💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
前往频道在 Telegram
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
显示更多📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览
频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 999 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 117,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 452 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 999 名订阅者。
根据 02 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -110,过去 24 小时变化为 0,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 26.36%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.07% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 693 次浏览,首日通常累积 851 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
凭借高频更新(最新数据采集于 03 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
13 999
订阅者
无数据24 小时
-407 天
-11030 天
帖子存档
•ሰዋ ካርድ ባለ 115 ፣ ሞባይሊ ባለ 30
ካላችሁ አሳዉቁኝ የመስጅድ የተነየተ ካለ በአካዉንት ገቢ እናደርጋለን👇👇
@Selefya_Menhaji @Selefya_Menhaji
• እዉቀትን በመፈለግ ላይ ፀንቶ ለመቀጠል ከሚያግዙ ምክንያቶች ዉስጥ ቀላል እና አጠር ካለ ኪታብ መጀመር አለበት ያን የጀመረዉን ኪታብ ከጨረሰ ጥሩ የሆነ እዉቀትን ያገኛል።
=• የምስጋና መስፈርቶች 3ናቸዉ ። ከሶስት አንዱ ከተወገደ ምስጋና አይሆንም።
1•በምላስ ማሳወቅ(ማመስገን)
2•በልብ ዉስጥ ማመን(ማረጋገጥ)
3• አላህን መታዘዝ ላይ መስራት......!
• አላህ ፀጋዉን በአንተ ላይ የዋለዉ እንድታመሰግነዉ እሱን እንድትገዛ እንጅ እንድትኩራራ፣ ምድር ላይ ፈሳድ እንድታመጣ አይደለም።
=
ሰሞን አልመች እያለኝ ጠፍቸ ነበረ በሉ ዛሬ ሞሎቸላችኋለሁ እሺ መልካም አዳር ካቆምንበት እንቀጥላለን ኢንሻ አላህ
ባልና ሚስት ተመልከቱ 👆 ሚስት ጮሀ ጮሀ እሱ ዝም ብሎ መጨረሻ ላይ ዝም ብል ይሻለኛል ትላለች....ግንኮ አዉርታ ጨርሳለች .... ለማንኛዉም ፈገግ በሉ 🙌 ልዩነታችን የሰፋ ነዉ ! እን አመላችን ያዙን ባሎችዬ
=
ማግባት እንደሚፈልግ በምልክት እግሩ ላይ ስሎ ለሚስቱ ሲያሳያት ዉጤቱ ከጎን ተመልከቱ¡ ምን ማድረግ ይቻላል...!
• ከቁርአን አንቀፁ ጋር ቪዶወ ላይ የሚታዬ ምስሎች ከልብ ሁነሽ እያቸዉ እና ራስሽን ፈትሽ!! ተሸፈኚ !
=
• ዱአ ስናደርግ እጃችን እንዴት እንደምናደርግ እና አይናችን የት መመልከት እንዳለብን በምስል እይታ ...!
=
Repost from ስለ ቀልባችን
▶️ወንጀል ላደከማት ነፍስ!
📚 አድ-ዳእ ወድ-ደዋእ(ሙኽተሶር) ኪታብ ቀጥታ ስርጭት👇
https://t.me/Sle_qelbachn1?livestream=4376754225daa49ec7
