💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
前往频道在 Telegram
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
显示更多📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览
频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 220 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 119,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 384 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 220 名订阅者。
根据 01 八月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -59,过去 24 小时变化为 -1,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 18.50%。内容发布后 24 小时内通常能获得 8.05% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 2 630 次浏览,首日通常累积 1 144 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
凭借高频更新(最新数据采集于 02 八月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
14 220
订阅者
-124 小时
+227 天
-5930 天
帖子存档
ترتفع درجة الحرارة يوماً بعد يوم العفيف يغضّ بصره..والعفيفَة تتمسكُ بلباس التقوى !
«የሙቀት መጠኑ ከቀን ወደ ቀን ይጨምራል። ቁጥብ ወንድ ዓይኑን ዝቅ ያደርጋል፣ ቁጥብ ሴት ደግሞ የአላህን ፍራቻ የሚያላብሳትን ልብስን አጥብቃ ትይዛለች።»
«وكلاهما يُردد: {قُل نارُ جهنَّم أشدُّ حرًا}»
=
t.me/https_Asselefya1
قال اشيخ محمد علي فركوس حفظه الله:
ሸይኽ ሙሐመድ አሊ ፋርኮስ፣ አላህ ይጠብቃቸው፣ እንዲህ ብለዋል፡-
"الكلمة الطيبة تثمر في النفوس الزكية، والكلمة الجافية منفرة".
"መልካም ንግግር በንፁህ ነፍስ ውስጥ ፍሬ ያፈራሉ፣ ሻካራ ቃላት ግን ይገፉታል።"
📙[الفتوى رقم (٤٤٣)]= t.me/https_Asselefya1
اللهم احفظ كل من أرادت الستر.
والحشمة اللهم أعزها في الدنيا..
والآخرة…!
🤲
•
ከቤተሰቦቿ ጀርባ ለሴት ልጅ ጋብቻ ወይም ፍቅር ቃል አትስጥ! ~በእውነት ብታፈቅራትም እንኳን...!«አላህን የማያስደስት ፍቅር አይባረክም አይሞላምም። በተፈቀደው መንገድ ለማግኘት ጠንክረህ ስራ !
=
t.me/https_Asselefya1• እውነተኛ ወንድነት ማለት ቁጥብ ሴቶችን ማሳደድ ወይም ራስን ለቸልተኝነት ማጋለጥ ሳይሆን ዓይንን ዝቅ ማድረግ፣ ጉዳት ከማድረስ መቆጠብ እና ክብርን መጠበቅ ነው።
=
t.me/https_Asselefya1
« تَزَوَّجِـيهِ سـَلَفِي آو مـُوتِي عَزبــَآء !
« ሰለፍዩን አግቢ ፣አለዛ ላጤ ሁነሽ ሙች!
« فلآ خَيرٍ فِي رَجُـل يُمـآزِحُ آلنسـآء !
•
ከሴቶች ጋር የሚቃለድ ወንድ ላይ ምንም መልካም ነገር የለም !
=
t.me/https_Asselefya1⠀⠀ أخـيـتـي.
~ እህቴ....
«هل تعلمينَ كيْفَ تكونينَ عفِيفَة⁉️
«ቁጥብ እንዴት እንደምትሆኚ ታዉቂያለሽን !?
«#العـِفَــة هيَ ألّا تفتحي قلبَكِ
إلَا لِـ مَـــنْ #أحلّـهُ الله لكِ ..»
« ቁጥብነት ማለት
አላህ ለአንቺ የፈቀደዉ ሰዉ ካልሆነ በስተቀር ልብሽን ላትከፍቺ ነዉ። »
«اجعلي شعارك القلب صائم حتى يأذن الله له بالحلال !»
«አላህ በሀላል እስኪፈቅድለት ድረስ ልብ ፆመኛ ነው በማለት መፈክርሽ አድርጊ!»
=
t.me/https_Asselefya1ደርስ
~
• ኪታቡ:- ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም
• ክፍል:- ❼
• የኪታቡ ሶፍት ኮፒ በpdf፦ t.me/IbnuMunewor/9250
«هناك #امرأة إذا فقدتها ..لو بقيت طول عمرك تجمع شتات صورتها في امرأة أخرى لن #تعوضها.»
«አንዲት ሴት አለች፣ ብታጣት ፣ ህይወትህን ሙሉ ምስሏን በሌላ ሴት ላይ ለማጣመር ብትሞክርም፣ ልትተካት አትችልም።»
=
t.me/https_Asselefya1
⌮ قال الشيخ محمد بن صالح العثيمين رحمه الله :
🔖ሸ ይኽ ሙሐመድ ኢብኑ ሷሊህ አል-ዑሰይሚን (አላህ ይዘንላቸዉ) እንዲህ ብለዋል፡-
« عود لسانك إدا أغضبك أولادك أو أهلك أن تدعو لهم بالخير ! »
«
ልጆችህ ወይም ቤተሰቦችህ ሲያስቆጡህ ምላስህን ለነሱ በመልካም ዱአ እንዲያደርግ አስለምደዉ።»
| لقاءات الباب المفتوح: 187 |= t.me/https_Asselefya1
• ልብ ይገለባበጣል...አላህን ፀናት ጠይቁት...አትታለሉ...!
አላህ ሆይ ፀናትን እንጠይቅሀለን 🤲
=←أيتـهـا العفيـفــة
« አንች ቁጥቧ ሆይ
←الحِجَاب نوعَان:
«ሒጃብ ሁለት አይነት ነዉ...
←حجاب لـ"دفـع" الأنظار
»
እይታን የሚከላከል ሒጃብ !
←و حجاب لـ"جذب" الأنظار
»እይታን ለመሳብ የሚያደርግ ሒጃብ !
←فـأي الحجـابيـن حِجـابكِ
~ የትኛዉ ሒጃብ ነዉ የአንች ?
← لا تهتمِي برضَا النَّاس ،
«ሰዎችን ለማስደሰት አትጨነቂ..
←وليڪُن همَّك رِضا ربَّ النَّاس.
« የሰዎችን ጌታ የሆነዉን አላህ ለማስደሰት አስቢ ተጨነቂ....
=
t.me/https_Asselefya1🎀ነፃ መስለው ነፃነትሽን የሚበሉሽ ነገሮች፦
↝ነፃ ዋይፋይ የግል መረጃሽን !
↝ነፃ ሶሻል ሚዲያ ትኩረትሽን!
↝ነፃ ጊዜ ስነ_ስረዓትሽን ፣አቅልሽን !
↝ነፃ ትኩረት ሰላምሽን!
↝ነፃ ምግብ ክብርሽን !
↝ነፃ መዝናኛ እንቅልፍሽን!
↝ነፃ ሐሜት ጥሩ ስምሽን !
🔖ነፃ ሲሆን ለምን ብለሽ መጠየቅ ልመጂ !
=
t.me/https_Asselefya1
• የኔ ልባም ሴት !
«መውደቅሽ ለጠላቶችሽ ድግስ እንዳይሆን
መበርታት እና በፈገግታ መፅናት ግዴታሽ ነው። » ”በርቺልኝ የኔ ልእልት"
=
t.me/https_Asselefya1
Repost from ☾⋆መንሀጀ ሰለፍ የጀነት መንገዴ
📖سورة اكهف
💭 ማራኪ የሱረቱል ከህፍ ቂርአት
🎧تــلَآوٌةّ خــآشــعــةّ
🔗 t.me/Menhaje_Aselefiy
