💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
إظهار المزيد📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
تُعد قناة 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 13 801 مشتركاً، محتلاً المرتبة 6 306 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 575 في منطقة Ethiopia.
📊 مؤشرات الجمهور والحراك
منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 13 801 مشتركاً.
بحسب آخر البيانات بتاريخ 31 أكتوبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -203، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -8، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.
- حالة التحقق: غير موثّقة
- معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 26.55%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 6.00% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
- وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 3 665 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 828 مشاهدة.
- التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 0.
📝 الوصف وسياسة المحتوى
يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 01 نوفمبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.
ወደ አላህ ውዴታና ወደ ገነቱ መንገድን ያመላከቱ በሆኑት ክቡር መልእክተኛው ላይ የአላህ ውዴታና ሰላም ይስፈን።
◮ ይህ የኢስላም መንገድ የተቃና መንገድ ነው። ዙሪያዉን መልካም ፍሬዎች አካበውታል። በመልካም ስነምግባርም ያንፃል። በጥብቅነት በንፅህና እንዲሁም በተሸፈነ ጌጥ ያንፀባርቃል። ከሙስሊሙ ማህበረሰብ ከቀጥተኛው ጎዳና ያፈነገጡ ሴትና ወንድ አማኞችኝ መረጋጋትና ሀሴት ወደ ተሞላበት ዱንያዊና አኼራዊ ተድላ ይመራቸዋል። ከዚህ እፁብ ድንቅ መንገዶቹ ውስጥ አምላካችን አላህ ለሴት ልጅ የንፅህናዋና ክብሯ መገለጫ ይሆን ዘንድ ሒጃብን በሷ ላይ ግዴታ ማድረጉ ነው።
◭ በተቃራኒው ከቀጥተኛው መንገድ ያፈነገጠ ማህበረሰብ ሁሉ ወደ ሀሴትና ጤናማነት የሚመራው እምነታዊ መድሀኒት የሚሻ በሽተኛ ማህበረሰብ መሆኑ የማይታበል ሀቅ ነው።
◮ አንድ ማህበረሰብ ከቀጥተኛው መንገድ ማፈንገጡ ከሚታወቅባቸው መሰረታዊ መገለጫዎችና የችግሩንም ጥልቀት ይፋ ከሚያደርጉ ጠንቆች መካከል በሙስሊም ሴቶች ውስጥ የተንሰራፋው መራቆትና መገላለጥ በዋናነት ይጠቀሳል። ይህ ጠንቅ በሚያስቆጭ መልኩ የሙስሊሙ ማህበረሰብ ሴቶች መገለጫ ከሆነ ሰነባብቷል። በዚህም ጠንቅ ትክክለኛው ኢስላማዊ አለባበስ እየደበዘዘ መጥቷል።
◭ የዚህ ታላቅ አደጋ መንስኤዎች ምንድናቸው? ይህን ጥያቄ ለመመለስ በተለያየ ደረጃዎች ውስጥ ያሉ ሴቶችን ጠይቀን በጥቅሉ አስር ዋና ዋና ምክንያቶችን ጨምቀን ለእናንተ አቅርበናል። እነዚህ እንስቶች ከሂጃብ የሸሹባቸውን መሰረታዊ ምክንያቶች ስናጤን ሚዛን የማይደፉ ደካማ ምክንያቶች መሆናቸውን ተገንዝበናል። የእያንዳንዳቸውን ምክንያት ተራ በተራ አብረን በዝርዝር እንመለከታለን።
ይ
ቀ
ጥ
ላ
ል
=