ch
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

前往频道在 Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

显示更多

📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览

频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 008 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 118,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 454 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 008 名订阅者。

根据 01 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -117,过去 24 小时变化为 -9,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 24.98%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.07% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 500 次浏览,首日通常累积 851 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

凭借高频更新(最新数据采集于 02 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

14 008
订阅者
-924 小时
-407 天
-11730 天
帖子存档
• ሁሉም ሙእሚኖች የአላህ ወሊዮች ናቸው። እንደ ኢማናቸው ጥንካሬ እና እንደ ተቀዋቸው ልዩነት የወሊይነት ደረጃቸው ይለያያል። = የቴሌግራም ቻናል፦ t.me/IbnuMunewor t.me/IbnuMunewor

አልጫነት ይቁም ወንድነት ይለምልም! እኔ አላልኩም 🙌

ነዓም ይህ ያስማማናል!! ከሁሉም በላይ ወንድሞችም ሆናችሁ እህቶችም በደንብ ዝግጅትና በራሳችን ላይ መስራት ያለብን ከመህሩ በላይ በዲናችን ላይ ያለን ጥንካሬ እንዲሁም ትዳሩ ላይ ከገባን ቡሀላ የህይወታችን አጋር ለምንለው ምን የምንመኘውንና ከአሰብነው በላይ ያማረና የሰመረ ትዳር መኖር እንድንችል የሚያደርገንን የእውቀትንና የአስተሳሰባችን ብልሀት ላይ ብሎም የተግባር ሰው ለመሆን በራሳችን ላይ በደንብ እንስራ ሲቀጥል ወንድሞች ከመህሩ በላይ ንግስትህን ከአስገባሀት ቡሀላ የምታስተዳድርበት አቅምና ልከኛም ቢሆን የኑሮ ደረጃ ይኑርህ በኪታብ ወይ በቁርአን ብሎም በመፋቂያም ቢሆን እንኳ የምታገባት የማስተዳደር የምትመግባትና የምትንከባከባት የኑሮ አቅም ከሌለህ ልከክልሽ እከኪሊኝ ነው የሚሆነው ትዳሩ ያሁሉ የታሰበውም ፍቅር ጠፍቶ መጨቃጨቅና ያም እንኳ ባይኖር ስደትን እንደመፍትሄ አርጋችሁ ሂደሽ የተወሰነ ሰርተሽ ትመጪያለሽ ህይወታችንን ለማቅናት ወዘተ.... እየተባለ ሁለት ልቦች እየተነፋፈቁ የርቀት ትዳርና የናፍቆት ስቃይ ውስጥ የሚገባው ከምንታዘበው ነው ዳሰስ ያረግነው እንጂ አቅሙ ሳይችል ኡስታዝ ስለሆነ or የሚዲያ ሰው ስለሆነ ብቻ በኪታብና ቁርአን እየተባለ ኒካህ ተሳስሮ ስንቱ ህይወቱ እየተመሰቃቀለ እንዳለ ለሁላችንም አይሠወርምና አሏህ ለኛም ለእናተም ከሱ ዘንድ ስጦታ የሆነን ያማረ የትዳር ህይወት ይወፍቀን ጨርሻለሁ🙌🙌🙌 = t.me/Qudwatii1/2124

ደስ የሚል ነዉ! አልታወቀምጅ ዳእዋ እንቅስቃሴ የለም እኮ!2023.2022 ላይ የነበረ ወኔ ግን የት ገባ¿ ብቻ ከዚህ ምክክር በኋላ የተሻለ ነገር ይመጣል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ! በርቱ🙌

እንድህ ያስማማናል! ግን እከሌ በኪታብ፣በቁርአን አግብታለች እና አንችም አይባልም! ተመካክሮ በመጠነኛ መህር መስማማቱ መልካም ነዉ። ግን በቂ ማስተዳደሪያ ነገር ሳይኖረዉ በኪታብ ወይ በቁርአን ላግባ ብሎ ልጅቷ መጨቆን አግባብ አይደለም። ከመህር ይልቅ ከጋብቻ በኋላ መተዳደሪያዉ ላይ ጠንክሩና ስሩ ወንዶችዬ! ዋናዉ እሱ ነዉና!

Qur_an_quran_surah_like_foryou_shortvideos_live_viralvideos_viralM4A.m4a1.07 MB

ምን እየሰሩ ነዉ ስላ የገባዉ ይንገረኝ

አስተዉሉ እንዴ ወረዴ በራሳችሁ ላይ እንዳተገብሩት ሴቶች! ዙሪያ አስተዉሉ!

በህይወት ዘመንህ ልታዳብራቸው ከሚገቡህ ብልሃቶች አንዱ፣ ሰዎች ስላንተ የሚናገሩትን ነገር አልፎ የመሄድ ብልሃት ነው። ብንወድም ባንወድም፣ ወደ እኛ ደረሰም አልደረሰም፣ ሰዎች ስለእኛ ጤና ቢስ ነገር ከመናገር  ወደ ኋላ አይሉም። t.me/abdu_rheman_aman t.me/abdu_rheman_aman

ኢብኑ ሐዝም እንዲህ ይላሉ፡ "ለጓደኛህ ነፍሱን የሚጎዳውን ፣ በማወቁ የማይጠቀምበትን ነገር አትንገረው። ይሄ የወራ ^ ዶች ተግባር ነው።" [ረሳኢሉ ኢብኒ ሐዝም፡ 106] = የቴሌግራም ቻናል፦ t.m
ኢብኑ ሐዝም እንዲህ ይላሉ፡ "ለጓደኛህ ነፍሱን የሚጎዳውን ፣ በማወቁ የማይጠቀምበትን ነገር አትንገረው። ይሄ የወራ ^ ዶች ተግባር ነው።" [ረሳኢሉ ኢብኒ ሐዝም፡ 106] = የቴሌግራም ቻናል፦ t.me/IbnuMunewor t.me/IbnuMunewor

🎙 የሂዳያ ወጎች ▶️   📚የነዚያን ጀግኖች ታሪክ ልንዘክር፣ ገድላቸውን ልናወጋ ነው! 🔗―ገባ ገባ በሉ! https://t.me/Sle_qelbachn1?livestream=df105018f5a5bbf491

الحمد لله الذي بنعمته تتم الصالحات አስደሳች ለሊት ወላህ ! አላህ ያስደሳቹ ! በተለያየ አለም ያላችሁ ውድ ሰለፊ እህት ወንድሞቻችን አላህ ከክፉ ነገራቶች ሁሉ ይጠብቃችሁ።🤲 መልካም ለሊት ! ጥር 2/2018 ከለሊቱ 6:31

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ― ይህ በምስሉ ላይ የምታዩት ወንድማችን የሁለት ልጆች አባት ነው። አብዛኞቻችሁ እንደምታውቁት ቀደም ሲል በቴሌግራም ግሩፕ ተከፍቶለት በተደረገለት ርብርብ ከአላህ በታች በእናንተ እርዳታ የኩላሊት እጥባት (Dialysis) እያደረገ ቆይቷል። ለአንድ ዓመት ከሦስት ወር አዲስ አበባ (ሀያት አደባባይ በሚገኘው በያኔት ሆስፒታል)፣ ከዚያም ካለፈው ዓመት የአረፋ በዓል ጀምሮ እስካሁን ድረስ በደሴ ከተማ የኩላሊት እጥባት ሲያደርግ ቆይቶ ወደ ሁለት ዓመት ሊሞላው ነው። በዚህ ሂደት ውስጥ ከጎኑ የቆማችሁ ኡስታዞች፣ ወንድሞችና እህቶች አላህ ጤናችሁን ይስጥልኝ፤ ጀዛኩም አላሁ ኸይራን። አሁን ግን ሁኔታው አስፈሪ ሆኗል። ወንድሜ አይኔ እያየ እየቀለለ ነው። ቀድሞ በሳምንት ሁለት ቀን ይታጠብ የነበረው አሁን በሳምንት ሦስት ጊዜ እንዲታጠብ ታዟል። ለአንድ እጥባት 4,500 ብር፣ በሳምንት 13,500 ብር እያወጣን ነው፤ የመድሃኒት ወጪው ደግሞ የባሰ ነው። አሁን ላይ አንድ ተስፋ አግኝተን ነበር። ታናሽ ወንድሙ ኩላሊቱን ሊሰጠው ፈቃደኛ ሆኖ በአዲስ አበባ ጳውሎስ ሆስፒታል ሙሉ ምርመራውን ጨርሰን ለንቅለ-ተከላ ቀዶ ጥገናው ዝግጁ ሆነናል። ቀጣይ ሳምንት ትሰራለህ ተብሏል። ነገር ግን ይህንን ለማድረግ የገንዘብ አቅማችን ፈጽሞ አልቻለም። ሐኪሞቹ ሂደቱ እስከ 1 ሚሊዮን ብር ሊፈጅ እንደሚችል ነግረውናል። (በቅርቡ የተሰሩ ሰዎች እስከ 900 ሺህ ብር እንደፈጀባቸው አይተናል)። እኛ እጅ ላይ ያለው ግን 300,000 (ሦስት መቶ ሺህ) ብር ብቻ ነው። ወገኖቼ! ወደ እናንተ ከመመለስ ውጪ አማራጭ አጣን፤ ጨነቀን። እባካችሁ ፕሮሰሱ አልቆ በገንዘብ እጦት ምክንያት ወንድማችንን እንዳናጣው ተባበሩን። ትንሽ የምትሉት ነገር የለምና ህይወቱን እንታደገው። የባንክ ሂሳብ ቁጥሮች፡- ንግድ ባንክ (CBE) 1000580802684 አባይ ባንክ 2061011073393010 ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ 1830758700001 ሂጅራ ባንክ 1009072710001 ዘምዘም ባንክ 0035717820101 አቢሲኒያ ባንክ 45534529 የሂሳብ ስም፡- መካሻው አብደላ ሙሀመድ (Mekashaw Abdela Muhammed) ✍አንድት የሱና እህታችሁ የጭንቅ መልዕክት!

• ስደት ላይ ስትኖር ጠንካራ መሆን ምርጫሽ ሳይሆን ግደታሽ ነዉ። So ጠንከር በይ አይዞሽ! =

ለወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ገቢ ተማሪዎች በተዘጋጀው Welcome ፕሮግራም  ላይ በጉራጌ ዞን ከተሰጠ ምክር የተወሰደ... 🎙ወንድም አቡ ሱፍያን t.me/AbuSufiyan_Albenan