጉዞ እቀናባቸዉ ነበር።
=
t.me/https_Asselefya1🔖
የምናዝነዉ ስላጣናቸዉ ትተዉን ስለሄዱ ብቻ ብለን አይደለም ይሆኑናል ብለን ጊዜችንን፣ ልባችንን ስሜታችንን እና ቆይታችንን ከማይሆኑ ሰዎች ጋር በማቃጠላችን ጭምር እንጅ!
=
t.me/https_Asselefya1🛑👉
በጣም ታዋቂ ከሆንክ በጣም ጥንቁቅ መሆን ይጠበቅብሃል።ምክንያቱም ሰዎች እንቅስቃሴዎችህን ሁሉ ሸሪዓዊ ዋጋ ይሰጧቸዋል። ለዚህም ነው ምናለ ታዋቂ ባልሆንኩ ኖሮ የሚሉ ሰለፎች ያለፉት።
🔖 አቡ ደርዳእም «እውቀቱ የበዛ ሰው ስቃዩ በዛ!» የሚል መልእክት ማስተላለፋቸው፤ ብዙ ያወቀ ብዙ መስራት ይጠበቅበታል። ብዙ ያወቀ ብዙዎች ዘንድ ይታወቃልና ብዙ መጠንቀቅም አለበት ማለታቸው ነው።
=
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru" የኔ ልባም ሴት
ዛሬ ማለት እኮ ትናንት ፈርተሺዉ የነበረዉ ነገ ነዉ። ሁሉም በአላህ ፍቃድ ያልፋል። አብሽሪልኝ 🌺
=Repost from ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
📚ተይሲር አህካመ ተጅዊድ ቂርአት
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🔖ክፍል 04
ጀ
መ
ረ
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream
تـفــسيــر الــقـ📖ـرآن الكـــريــــم
#الدرس_الجديد
#سورتا المعوقين ( # انتهي )
🎙 للشيخ أبي عمار أول بن أحمد الخميسي «حفظه الله»
💫አንዳንዴ ..ለአንዳንድ ሰዎች አንገባቸዉም አይደል ? አዎ እኔ እንደዛ ይሰማኛል ጊዜአችን አይገባቸዉም፣ ልባቸን አይገባቸዉም! እዉነት ምናችንም አይገባቸዉም።
=
t.me/https_Asselefya1
"ከኒካህ በፊት ለሚደረደሩልሽ የፍቅር ጥቅሶች ልብ ሰጥተሺ አታንብቤቸዉ ! ለምን ? ሴቶች በቃል ለመሸነፍ ቅርብ ስለሆን እንዳትሸነፊ አጉል ቦታ እንዳትወድቂ ተጠንቀቂ የምታደምጪዉ የምታነቢዉ ልብ እያልሽ! ተናግሬለሁ ኋላ ወይኔ አይሰራም ! መነፀር እና ኤርፎንሽ አስተካክይ ማለቴ ነዉ !
=
ለጋብቻ መርጠህ ያጨሀት ልጅ ከኒካ በፊት ምንም አይነት የፍቅር ቃሎች አትጠቀም‼️ አንዳድ ወንድሞች ግን እረፉ ! ልክ እንደሚስት ካላደረኩሽ በፍቅርሽ ሞትኩ ተቃጠልኩ አልቻልኩም ምናምን ምናምን..... እያላችሁ የሴቶች ልብ የምታቀልጡ እረፉ! ትክክለኛ ፍቅር የሚጀምረዉ ከኒካህ በኋላ ነዉ። "ለትዳር አጨሀት (መረጥካት) አይደል ትቀመጥ በክብር። ቀኑ ሲደርስ ታሞግሳታለህ የፍቅር ቃሎችም ታዘንበዋለህ በነፃነት በደስታ ምክንያቱም ፈርመህ የግልህ አድርገሀል ከዛዉጭ እስከዛ እረፉ ‼️
=
⇛በነገራችን ላይ…የራቀ ሁሉ የናቀ አይደለም። ሰዎች ለተለያዩ አላማዎች ለመቀራርብና ለመግባባት ይሞክራሉ። ከዚያም በተለያዬ ምክንያት መራቅን ወይም መራራቅን ይመርጣሉ።
☞ አንዳንዶቹ ስለ አንተ ምንነት ለማወቅ ከጣሩ በኋላ አይመጥነኝም ሳይሆን አልመጥነውምና ቦታውን ለተሻለ ሰው መልቀቅ አለብኝ በሚል ቀና አመለካከት ፈንጠር ብለው ይቆማሉ። ስለዚህ ሲርቁህ አክብረው የሚሄዱ፣መልካምን የሚመኙ፣ከኔ የተሻለ ጎደኛ የሚያስፈልገው ሰው ነው ብለው የሚያስቡም እንዳሉ ተገንዘብ።
t.me/AbuSufiyan_Albenan
