ar
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

الذهاب إلى القناة على Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

تُعد قناة 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 14 220 مشتركاً، محتلاً المرتبة 6 119 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 384 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 14 220 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 01 أغسطس, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -59، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -1، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 18.50‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 8.05‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 2 630 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 1 144 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 0.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 02 أغسطس, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

14 220
المشتركون
-124 ساعات
+227 أيام
-5930 أيام
أرشيف المشاركات
« ቁርአንን በኢኽላስና በማስተንተን በትኩረት ማዳመጥ ትልቅ ምንዳ የሚያስገኝ ኢባዳ ነው =

ترتفع درجة الحرارة يوماً بعد يوم العفيف يغضّ بصره..والعفيفَة تتمسكُ بلباس التقوى ! «የሙቀት መጠኑ ከቀን ወደ ቀን ይጨምራል። ቁጥብ ወንድ ዓይኑን ዝቅ ያደርጋል፣ ቁጥብ ሴት ደግሞ የአላህን ፍራቻ የሚያላብሳትን ልብስን አጥብቃ  ትይዛለች።» «وكلاهما يُردد: {قُل نارُ جهنَّم أشدُّ حرًا}» = t.me/https_Asselefya1

قال اشيخ محمد علي فركوس حفظه الله: ሸይኽ ሙሐመድ አሊ ፋርኮስ፣ አላህ ይጠብቃቸው፣ እንዲህ ብለዋል፡- "الكلمة الطيبة تثمر في النفوس الزكية، والكلمة ال
قال اشيخ محمد علي فركوس حفظه الله: ሸይኽ ሙሐመድ አሊ ፋርኮስ፣ አላህ ይጠብቃቸው፣ እንዲህ ብለዋል፡- "الكلمة الطيبة تثمر في النفوس الزكية، والكلمة الجافية منفرة". "መልካም ንግግር በንፁህ ነፍስ ውስጥ ፍሬ ያፈራሉ፣ ሻካራ ቃላት ግን ይገፉታል።"
📙[الفتوى رقم (٤٤٣)]
= t.me/https_Asselefya1

اللهم احفظ كل من أرادت الستر. ‏والحشمة اللهم أعزها في الدنيا.. ‏والآخرة…! 🤲

• ከቤተሰቦቿ ጀርባ ለሴት ልጅ ጋብቻ ወይም ፍቅር ቃል አትስጥ! ~በእውነት ብታፈቅራትም እንኳን...!«አላህን የማያስደስት ፍቅር አይባረክም አይሞላምም። በተፈቀደው መንገድ ለማግኘት ጠንክረህ ስራ !
ከቤተሰቦቿ ጀርባ ለሴት ልጅ ጋብቻ ወይም ፍቅር ቃል አትስጥ! ~በእውነት ብታፈቅራትም እንኳን...!«አላህን የማያስደስት ፍቅር አይባረክም አይሞላምምበተፈቀደው መንገድ ለማግኘት ጠንክረህ ስራ ! = t.me/https_Asselefya1

የሙስሊም ህይወት ያለ ቁርአን ከባህር እንደወጣ አሳ ነው ! =

• እውነተኛ ወንድነት ማለት ቁጥብ ሴቶችን ማሳደድ ወይም ራስን ለቸልተኝነት ማጋለጥ ሳይሆን ዓይንን ዝቅ ማድረግ፣ ጉዳት ከማድረስ መቆጠብ እና ክብርን መጠበቅ ነው። = t.me/https_Asselefy
እውነተኛ ወንድነት ማለት ቁጥብ ሴቶችን ማሳደድ ወይም  ራስን ለቸልተኝነት ማጋለጥ ሳይሆን ዓይንን ዝቅ ማድረግ፣ ጉዳት ከማድረስ መቆጠብ እና ክብርን መጠበቅ ነው። = t.me/https_Asselefya1

« تَزَوَّجِـيهِ سـَلَفِي آو مـُوتِي عَزبــَآء ! « ሰለፍዩን አግቢ ፣አለዛ ላጤ ሁነሽ ሙች! « فلآ خَيرٍ فِي رَجُـل يُمـآزِحُ آلنسـآء ! • ከሴቶች
« تَزَوَّجِـيهِ سـَلَفِي  آو مـُوتِي عَزبــَآء ! « ሰለፍዩን አግቢአለዛ ላጤ ሁነሽ ሙች! « فلآ خَيرٍ فِي  رَجُـل  يُمـآزِحُ  آلنسـآء !ከሴቶች ጋር የሚቃለድ ወንድ ላይ ምንም መልካም ነገር የለም ! = t.me/https_Asselefya1

‏⠀⠀ أخـيـتـي. ~ እህቴ.... «هل تعلمينَ كيْفَ تكونينَ عفِيفَة⁉️ «ቁጥብ እንዴት እንደምትሆኚ ታዉቂያለሽን !? «#العـِفَــة هيَ ألّا تفتحي قلبَكِ إ
‏⠀⠀  أخـيـتـي. ~ እህቴ.... «هل تعلمينَ كيْفَ تكونينَ عفِيفَة⁉️ «ቁጥብ እንዴት እንደምትሆኚ ታዉቂያለሽን !? «#العـِفَــة هيَ ألّا تفتحي قلبَكِ إلَا لِـ مَـــنْ #أحلّـهُ الله لكِ ..» « ቁጥብነት ማለት አላህ ለአንቺ የፈቀደዉ ሰዉ ካልሆነ በስተቀር ልብሽን ላትከፍቺ ነዉ። » «اجعلي شعارك القلب صائم حتى يأذن الله له بالحلال !» «አላህ በሀላል እስኪፈቅድለት ድረስ ልብ ፆመኛ ነው  በማለት መፈክርሽ አድርጊ!» = t.me/https_Asselefya1

ደርስ ~ •  ኪታቡ:- ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም •  ክፍል:- ❼ •  የኪታቡ ሶፍት ኮፒ በpdf፦  t.me/IbnuMunewor/9250

«هناك #امرأة إذا فقدتها ..لو بقيت طول عمرك تجمع شتات صورتها في امرأة أخرى لن #تعوضها.» «አንዲት ሴት አለች፣ ብታጣት ፣ ህይወትህን ሙሉ ምስሏን በሌ
«هناك #امرأة إذا فقدتها ..لو بقيت طول عمرك تجمع شتات صورتها في امرأة أخرى لن #تعوضها «አንዲት ሴት አለች፣ ብታጣትህይወትህን ሙሉ ምስሏን በሌላ ሴት ላይ ለማጣመር ብትሞክርም፣ ልትተካት አትችልም።» = t.me/https_Asselefya1

⌮ ‏قال الشيخ محمد بن صالح العثيمين رحمه الله : 🔖ሸ ይኽ ሙሐመድ ኢብኑ ሷሊህ አል-ዑሰይሚን (አላህ ይዘንላቸዉ) እንዲህ ብለዋል፡- « عود لسانك إدا أغضبك أو
‏قال الشيخ محمد بن صالح العثيمين رحمه الله : 🔖ሸ ይኽ ሙሐመድ ኢብኑ ሷሊህ አል-ዑሰይሚን (አላህ ይዘንላቸዉ) እንዲህ ብለዋል፡- « عود لسانك إدا أغضبك أولادك أو أهلك أن تدعو لهم بالخير ! » «ልጆችህ ወይም ቤተሰቦችህ ሲያስቆጡህ ምላስህን ለነሱ በመልካም ዱአ እንዲያደርግ አስለምደዉ።»
| لقاءات الباب المفتوح: 187 |
= t.me/https_Asselefya1

«የማለዳ ቲላዋ ግብዣዬ =

• ልብ ይገለባበጣል...አላህን ፀናት ጠይቁት...አትታለሉ...! አላህ ሆይ ፀናትን እንጠይቅሀለን 🤲 =
• ልብ ይገለባበጣል...አላህን ፀናት ጠይቁት...አትታለሉ...! አላህ ሆይ ፀናትን እንጠይቅሀለን 🤲 =

←أيتـهـا العفيـفــة « አንች ቁጥቧ ሆይ ←الحِجَاب نوعَان: «ሒጃብ ሁለት አይነት ነዉ... ←حجاب لـ"دفـع" الأنظار »እይታን የሚከላከል ሒጃብ ! ←و حجاب لـ"ج
←أيتـهـا العفيـفــة « አንች  ቁጥቧ ሆይالحِجَاب نوعَان: «ሒጃብ ሁለት አይነት ነዉ... ←حجاب لـ"دفـع" الأنظار »እይታን የሚከላከል ሒጃብ ! ←و حجاب لـ"جذب" الأنظار »እይታን ለመሳብ የሚያደርግ ሒጃብ ! ←فـأي الحجـابيـن حِجـابكِ ~ የትኛዉ  ሒጃብ ነዉ የአንች ? ← لا تهتمِي برضَا النَّاس ، «ሰዎችን ለማስደሰት አትጨነቂ..وليڪُن همَّك رِضا ربَّ النَّاس. « የሰዎችን ጌታ የሆነዉን አላህ ለማስደሰት አስቢ ተጨነቂ.... = t.me/https_Asselefya1

🎀ነፃ መስለው ነፃነትሽን የሚበሉሽ ነገሮች፦ ↝ነፃ ዋይፋይ የግል መረጃሽን ! ↝ነፃ ሶሻል ሚዲያ ትኩረትሽን! ↝ነፃ ጊዜ ስነ_ስረዓትሽን ፣አቅልሽን ! ↝ነፃ ትኩረት ሰላምሽን! ↝ነፃ ምግብ ክብርሽን
🎀ነፃ መስለው ነፃነትሽን የሚበሉሽ ነገሮች፦ነፃ ዋይፋይ የግል መረጃሽን ! ↝ነፃ ሶሻል ሚዲያ ትኩረትሽን! ↝ነፃ ጊዜ ስነ_ስረዓትሽን ፣አቅልሽን ! ↝ነፃ ትኩረት ሰላምሽን! ↝ነፃ ምግብ ክብርሽን ! ↝ነፃ መዝናኛ እንቅልፍሽን! ↝ነፃ ሐሜት ጥሩ ስምሽን ! 🔖ነፃ ሲሆን ለምን ብለሽ መጠየቅ ልመጂ ! = t.me/https_Asselefya1

• የኔ ልባም ሴት ! «መውደቅሽ ለጠላቶችሽ ድግስ እንዳይሆን መበርታት እና በፈገግታ መፅናት ግዴታሽ ነው። » ”በርቺልኝ የኔ ልእልት" = t.me/https_Asselefya1
የኔ ልባም ሴት ! «መውደቅሽ ለጠላቶችሽ ድግስ እንዳይሆን መበርታት እና በፈገግታ መፅናት ግዴታሽ ነው። » ”በርቺልኝ የኔ ልእልት" = t.me/https_Asselefya1

📖سورة اكهف 💭 ማራኪ የሱረቱል ከህፍ ቂርአት 🎧تــلَآوٌةّ خــآشــعــةّ 🔗 t.me/Menhaje_Aselefiy