💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
前往频道在 Telegram
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_selefyaa_bot @Ass_selefyaa_bot
显示更多📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览
频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 253 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 136,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 378 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 253 名订阅者。
根据 11 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 33,过去 24 小时变化为 0,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 16.42%。内容发布后 24 小时内通常能获得 8.36% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 2 342 次浏览,首日通常累积 1 193 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_selefyaa_bot
@Ass_selefyaa_bot”
凭借高频更新(最新数据采集于 12 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
14 253
订阅者
无数据24 小时
-127 天
+3330 天
帖子存档
በዲን ውስጥ ሚስጥር የሆነ የእምነት ክፍል የለም
~
ኢብኑ ሐዝም እንዲህ ይላሉ፦
"በኢስላም ውስጥ ማንም ዘንድ ሚስጥር የለም። አላህ - ዐዘ ወጀለ - እንዲህ ብሏል፦
{ إِنَّ ٱلَّذِینَ یَكۡتُمُونَ مَاۤ أَنزَلۡنَا مِنَ ٱلۡبَیِّنَـٰتِ وَٱلۡهُدَىٰ مِنۢ بَعۡدِ مَا بَیَّنَّـٰهُ لِلنَّاسِ فِی ٱلۡكِتَـٰبِ أُو۟لَـٰۤىِٕكَ یَلۡعَنُهُمُ ٱللَّهُ وَیَلۡعَنُهُمُ ٱللَّـٰعِنُونَ (159) إِلَّا ٱلَّذِینَ تَابُوا۟ وَأَصۡلَحُوا۟ وَبَیَّنُوا۟ (160) }
"እነዚያ ከአንቀጾችና ከቅን መምሪያ ያወረድነውን ለሰዎች በመጽሐፉ ከገለጽነው በኋላ የሚደብቁ፤ እነዚያ አላህ ይረግማቸዋል፤ ረጋሚዎችም ሁሉ ይረግሟቸዋል። እነዚያ (ከመደበቅ) የተጸጸቱና (ሥራቸውን) ያሳመሩም (የደበቁትን) የገለጹም ብቻ ሲቀሩ" [አልበቀረህ፡ 159-160]
በተጨማሪም የላቀው ጌታ እንዲህ ብሏል :-
{ لَتُبَیِّنُنَّهُۥ لِلنَّاسِ وَلَا تَكۡتُمُونَهُۥ}
"ለሰዎች በእርግጥ ታብራሩታላችሁ አትደብቁትምም።" [ኣሊ ዒምራን፡ 187]
[አልሙሐላ ፡ 1/ 32-33]
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
አንዳንድ እህቶች ግን እረፉ ! ላይቨ ቂርአት ተገብቶ ሰዉ ሰላምታ አቅርቦ ቂርአቱ ቀርቶ አይወጣም ሰላም ነህ ?እንደት ነህ? ደህና ናችሁ ? እያላችሁ ኡስታዙ ቢዚ የምታደርጉ እና ተራ የሚጠብቁ ተማሪዎች ጊዜ የምታባክኑ እረፉ ! ጊዜችን አታባክኑብን እ¡
=
﴿مِّنَ الْمُؤْمِنِينَ رِجَالٌ صَدَقُوا مَا عَاهَدُوا اللَّهَ عَلَيْهِ ۖ فَمِنْهُم مَّن قَضَىٰ نَحْبَهُ وَمِنْهُم مَّن يَنتَظِرُ ۖ وَمَا بَدَّلُوا تَبْدِيلًا﴾
القارئ: بدر التركي.
قناة تـدبُّـر آيـة
ዝናን መከጀል የኢኽላስ ባላንጣ ነውና የአማኝ ልብ ወደሱ ሊያማትር አይገባም ነበር ። ግን ምን ይደረጋል ?! ተውሒድን ተገንዝቧል ከሚባለው እንኳን በርካታ ሰው ገብቶበታል - ይሄን ጀርባ ሰባሪ በሽታ !
በመልካም ስራዎቻችን ዝናን ማሳደድ ሺርክ መሆኑን ዘነጋን ?!! እውነትም የወረደ ትውልድ ነው የኛ ትውልድ !!!
https://t.me/Muhammedsirage
~ አንች ነፍሴ ሆይ
ቀጥ በይ ምን አልባት መሄጃሽ ቅርብ ሊሆን ይችላል።
=
t.me/https_Asselefya1Repost from Mohammed Siraj Al kemissie
🛑👉ቀጥታ ስርጭት ተስሒሑ ቲላዋ
🎙በወንድማችን ሙሀመድ ሲራጅ
ጀ
መ
ረ
https://t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie?livestream
Repost from 💎🎀 ቀጥ ያልሽ ፍትሀዊ ሰለፍያ ሁኝ💎🎀
🛑ቀጥታ ስርጭት በፈለጋችሁት ገብታችሁ ተከታተሉ፣
🎙ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን👇
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream
🎙ሸይኽ አወል አቡ ዐማር👇
https://t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed?livestream=d4438a510e1c39fcb5
🎙ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር👇
https://t.me/IbnuMunewor?livestream
🎙ኡስታዝ አቡ ሙስሊም👇
https://t.me/AbumuslimAlarsi?livestream
Repost from Da'watul Anbiya | ዳዕወቱል አንቢያ
قُلْ هَـٰذِهِ سَبِيلِي أَدْعُو إِلَى اللَّهِ ۚ عَلَىٰ بَصِيرَةٍ أَنَا وَمَنِ اتَّبَعَنِي ۖ وَسُبْحَانَ اللَّهِ وَمَا أَنَا مِنَ الْمُشْرِكِينَ
«ይህች መንገዴ ናት፡፡ ወደ አላህ እጠራለሁ፡፡ እኔም የተከተለኝም ሰው በግልጽ ማስረጃ ላይ ነን፡፡ ጥራትም ለአላህ ይገባው፡፡ እኔም ከአጋሪዎቹ አይደለሁም» በል፡፡
[ ሱረቱ ዩሱፍ 12፥108 ]
የማኅበራዊ ሚድያዎቻችን አካውንቶች :-
➨ ዩቲዩብ :- https://www.youtube.com/@daio_YT07
➤ ፌስቡክ :-
https://www.facebook.com/daioFB07
➤ ቲክቶክ :- https://www.tiktok.com/@daio07?_t=ZM-8vO1tFRaZ2E&_r=1
➤ ኢንስታግራም :- https://www.instagram.com/daio_in07?igsh=Yno5MWs5OGt2dWpl
➤ ቴሌግራም :- https://t.me/daio_TG07
#ዳዕወቱል_አንቢያ
#Dawatul_Anbiya
#የነቢያት_ጥሪ_በሁሉም_ቦታ_ጊዜ_እና_ሁኔታ
﴿وَ مَا كَانَ اللَّهُ مُعَذِّبَهُمْ وَهُمْ يَسْتَغْفِرُونَ﴾
«قال الإمام ابن تيمية -رحمه الله-:
فأخبر أنه لا يُعذّب مُستغفرًا، لأن الإستغفار يمحو الذَّنب الذي هو سبب العذاب؛ فَيندفع العذاب»..
.مجموع الفتاوى | لابن تيمية.=
አንዳንድ እህቶች ግን ኒካህ እስከምትታሰሩ ድረስ ስልምልም ትሉና ልክ ኒካህ እንደታሰራችሁ አንገራጥጥ የምትሆኑት ለምን ነው? ኒካሁን ማዉረድ ይችላል እኮ ሕይወቴ ብለሽ ለትዳርሽ ትኩረት ሰጥተሽ ካልኖርሽ።
ሐቂቃ፣ መጀመሪያ ተይ ያለዉን ሁሉ አንተ እንዳልክ ብላ ትተዋለች ማድረግ የፈለገችዉን ነገር እሱን አስፈቅዳ ነው።
በቃ ሁነኛየን አገኘሁ ተሳካልኝ ሕይወቴ ሰመረ ብሎ ኒካህ ሲያስር ቀለሙ እንደሚገፍ ልብስ ያ! ከኒካሁ በፊት ያለው ፀባዩዋ ግፍፍ ብሎ ይሄዳ ይሄ አግባብ አይደለም።
ልቡን አቁስላ ኒካሁን ዱብ ሲያደርግላት ይሄን አድርጎኝ እንዲህ ብሎኝ ልቤን ሰብሮኝ ምናምን። አንችን በመታገስ ልቡ የቆሰለዉስ ማን ያዉራለት!?
¤t.me/Nisau_As_Selefiya~ እኔ የምለዉ በሆነች ሰበብ አጅነብይ ሴት ጋር ረጅም ስአት እያወራህ ከዛ ሴቶች አስቸገሩኝ ትላለህ !? ማነዉ በሩ የከፈተ ? ሴት ፍቅር በጆሮዋ እንደሚገባ እያወቅክ እህትህ ለምን ፊትና ላይ ትጥላታለህ ወይ ላትሆናት ? እኮ ለምን? "አሁንም ያለ ሀጃ ከአጅ ነብይ ሴት ጋር የምትደዋወሉ የምትፃፃፉ ወንዶች እረፉ ! ክብራችሁ ጠብቁ ! "
=
t.me/https_Asselefya1
