💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
前往频道在 Telegram
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
显示更多📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览
频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 859 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 284,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 566 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 859 名订阅者。
根据 25 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -191,过去 24 小时变化为 6,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 24.98%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.06% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 462 次浏览,首日通常累积 840 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
凭借高频更新(最新数据采集于 26 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
13 859
订阅者
+624 小时
-317 天
-19130 天
帖子存档
Repost from 🛍ረውዳ ኢስላሚክ ኮሌክሽን👜🥿👗📚
ምንድን ነው መዝርክረክ ?ውዷ እህቴ ባለችሽ አቅም እራሰሽን ጠብቂ መቀባት ያለብሽን ተቀቢ ኧረ እቤትሽ ውስጥ ልጠሽ የምትጢው የቲማቲም እና የ አቯካዶ ልጣጭ ከልብሽ ከተነሳሽ የውበት መጠበቂያ ይሆናል አራስሽ ለመጠበቅ ግዴታ ውድ ፕሮዳክት መግዛት አይጠበቅብሽ ነገር ግን አቅሙ ካለሽ የሚስማማሽን ገዝተሽ ብትጠቀሚም ስህተት አይደለም ። ደግሞ አንድ አንድ እህቶች አላቹ የሰውን ሞራል ምትገሉ ከቫዝሊን ውጪ ምናምን አያላቹ እራሳቸውን የሚጠብቁትን የምታጥላሉ ላንቺ የተመቸ ቫዝሊን ለሌላዋ ላይመች የችላል so ከቻልሽ አንቺም በተቻለሽ አቅም እራስሽን ለመጠበቅ ሞክሪ ካልሆነ ዝም በይ ! ሀቂቃ እህቶቼ እራሳቹን በደንብ ተንከባከቡ መብላት ባለባቹ ሰዓት ምግባቹን ብሉ ማረፍ ባለባቹ ሰዓት እረፋ ገና በሀያዎቹ ውስጥ ሆናቹ እንደ ሰላሳዎቹ አትገርጅፉ ።
ለራሳቹ ፏ በሉ ግዴታ ሰትወጡ ብቻ ማማር አለባቹ እንደተባላቹ ነገር እቤት ውስጥ አትዝረክረኩ ለራሳቹ ተበጃጁ !በተለይ ባለ ትዳር እህቶቼ ሀቂቃ በበለጠ አናንተን ነው ሚመለከተው ካገባቹ በኋላ እራሳቹን ትጥላላቹ ፀጉራቸንም ስሩ አበጥሩ በሚያምር መልኩ አሲዙ እንደ ቀንድ አቁማቹ ባላቹንም አታስደንግጡ አትንጨባረሩ እራሳቹን ደግሞ አለባበሳቹን እቤት ውስጥ አሳምሩ ጪስጪስ የሚል ሺቲ ለብሳችሁ አትጠብቁ ያለ በለዚያ ባሎቻችሁ ውጪ ውጪ ማየት ይጀምራሉ ሀቢባቲ ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ ነው ተግባባን ? https://t.me/beyt_nisa_selefyat1
Repost from 🛍ረውዳ ኢስላሚክ ኮሌክሽን👜🥿👗📚
ምንድን ነው መዝርክረክ ?ውዷ እህቴ ባለችሽ አቅም እራሰሽን ጠብቂ መቀባት ያለብሽን ተቀቢ ኧረ እቤትሽ ውስጥ ልጠሽ የምትጢው የቲማቲም እና የ አቯካዶ ልጣጭ ከልብሽ ከተነሳሽ የውበት መጠበቂያ ይሆናል አራስሽ ለመጠበቅ ግዴታ ውድ ፕሮዳክት መግዛት አይጠበቅብሽ ነገር ግን አቅሙ ካለሽ የሚስማማሽን ገዝተሽ ብትጠቀሚም ስህተት አይደለም ። ደግሞ አንድ አንድ እህቶች አላቹ የሰውን ሞራል ምትገሉ ከቫዝሊን ውጪ ምናምን አያላቹ እራሳቸውን የሚጠብቁትን የምታጥላሉ ላንቺ የተመቸ ቫዝሊን ለሌላዋ ላይመች የችላል so ከቻልሽ አንቺም በተቻለሽ አቅም እራስሽን ለመጠበቅ ሞክሪ ካልሆነ ዝም በይ ! ሀቂቃ እህቶቼ እራሳቹን በደንብ ተንከባከቡ መብላት ባለባቹ ችዓት ምግባቹን ብሉ ማረፍ ባለባቹ ሰዓት እረፋ ገና በሀያዎቹ ውስጥ ሆናቹ እንደ ሰላሳዎቹ አትገርጅፋ ።
ለራሳቹ ፏ በሉ ግዴታ ሰትወጡ ብቻ ማማር አለባቹ እንደተባላቹ ነገር እቤት ውስጥ አትዝረክረኩ ለሳቹ ተበጃጁ !በተለይ ባለ ትዳር እህቶቼ ሀቂቃ በበለጠ አናንተን ነው ሚመለከተወ ካገባቹ በኋላ እራሳቹን ትጥላላቹ ፀጉራቸንም ስሩ አበጥሩ በሚያምር መልኩ አሲዙ እንደ ቀን አቁማቹ ባላቹንም አታስደንግጡ አትጨባረሩ እራሳቹን ደገሞ አለባበሳቹን እቤት ውስ አሳምሩ ጪስጪስ የሚል ሺቲ ለብሳቹ አትጠብቁ ያለ በለዚያ ባሎቻቻቹ ውጪ ውጪ ማየት ይጀምራሉ ሀቢባቲ ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ ነው ተግባባን ? https://t.me/beyt_nisa_selefyat1
🔴አሁን ቀጥታ ስርጭት ቂርአት
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
📚ኪታብ፦ ተውጅሀት ሊልሙዕሚናት ሀውለ አት_ተበሩጅ ወሱፉር
🎙በወንድም አቡ ሒበቲላህ ሁሰይን
ተ
ጀ
መ
ረ
👉ሸር አድርጉት ተቀላቀሉ
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy?livestream=7c20006218f4135b68
ሚስቴ በጠዋቱ
-"አሏህ ችግርህን ገደል ውስጥ ይክተትልህ!"
ብላ መረቀችኝ
ባል -"ኧረ ገደል ዉስጥ እንኳን አትግቢብኝ"
እላታለዉ
ሚስት-"ሀቢቢ! እኔን ሳይሆን ችግርህን ነዉ ያልኩት እኮ"አለችኝ ደስተኛ ሆና
ባል-"ነዉንዴ በይ እሺ ሰላም ዋይ" ብዬ ወጣሁ
#ፈገግታ ሱና ነው! ፈገግ ስትሉ ዋሉ
=
➩ዛሬ ነገ ከልቤ አወጣታለሁ ብሎ ችላ አላትና ሚስቱ ሆነች። አሉ
ዛሬ ነገ እተወዋለሁ አለና ሱሱ ሆነ! ወዳጀ የማህበራዊ ሚዲያን እየቀነሳችሁ ረመዳናችንም በራችን ላይ ደርሷል እኛም በዛው በወጀላችን ቀጥለናል ምን ይሻለናል? በሉ ካሁኑ እንለማመደው ሚዲያውን ቀንሰን በኢባዳ ላይ እንበርታ። ከአሁኑ ያልተለማመደችው ልባችን ነገ ረመዳናችንን ሳንጠቀምበት ጥሎን እንዳይሄድ ያስፈራናል።
http://t.me/https_Asselefya1
Repost from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
«አንቱ ሰው መለያየት ማለት እንዴት ነው?» ብሎ ጠያቃቸው።
እሳቸውም፦«ምንም ትውስታ ማጣት ነው።» ብለው መለሱለት።
«አንቱ ሰው አልገባኝም!»
«የኔ ልጅ ናፍቆት ትውስታ አለው። ትዝታ ትውስታ አለው። ሀዘን፣ ደስታ፣ ፍቅር፣ ሌላው ቢቀር ጥላቻ እንኳ ትውስታ አለው። ከሚወድህ ከምትወደው በአካል መራራቅ አይደለም መለያየት ማለት። አብረህ መኖር አለመቻል ማለት አይደለም መለያየት። መለያየት ማለት ትውስታ ማጣት ነው። ትዝታ አልባ መሆን። የኔ ልጅ ሰዎች እንደ ሰጠሀቸው ቦታ ያህል ነው ትውስታቸው። እንዳቀረብካቸው ያህል ነው ልብህ ላይ የሚመላለሱት። ለምታውቃቸው ሰዎች ትውስታ እስካለህ አልተለየሀቸውም።»
የማይጠቅማችሁን ከማስታወስ ጌታዬ ይጠብቃችሁ!
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
ለመኖር… ጠንካራ መሆን ይጠበቅብሃል… የአካል ጥንካሬ ሳይሆን እያንዳንዱን መጥፎ ነገር የመቻል ጥንካሬ… መጥፎ ፊት ፣ ያልተገባ ባህሪ……
t.me/abdu_rheman_aman
የረመዷን ወር አቀባበል የሚል ፀሁፍ ልለጥፍላችሁ እንዴ ? ካነበብኩት ደስ አለኝ እና ላካፍላችሁ ከጅሎኝ ምን ትላላችሁ ?
አዎ አካፍሊን የምትሉ 👍
ተይዉ ይቅርብን የምትሉ 👎
ሀሳባችሁ ልይ እና 👓✍️
+1
ይህ ኪታብ ብዙዎቻችሁ ስትጠይቁኝ ነበር። ባማረና በተሻለ ሁኔታ መቷል። ሳያልቅባችሁ መውሰድ ትችላላችሁ።
¶ ፍቅር ለሁሉም ሰው ከባድ ላይሆን ይችላል፤ ናፍቆት
ግን ለሁሉም ሰው ከባድ ነው! ብርቱዎች እንኳን ሲናፍቁ አለማልቀስ የማይችሉበት ጊዜ አለ!
||
t.me/https_Asselefya1ስላገኘሽ ከሚኮራ.
እንዳያጣሽ ከሚፈራ. ከሚታገልልሽ ከሚያደንቅህ ከሚያከብርሽ ከሚጨነቅልህ ሰው ጋር ሁኚ ።
||🔴አሁን ቀጥታ ስርጭት ቂርአት
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
📚ኪታብ፦ ተውጅሀት ሊልሙዕሚናት ሀውለ አት_ተበሩጅ ወሱፉር
🎙በወንድም አቡ ሒበቲላህ ሁሰይን
ተ
ጀ
መ
ረ
👉ሸር አድርጉት ተቀላቀሉ
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy?livestream=7c20006218f4135b68
በነገራችን ላይ ሴት ፊት ካልሰጠች በስተቀር ማንም እሷን ለመንካት ድፍረት አይኖረዉም።
#ፊት አትስጡ ሴቶች
=ወንድሞቼ 2 3 4 ለማግባት የመጀመሪያዋን ሚስት ማሳወቅ ግደታ አይደለም በሚል ሽፋን ተደብቃችሁ የምታገቡ ወንድሞች አላህ ሁሉንም በፍትህ እንዲታስተዳድር እንዳዘዘህ እንዳትረሳ።
2 ሚስቶችህ ካሉህ ከሁለቱም ጋር እኩል ቀን ማደር ግደታህ ነው ።
ከመጀመሪያዋ ጋር ወሩን ሙሉ አብረህ እያደርክ 2ኛዋ ጋር ምሳ ምሳ ብቻ እየሄድክ ለመጀመሪያዋ ሚስት ማሳወቅ ግደታ አይደለም አትበል ።
ወንድሜ 2 3 4 የጀግና ወንዶች ናት መጀመሪያ ወንድ ሁን ከዛ 2 3 4 ታገባለህ ማንንም ሳትፈራ። ወንድማውይ ምክሬ ነው
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
ሚስት ቤት ስትዉል የባሏ ከስራ መመሻ ስአት ከመድረሱ በፊት ቤቷን እራሷን ፏ ብላ መጠበቅ አለባት ባል ቤቱ ሲገባ ቀድሞ የሚስቱ ግንባር ስሙ መግባት ያለበት ። ምን ልነግራችዉ መሠላችሁ ባል ሁሌ ከስራ ሲመለስ እንደማንኛዉም ሰዉ ደህና ዋላችሁ ብሎ የሚገባ ሚስት ይሄ ነገር አልተመቻትም እና ከእለታት አንድ ቀን ቀስ አድርጋ ትነግረዋለች በቃ ግንባሯ ስሟት እንድገባ ባል ምን ቢል ጥሩ ነዉ .... የማልዘልቅበትን አላስለምድሽም ተይኝ እ!? አረ ተዉ ወንዶቻችን ይሄ ያክል አትሁኑ እ¡ እኔዉ በጆሮዬ የሰማሁት የፃፍኩ ስለገረመኝ ምን ነካችሁ ወንዶች 🙌
=
