💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
前往频道在 Telegram
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
显示更多📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览
频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 801 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 306,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 575 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 801 名订阅者。
根据 31 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -203,过去 24 小时变化为 -8,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 26.55%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.00% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 665 次浏览,首日通常累积 828 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
凭借高频更新(最新数据采集于 01 十一月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
13 801
订阅者
-824 小时
-467 天
-20330 天
帖子存档
🌹اذكار الصباح🌹
🌸የጧት ዚክር🌸
አስጊና አሰቃቂ አስፈሪ ጨለማ
መብራት የሌለበት ቲንሸየ ሻማ
ማይነጋ መሳይ የሀሳብ ቀጠሮ
በመከጀል ተስፋ ነገን ዛሬ ቋጥሮ
መንጋቱን ታያለክ ባሳብ ተወጥሮ
◊صباح الخير
http://t.me/https_Asselefya1
" الَّذِينَ يَحْمِلُونَ الْعَرْشَ وَمَنْ حَوْلَهُ يُسَبِّحُونَ بِحَمْدِ رَبِّهِمْ وَيُؤْمِنُونَ بِهِ وَيَسْتَغْفِرُونَ لِلَّذِينَ آمَنُوا رَبَّنَا وَسِعْتَ كُلَّ شَيْءٍ رَحْمَةً وَعِلْمًا فَاغْفِرْ لِلَّذِينَ تَابُوا وَاتَّبَعُوا سَبِيلَكَ وَقِهِمْ عَذَابَ الْجَحِيمِ "
=
በሰፊው ሙስሊም ወገን ላይ ማጣበብ አያስፈልም !
በተፈቀዱ ነገሮች ላይ ወገኖቻችንን " ለምን ገዛህ ? ለምን ፈፀምክ ? " እያሉ መውቀስ ፣ ማነወር ወዳጆችን ፣ ወንድሞችን የሚያስበረግግ ከመሆኑ ጋር በመካከላችን ሊኖር የሚግገባን ጤናማ ግንኙነት ያሻክራል !
ወገኖቻችን ሐራምን እስካልተዳፈሩ ድረስ " አሳምረው
ቢገነቡ ፣ ያማራቸውን ቢነዱ ...." ሌላንም ሐላል ቢፈጽሙ ልናነውራቸው አይገባም !
https://t.me/Muhammedsirage
ትንሽ ስራ ለብዙ ለውጥ !
ለውጥ ለመፍጠር - ከልብህ ታትር
ስኬታማ ለመሆን - አጥና
ማንነትህን ለማስተካከል - ልማድህ ላይ ስራ
በዚህ መንገድ ከሄድክ የፈለግከው ማግኘት እጅግ በጣም ቀላል ይሆንልካል !
=
ወንድ ከልቡ የመነጨ ፍላጎት ኖሮት ሲያገባሽ ነዉ በደንብ ተንከባክቦ የሚይዝሽ። በሰዉ ግፊት ተገፋፍቶ ያገባሽ እመኚኝ ከአንች አይዘልቅም የሆነች ስህተት ሲያገኚብሽ ድሮም እኔ አልፈለኩሽ እያለ በነገር ያቆስልሻል። እና ልብ እያልሽ ማለቴ ነዉ።
=
√ ሒጃብ ከመልበስ ምን ከለከለሽ⁉️
♛ ክፍል ➀
◭ ለታላቁ ንግስናውና ለልቅናው በሚገባው መልኩ አላህን አመሰግነዋለሁ።
ወደ አላህ ውዴታና ወደ ገነቱ መንገድን ያመላከቱ በሆኑት ክቡር መልእክተኛው ላይ የአላህ ውዴታና ሰላም ይስፈን።
◮ ይህ የኢስላም መንገድ የተቃና መንገድ ነው። ዙሪያዉን መልካም ፍሬዎች አካበውታል። በመልካም ስነምግባርም ያንፃል። በጥብቅነት በንፅህና እንዲሁም በተሸፈነ ጌጥ ያንፀባርቃል። ከሙስሊሙ ማህበረሰብ ከቀጥተኛው ጎዳና ያፈነገጡ ሴትና ወንድ አማኞችኝ መረጋጋትና ሀሴት ወደ ተሞላበት ዱንያዊና አኼራዊ ተድላ ይመራቸዋል። ከዚህ እፁብ ድንቅ መንገዶቹ ውስጥ አምላካችን አላህ ለሴት ልጅ የንፅህናዋና ክብሯ መገለጫ ይሆን ዘንድ ሒጃብን በሷ ላይ ግዴታ ማድረጉ ነው።
◭ በተቃራኒው ከቀጥተኛው መንገድ ያፈነገጠ ማህበረሰብ ሁሉ ወደ ሀሴትና ጤናማነት የሚመራው እምነታዊ መድሀኒት የሚሻ በሽተኛ ማህበረሰብ መሆኑ የማይታበል ሀቅ ነው።
◮ አንድ ማህበረሰብ ከቀጥተኛው መንገድ ማፈንገጡ ከሚታወቅባቸው መሰረታዊ መገለጫዎችና የችግሩንም ጥልቀት ይፋ ከሚያደርጉ ጠንቆች መካከል በሙስሊም ሴቶች ውስጥ የተንሰራፋው መራቆትና መገላለጥ በዋናነት ይጠቀሳል። ይህ ጠንቅ በሚያስቆጭ መልኩ የሙስሊሙ ማህበረሰብ ሴቶች መገለጫ ከሆነ ሰነባብቷል። በዚህም ጠንቅ ትክክለኛው ኢስላማዊ አለባበስ እየደበዘዘ መጥቷል።
◭ የዚህ ታላቅ አደጋ መንስኤዎች ምንድናቸው? ይህን ጥያቄ ለመመለስ በተለያየ ደረጃዎች ውስጥ ያሉ ሴቶችን ጠይቀን በጥቅሉ አስር ዋና ዋና ምክንያቶችን ጨምቀን ለእናንተ አቅርበናል። እነዚህ እንስቶች ከሂጃብ የሸሹባቸውን መሰረታዊ ምክንያቶች ስናጤን ሚዛን የማይደፉ ደካማ ምክንያቶች መሆናቸውን ተገንዝበናል። የእያንዳንዳቸውን ምክንያት ተራ በተራ አብረን በዝርዝር እንመለከታለን።
ይ
ቀ
ጥ
ላ
ል
=ለአስተያየታችሁ ከልብ አመሰግናለሁ ቤተሰቦቼ ዘመዶቸ እና ከዛሬ ጀምሬ በአላህ ፍቃድ አሽሞንሙኔ እለጥፋለሁ!
እናንተም እያነበባችሁ ለሌሎች ለማሰራጨት ተዘጋጁ! ለሌሎች መመለሻ ሰበብ እንድንሆን አብረን እንተጋለን !
وفقنا الله لما يحبه ويرضاه
=
ያ ኒሳእ ራሳችን እንፈትሽ ዛሬ እኛ እንደት ነን ?
الخشب
ወይስ
الورقة
መልካም የራስ ፍተሻ ምሺት....✋
=
Repost from شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
«ደረቅ ሴት በፍፁም እንዳታገባ!!»
------------------------------
👉መጀመሪያ ትዳርን ስታስብ«እንጨት ነች ወይስ ቅጠል ብለህ ጠይቅ» ወንድም አለም ትዳር Join የሚባል የቴሌግራም ቻናል እንዳይመስልህ እሽ⁉️
📌 ያለፈ ታሪክ ያላት ሴት ይቅር ብለህ ልታገባት ትችላለህ!!
📌 መጥፎ ባህሪ ያላት ልጅ ትስተካከላለች ብለህ ልታገባት ትችላለህ!!
📌ምናልባት ባለማወቅ በተሳሳተ ግንዛቤ ቤተሰቦቿን ማህበረሰቧን ባትወድም እገራታለሁ ብለህ ልታገባት ትችላለህ!!
🥊ከሀገራችን ተጨባጭ አንፃር ዲኗ ላይ ደካማ ሁና ትስተካከላለች ትማራለች ብለህ ልታገባት ትችላለህ!!
........❌ነገር ግን በፍፁም አደራ የምልህ"ደረቅ መንቻካ» ሴት ወደ ህይወትህ ላይ ጭራሽ ማስገባት የለብህም።
👉ዶክተር ኢብራሂመል-ፈቂ ሲናገር.. ደረቅ እና ለዘብተኝነት ውርደት ሚመስላቸው እንስቶች ትዳር የሚፈርሰው በነሱ ጦስ ነው ምክንያቱም ለድርቀታቸው ሲሉ የትዳር ህይወታቸውን መስዋት ያረጋሉ ይላል።
ድርቅናን ለማፍረስ ከባድ ትግል ይጠይቃል ምናልባትም ከሷ በሆላ ሁሉንም ሴቶች በሷ ልክ ልትቀርፅ ትችላለህ‼️
...... ለዛም ነው የመናዊው ፀሀፊ የመፀሀፉን ርዕስ፦
( النساء العاندات لا يصلحن لزواج)
«ደረቅ ሴቶች ለትዳር አይሆኑም» ብሎ የሰየመው.....
👉ትዳር መተናነስን ይፈልጋል ።
👉ነገሮች ይስተካከሉ እንጂ ብዙ ችግር የለውም ማለትን ይፈልጋል ።
👉በጣም አይቶ ማለፍን ይፈልጋል ።
👉ደረቅ ሴት ደግሞ ሲበዛ ራስ ወዳድ ናት ለኢጎዋ ስትል ምንም ታረጋለች ።
👉ሀሳቧን አለመቀየሯ ለሷ ጀግንነት ይመስላታል።
👉በምክኒያት ልታሳምናት አትችልም ምክኒያቱም..ምክኒያታዊ አይደለችም ። 👉ተሳስተሻል እንድትባል አትፈልግም። 👉መሳሳት ለሷ ሞት ነው ።
👉ፍታኝ ለማለት ትቸኩላለች።
👉ከሱጋ መለያየት የቤተሰብ የሞራል አደጋ መሆኑን እያወቀች ግን እሱ ቢቀርባት ምንም እንደማይፈጠር ለማስመሰል ትተጋለች ።
👉ለድርቅናዋ እስከጥግ መስዋትነት ትከፍላለች።
.......እዚህ ጋር አረቦች ትዝ አሉኝ....‼️
📌አረቦች ሊያገቧት የፈለጓትን ሴት ሚቀርባት ሰው ጋ ይሄዱና በአሽሙር الخشب او الورقة ይላሉ እንጨት ናት ቅጠል ማለታቸው ነው ።
👉 ይህ ማለት ትንጭ እንጨት እንጨት ካለች ህይወት ነውና ደጋግሞ ያስብበታል ማለት ነው ።
«ስሚ ልንገርሽ»
📌አትተብች ወላሒ ባልሽ ባልሽ ነው በቃ‼️
📌ሁሉ ነገርሽ ለሱ ግልፅ መሆን አለበት!?
📌ብትተናነሺለትስ ዝቅ ብትይለትስ!? 📌📌ያልፈለግሽውን አርጊ ብሎሽ ብታረጊለትስ?
📌ከሱ ውጭ ሂወት አለሽ ???
👉ይህን አይነቱ የሴትነት ባህሪ ዛሬ ላይ እጅግ ከኛ ርቆ እያጣነው ከመጣን ከጥቂቶች ውጭ ዘመናት አለፉት ።
... ......ስንቶች ሴቶች ናቸው ባላቸውን በአስተሳሰብ ለመብለጥ ወይም ካንተ እሻላለሁ የሚለውን ለማሳያት ሚጥሩት በአሏህ??
......ስንቶቹ ናቸው ባሏ ይፈራታል እንዲባሉ ሚፈልጉ ሴቶች ታዲያ የዚህች አይነቷ ሴት ነች ከብት ??
..... እናማ ወንድሜ ያ ፀሀፊ ልክ ነው «ወላሒ ደረቅ እንስቶች ለትዳር አይሆኑም»። ገና ስታወራት እንኳን ዝምብላ «ጀሸእ» ኩራት ወይም ኢጎ ወጥሯት ለምን እንዲህ አደረገ ብላ በማይጠቅም ነገር ኢግኖር ካበዛች እንዴት ከሷጋ ልትዘልቅ ነው⁉️
🥊ድርቅና በውስጡ ኩራትን፣ ማን አለብኝነትን፣ማን ስለሆነ ነው እና ግትር መሆንን ያካታል።
ለዘብተኝነት የሴት ልጅ ሸማ ልበሷ ነው ቻይነት ያልተሰጣት ሴት ህይወቷን በራሷ ታፈርሰዋለች ።
👉ግትር ሴት ተጠንቀቂ ተስተካከይ‼️
.....Nur
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
Repost from ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
🛑የሪሳላቱ አል ሂጃብ ኪታብ ቂርአት
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🔖ክፍል 15
ተ
ጀ
መ
ረ
=
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream
የቤት አለቃ :
ወንዱ ወይስ ሴቷ ?
ከደርስ የተቆረጠ መልክት
https://t.me/Muhammedsirage
ሒጃብ ከመልበስ ምን ከለከለሽ ❓❓
ልለጥፍ ወይ ታነባላችሁ ? አንብቤት ወድጃት ላካፍላችሁ ብዬ....!
አዎ 👍
ላ 👎
አሳዉቁኝማችሁ የበለጠዉ አይቸ እወስናለሁ !
=
