ch
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

前往频道在 Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

显示更多

📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览

频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 220 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 119,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 384

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 220 名订阅者。

根据 01 八月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -59,过去 24 小时变化为 -1,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 18.50%。内容发布后 24 小时内通常能获得 8.05% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 2 630 次浏览,首日通常累积 1 144 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

凭借高频更新(最新数据采集于 02 八月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

14 220
订阅者
-124 小时
+227
-5930
帖子存档
የኔ ቆንጆ አርቀሽ መጣል ያለብሽ ነገር ልገርሽ🫠 . . . . . . የማይፈልጉሽን መፈለግ ! =

‏«وأمَّا القُرآن فخير صاحِب.. فَوقَ الأرض، وتَحتَ الأرض، ويومَ العَرض» =
‏«وأمَّا القُرآن فخير صاحِب.. فَوقَ الأرض، وتَحتَ الأرض، ويومَ العَرض» =

ገና ለገና እድሜ ሄደ ብዬ፣ ገና ለገና ሴት ልጅ ነኝ ጊዜ አይራራልኝም ብዬ፣ ገና ለገና የቤተሰቦቼን ፍላጎት ለማሟላት፣ ገና ለገና ቆማ ቀረች ላለመባል፣ ገና ለገና ባል አለኝ ለማለት፣ ገና ለገና ባገባሁ አይቸግረኝም ብዬ፤ ​ልቤ ያላረፈበትን ሰው፣ ብዙ የማልወደውን ሰው፣ ሳላገኘው ስቀር ናፍቆት የማይወዘውዘኝን ሰው፣ መውደዱ ያልተጋባብኝን ሰው፣ ሲጠፋ ቅር ቅር የማይለኝን ሰው... ለምን አገባለሁ? ​ዘገየሁ ብሎ በድፍረት መወሰን ለደስታ አልባ ቀናት እና ለዱካካም ቀኖች ይዳርጋል!። አልፈራም የኔ ቀን ይመጣል! t.me/abdu_rheman_aman t.me/abdu_rheman_aman

👤በወንድም አቡ ዑሠይሚን ዒዙዲን ኢብኑ ሻፊ 🔷ተቀርቶ የተጠናቀቀ የሸርህ መንዙመቱል በይቁንያ ደርስ፦ ¤ፒዲኤፍt.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1044 t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1044 ¤ክፍል 01↓↓↓ t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1045 t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1045 ¤ክፍል 02↓↓↓ t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1051 t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1051 ¤ክፍል 03↓↓↓ t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1058 t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1058 ¤ክፍል 04↓↓↓ t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1061 t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1061 ¤ክፍል 05↓↓↓ t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1063 t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1063 ¤ክፍል 06↓↓↓ t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1071 t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1071 ¤ክፍል 07↓↓↓ t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1077 t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1077 ¤ክፍል 08↓↓↓ t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1083 t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1083 ¤ክፍል 09↓↓↓ t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1087 t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1087 ¤ክፍል 010↓↓↓ t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1093 t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1093 ¤ክፍል 011↓↓↓ t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1096 t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1096 ¤ክፍል 012↓↓↓ t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1106 t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1106 ¤ክፍል 013↓↓↓ t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1133 t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1133 ¤ክፍል 014↓↓↓ t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1140 t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1140 ¤ክፍል 015↓↓↓ t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1152 t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1152 ¤ክፍል 016↓↓↓ t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1158 t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1158 ¤ክፍል 017↓↓↓ t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1163 t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1163 ¤ክፍል 018↓↓↓ t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1169 t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1169 ¤ክፍል 019↓↓↓ t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1198 t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1198 ¤ክፍል 020↓↓↓ t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1206 t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1206 ¤ክፍል 021↓↓↓ t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1219 t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1219 ¤ክፍል 022↓↓↓ t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1225 t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1225 ¤ክፍል 023↓↓↓ t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1230 t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1230 ¤ክፍል 024↓↓↓ t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1243 t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1243 ¤ክፍል 025↓↓↓ t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1252 t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1252 ¤ክፍል 026↓↓↓ t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1262 t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1262 ¤ክፍል 027↓↓↓ t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1279 t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1279 ¤ክፍል 028↓↓↓ t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1321 t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1321 ¤ክፍል 029↓↓↓ t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1332 t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1332 ¤ክፍል 030↓↓↓ t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1347 t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1347 ¤ክፍል 031↓↓↓ t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1360 t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1360 ¤ክፍል 032↓↓↓ t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1365 t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1365 ¤ክፍል 033↓↓↓ t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1424 t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1424 ¤ክፍል 034↓↓↓ t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1444 t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1444

«ነቢዩ ሙሳን عليہ السلام እና ተከታዮቻቸውን ከበዳዩ ፊርዐውን ግፍ ያዳነውና ባህሩን ያለመርከብ በሰላም ያሻገራቸው አላህ سبحانہ وتعالى « ከሁሉም ዓይነት የዱኒያና የኣኺራህ ሃሳብ፣ ጭንቀትና ስጋት እራሳችን፣ ቤተሰብና ኡመታችንን በሙሉ ይገላግለን🤲 ሀገራችንም ሰላም ያድርግልን🤲 منقول

« مَنْ جَعَلَتْ سِتْرَهَا طَاعَةً لله، جَعَلَ الله لَهَا نُوراً فِي القَلْبِ وَ بَرَكَةً فِي الحَيَاةِ » «መሸፈኗን አላህን ለመታዘዝ ያደ
« مَنْ جَعَلَتْ سِتْرَهَا طَاعَةً لله، جَعَلَ الله لَهَا نُوراً فِي القَلْبِ وَ بَرَكَةً فِي الحَيَاةِ » «መሸፈኗን አላህን ለመታዘዝ ያደረገች፣ አላህ በልቧ ዉስጥ ብርሀን ያደርግላታል፣ በህይወቷም በረካ ያደርግላታል።» نسأل الله ذلك ..نسأل الله الصبر والثبات = t.me/https_Asselefya1

ትዳር ፍካሬያዊ ፍቺውን መረዳት ይሻል። ሰሙን አቅልጣቹ ወርቁን ሳታውቁ ዘው ተብሎ የሚገባበት የሙከራ ምሽግ አይደለም። منقول

🔖ኢብኑ ኡሰይሚን አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል። 🔖የአሹራ ፃም አራት ደረጃዎች አሉት። የመጀመርያውና ዋናው ደረጃ ይህም የሚሆነው ዘጠነኛው፣ አስረኛውና አስራ አንደኛው ቀን መፆም ነው። እነዚህ ሶስት ቀናቶች በተከታታይ መፃም ከሁሉም የተሻለና ትልቁ ደረጃም ነው። በዚህ ላይ የሚጠቁም መረጃ መቷል። ኢማሙ አህመድ ሙስነዳቸው ላይ እንዳሰፈረቱ የአላህ መልእክተኛ (ከአሹራ በፊትና በኋላ በመፃም አይሁዶችን ተቃረኗቸው) ብለዋል። አንድ ሰው እነዚህን ቀናቶች ከፃመ በየወሩ ሶስት ቀን መፃም የሚያስገኘውን ትልቅ ትሩፋትንም ያገኛል። " ሁለተኛው ደረጃ ይህም ዘጠነኛውና አስረኛውን ቀን መፃም ነው። የአላህ መልእክተኛም ይህን አስመልክቶ አይሁዶች አስረኛውን ቀን ብቻ ነው የሚፃሙት ሲባሉ፦ አ ይሁዶችን መፃረር ይወዱ ነበርና {ቀጣይ አመት አላህ ካኖረን ዘጠነኛውንም ጨምረን እንፃማለን ብለው ነበርና}። ይህ ማድረግ ደሞ ሁሉንም ካፊሮች መፃረርም ጭምር ነው። 🏷 ሶስተኛው ጀረጃ አስረኛውና አስራ አንደኛው ቀን መፃም ነው። 🔖አራተኛውና የመጨረሻው ደረጃ ይህም አስረኛውን ቀን ብቻ መፃም ነው። አስረኛውን ቀን ብቻ ነጥሎ መፃም በተመለከተ ከፊል ኡለማዎች የተፈቀደ ነው ሲሉ ከፊሎቹ ደሞ የተጠላ ነው ብለዋል። 👉ከመረጃ አንፃር ይጠላል የሚለው ጠንካራ ስለሆነ ከዚህ ጭቅጭቅ ለመውጣት ሲባል ከአሹራው ቀን በፊት አንድ ቀን ማስቀደም ወይም ከአሹራ ቀን በኋላ አንድ ቀን ማስከተል ያስፈልጋል። [سلسلة لقاء الباب المفتوح (٩٥)] = t.me/https_Asselefya1

يقال : "إن طول الصحبة يورث الشبه" فكيف بمن صاحب القرآن؟! "ረጅም ጓደኝነት ተመሳሳይነትን ይፈጥራል" ይባላል። ቁርዓንን ጓደኛ ያደረገ ሰውስ?! = t.me/https_A
+1
يقال : "إن طول الصحبة يورث الشبه" فكيف بمن صاحب القرآن؟! "ረጅም ጓደኝነት ተመሳሳይነትን ይፈጥራል" ይባላል። ቁርዓንን ጓደኛ ያደረገ ሰውስ?! = t.me/https_Asselefya1

بَارَكَ الله لَكُما، وَبَارَكَ عَلَيْكُما، وَجَمَعَ بَيْنَكُمَا فِي خَيْرٍ የሱና እሕታችን ጦይቢ ልታገባ ለዚህ ላደረሳት ምስጋና ይገባ የሱና እህታችን በጣ
بَارَكَ الله لَكُما، وَبَارَكَ عَلَيْكُما، وَجَمَعَ بَيْنَكُمَا فِي خَيْرٍ የሱና እሕታችን ጦይቢ ልታገባ ለዚህ ላደረሳት ምስጋና ይገባ የሱና እህታችን በጣሙን ታምራለች በፆም በዱአዋ እዚህ ቀን ደርሳለች ደስታን ይወፍቅሽ በትዳር ሒወትሽ ተቅይ አቢድ ሷሊህ ሀፊዝ ልጅ ወፍቆሽ ደስ የሚል ሀያትን  አላህዬ ይስጥሽ መልካም ሀላል እሪዝቅ ጀሊሉ ይወፍቅሽ መብሩክ ብለናል እንኳን ደስ ያለሽ አላህ በፍቃዱ ለዚህ አበቃሽ ትዳር መስርተሻል ኢማንሺም ሞላ ምን ያስደስትሻል ታድያ ከዚህ ሌላ የደስታ የአለም ይሁን ጋብቻችሁ ሁሌም ተዋደዱ አላህ ይዉደዳችሁ መቻቻል ነዉና የትዳር ሚስጥሩ በአንድነት ፀንታችሁ በፍቅራችሁ አብሩ! «የኢብኑ ተይሚያ ጀመአ እህቶችሽ ደስታሺ ደስታችን ነዉ  መልካም የትዳር ዘመን እንመኝልሻለን «እንወድሻለን»🌸🌺 ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈• t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ውድ خيرፈላጊዎች مسجد السلام ሰላም መስጅድን በጋራ እንገንባ የሚገኘው በሳልመኔ ከተማ ሰላም መስጅድ ነው አሁን ባልንበት ወቅት ላይ ልጆች መቅሪያ አጥተው በባለፈው በገነባነው የመፀዳጃ ቤትና የጅናዛ ክላስ ውስጥ በመሆኑ የተነሳ እየተቸገሩ  ይገኛሉ ። እና በትህትና ተባብረን እንገንባ የአሏህን ቤት  በየጉሮፓችሁ   ሺር አድርጉት 10ም  ብር ቢሆን የሶደቃ ትንሺ የለዉም 📝የካውንቱ ቁጥር ይሀ ነው 8837419093140010 1000566840093 Selam mesjid ይህ መልካም ስራ አያምልጠን ገንዘባችንን እንኳን ለአላህ ቤት። ዝም ብለን በማይጠቅም ነገር ስንት እያወጣን አይደል እንዴ الَّذِينَ يُنفِقُونَ أَمْوَالَهُم بِاللَّيْلِ وَالنَّهَارِ سِرًّا وَعَلَانِيَةً فَلَهُمْ أَجْرُهُمْ عِندَ رَبِّهِمْ وَلَا خَوْفٌ عَلَيْهِمْ وَلَا هُمْ يَحْزَنُونَ እነዚያ ገንዘቦቻቸውን በሌሊትና በቀን በድብቅም በግልጽም የሚለግሱ ለእነርሱ በጌታቸው ዘንድ ምንዳቸው አላቸው፡፡ በእነርሱም ላይ ፍርሃት የለባቸውም እነርሱም አያዝኑም፡፡ (አል-በቀራህ - 274) قال النبي صلى الله عليه وسلم  (من بنى مسجدًا لله يبتغي به وجه الله تعالى، بنى الله له مثله في الجنة) የአላህ መልእክተኛ እንዲህ አሉ። መስጅድን የገነባ ሰው የአላህን ፊት ፈልጎበት አላህ በጀነት ውስጥ ቤት ይገነባለታል። https://t.me/+jP5daAxIoSllNDdk

የዘንድሮ (የ1448 ዓ.ሂ) የዓሹራ ጾም ከነገ ወዲያ ሃሙስ ሰኔ 18 ነው። ከፊቱ ወይም ከኋላው አንድ ቀን መጾም ተወዳጅ በመሆኑ ነገ ረቡዕ ሙሐረም 9ን፣ ወይም ከኋላው ጁሙዓን መጾም ይቻላል። ይበልጥ የሚወደደው ከፊት 9ኛውን እና 10ኛውን ቀን መጾም ሲሆን፣ ሁለት ቀን መጾም የማይችል ሰው ዋናውን የ10ኛውን ቀን ብቻ መጾምም ይቻላል። የዓሹራን ጾም መጾም ያለፈ የአንድ አመት ወንጀልን እንደሚያስምር ነቢዩ صلى اللہ عليہ وسلم ተናግረዋል። منقول

የቀጠሮ ስአታችን ደርሷል ግሩፑ ያላችሁ ሀያ ብቅ በሉ✋

የአሹራ ቀን የደስታ ወይም የሀዘን ቀን ተደርጎ መያዝ የለበትም። ↳ሺዓዎች ራሳቸዉን በመተልተል፣ በመደብደብ እንደሚያደርጉት አይደረግም። ↳ሱፊዎችና መሰሎች ይህን ቀን ኢድ አደርገው እንደያዙትም ልንይዘው አይገባም። 🎙الشيخ فوزان حفظه الله =

• የኔም አይቆጠርም በቃ 17 አመት ሁኜ ከኢትዮ የወጣሁ አሁን ስሄድ 18 ብዬ የምቀጥል ህእ¡ ´ =

🔖محضرة جديدة 01
• የትዳር ማጣፈጫ ቅመሞች ! 🎙አቡ ሒበቲላህ ሑሰይን || t.me/MohamedAliEdris

ቁ 2 በሴቶች ፕሮግሬሙ ይደገማል! የኛ ዉብ ሙሽራ ደስታሽ ደስታችን ነዉ..... መታደም የምትፈልጉ አዳራሻችን ሰፊ ስለሆነ ከታች ባለዉ አድራሻ አናግሩን ወደ አድራሹ እንድንወስዳችሁ
ቁ 2 በሴቶች ፕሮግሬሙ ይደገማል! የኛ ዉብ ሙሽራ ደስታሽ ደስታችን ነዉ..... መታደም የምትፈልጉ አዳራሻችን ሰፊ ስለሆነ ከታች ባለዉ አድራሻ አናግሩን ወደ አድራሹ እንድንወስዳችሁ

ሰው የልማዱ ባሪያ ነው፡፡ ከሰዎች ይልቅ ልማድህን መፍራት አለብህ፡፡ =

_alreelschallenge_ghtagainstcoronavirus_fightagainstcoronavirus.mp31.15 MB