ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

الذهاب إلى القناة على Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

تُعد قناة 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 13 929 مشتركاً، محتلاً المرتبة 6 269 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 553 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 13 929 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 14 أكتوبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -155، وفي آخر 24 ساعة بمقدار 0، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 22.75‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً N/A‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 0 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 0 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 0.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 15 أكتوبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

13 929
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-457 أيام
-15530 أيام
أرشيف المشاركات
አንበሳ ጊቢ! በስድስት ኪሎ የብዙዎች የልጆነት ትውስታ በኮሪደር መልሶ ልማት ተውቦ እየተጠናቀቀ ነው!
አንበሳ ጊቢ! በስድስት ኪሎ የብዙዎች የልጆነት ትውስታ በኮሪደር መልሶ ልማት ተውቦ እየተጠናቀቀ ነው!

🛑ቀጥታ ስርጭት ተስሒሑ ቲላዋ ──────⊹⊱✫⊰⊹────── 🎙በወንድማችን ሙሀመድ ሲራጅ ጀ        መ                  ረ https://t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie?livestream

አቦልሻለሁ ? ወይኔ ግፋችሁ ግን እንድህ አይነት ስራ የምትሰሩ ሴቶች ? አላህ ሂድያ ይስጣችሁ በስ ሌላ ምን ይባላል !

🔖 ወንድነት ያነሰዉ ፦ አንድ ሰዉ ሊሆን ነዉ ጤና ያለዉ ጠንካራ እና ነሻጣ ያለዉ አዛን እየሰማ አዛን ሲል ሚስቱ ቤት ከአንድ በኩል ስትሰግድ እሱ በሌላ በኩል የሚሰግድ ወንዶች ግን መስጅድ ናቸዉ።

~ የሚፈልጉንን ችላ እንላለን፤ ችላ የሚሉንን እንፈልጋለን፤ የሚጎዱንን እናፈቅራለን፤ የሚያፈቅሩንን እንጎዳለን! ግን ለምን❓ =

ይናፍቃል መካ ! ያለሁበት ኑሮ ጠፍሮ ባያስረኝ በቀልቤማ መካ ቀጠሮ ነበረኝ ! ናፈቀኝ መዲና ናፈቀኝ ዓረፋ' ነፍሴ ከነፈብኝ ወደ ሙዝደሊፋ ልቤ ተሰደተ አደረብኝ ሚና ና እያለ እየጠረኝ የሐጅ ጎዳና ሙሐመድሲራጅ ሙ ኑር https://t.me/Muhammedsirage

5ኛ ሐዲስ የአርበኡነ ነወውያ ትምህርት የስርጭት ሊንክ t.me/AbuOubeida?livestream=bfe05d9856b2e6df20

➭አንድ ቀን አለ ......! ለልባችሁ አንድ ቀን እንዳለ ንገሩት። አዎ የሆነ ቀን አለ። ደስተኛ የምትሆኑበት። ስትመኙት የነበረውን ነገር የምታገኙበትና ከደስታችሁ የተነሳ «ጌታዬ ሆይ በከንቱ እንደማታስቀረኝ አውቅ ነበር» የምትሉበት አንድ ቀን አለ። ትናንትም ያልነበር ሊሆን ይችላል ዛሬም ላይሆን ይችላል ነገር ግን አንድ ቀን አለ። ተስፋችሁን መቼም ቢሆን እንዳትጥሉት። ተስፋ እንዳትቆርጡ ሙዕሚን ተስፋ አይቆርጥም። «ደስተኝነት ምንድነው?!» ስትባሉ «እኔ ያለሁበት ሁኔታ ነው » ብላችሁ የምትመልሱበትን አንድ ቀን አለ አብሺሩ ያንን ቀን በትዕግስት ጠብቁ!! አሁን ያላችሁበት እንደነበር ይወራል። ኢንሻአላህ ✍እህታችሁ እሙ ፋሩቅ http://t.me/https_Asselefya1

🔖 ቀደምቶቻችን እንዲህ ነበሩ የመጨረሻቸዉ ነገር ፍራቻቸዉ.. اللهم إنا نسألك حسن الخاتمة ..... =

~ የሚያስቀና ቤተሰብ ! አላሁመ ባሪክ =

እኔ የምለዉ የላችሁምዴ እ 👀

የግጥም ሞያ ያላችሁ ለአንድት ሀጃ ፈልጌችሁ ነዉ ኑማ በቦት ፦ @Ass_selefyaa_bot

+1
ቴክኖሎጅ እ order እያዘጋጀች ነዉ ህእ¡