uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Kanalga Telegram’da o‘tish

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 analitikasi

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 13 801 obunachidan iborat bo'lib, Din & Maʼnaviyat toifasida 6 306-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 2 575-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 13 801 obunachiga ega bo‘ldi.

31 Oktabr, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -203 ga, so‘nggi 24 soatda esa -8 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 26.55% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 6.00% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 3 665 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 828 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 0 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 01 Noyabr, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Din & Maʼnaviyat toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

13 801
Obunachilar
-824 soatlar
-467 kun
-20330 kun
Postlar arxiv
የሆነ ነገር ልፀፍ ነበር ልፃፍዴ ? ምን ትላላችሁ ? =

🌹اذكار الصباح🌹 🌸የጧት ዚክር🌸 አስጊና አሰቃቂ አስፈሪ ጨለማ መብራት የሌለበት ቲንሸየ ሻማ ማይነጋ መሳይ የሀሳብ ቀጠሮ በመከጀል ተስፋ ነገን ዛሬ ቋጥሮ መንጋቱን ታያለክ ባሳብ ተወጥሮ ◊صباح الخير http://t.me/https_Asselefya1

" الَّذِينَ يَحْمِلُونَ الْعَرْشَ وَمَنْ حَوْلَهُ يُسَبِّحُونَ بِحَمْدِ رَبِّهِمْ وَيُؤْمِنُونَ بِهِ وَيَسْتَغْفِرُونَ لِلَّذِينَ آمَنُوا رَبَّنَا وَسِعْتَ كُلَّ شَيْءٍ رَحْمَةً وَعِلْمًا فَاغْفِرْ لِلَّذِينَ تَابُوا وَاتَّبَعُوا سَبِيلَكَ وَقِهِمْ عَذَابَ الْجَحِيمِ " =

በሰፊው ሙስሊም ወገን ላይ ማጣበብ አያስፈልም ! በተፈቀዱ ነገሮች ላይ ወገኖቻችንን " ለምን ገዛህ ? ለምን ፈፀምክ ? " እያሉ መውቀስ ፣ ማነወር ወዳጆችን ፣ ወንድሞችን የሚያስበረግግ ከመሆኑ ጋር በመካከላችን ሊኖር የሚግገባን ጤናማ ግንኙነት ያሻክራል ! ወገኖቻችን ሐራምን እስካልተዳፈሩ ድረስ " አሳምረው ቢገነቡ ፣ ያማራቸውን ቢነዱ ...." ሌላንም ሐላል ቢፈጽሙ ልናነውራቸው አይገባም ! https://t.me/Muhammedsirage

ትንሽ ስራ ለብዙ ለውጥ ! ለውጥ ለመፍጠር - ከልብህ ታትር ስኬታማ ለመሆን -  አጥና ማንነትህን ለማስተካከል  - ልማድህ ላይ ስራ በዚህ መንገድ ከሄድክ የፈለግከው ማግኘት እጅግ በጣም ቀላል ይሆንልካል ! =

ይችንም እንጨርሳታለን ኢንሻ አላህ =

ወንድ ከልቡ የመነጨ ፍላጎት ኖሮት ሲያገባሽ ነዉ በደንብ ተንከባክቦ የሚይዝሽ። በሰዉ ግፊት ተገፋፍቶ ያገባሽ እመኚኝ ከአንች አይዘልቅም የሆነች ስህተት ሲያገኚብሽ ድሮም እኔ አልፈለኩሽ እያለ በነገር ያቆስልሻል። እና ልብ እያልሽ ማለቴ ነዉ። =

√ ሒጃብ ከመልበስ ምን ከለከለሽ⁉️     ♛ ክፍል   ➀ ◭ ለታላቁ ንግስናውና ለልቅናው በሚገባው መልኩ አላህን አመሰግነዋለሁ።  ወደ አላህ ውዴታና ወደ ገነቱ መንገድን ያመላከቱ በሆኑት ክቡር መልእክተኛው ላይ የአላህ ውዴታና ሰላም ይስፈን። ◮ ይህ የኢስላም መንገድ የተቃና መንገድ ነው። ዙሪያዉን መልካም ፍሬዎች አካበውታል። በመልካም ስነምግባርም ያንፃል። በጥብቅነት በንፅህና እንዲሁም በተሸፈነ ጌጥ ያንፀባርቃል። ከሙስሊሙ ማህበረሰብ ከቀጥተኛው ጎዳና ያፈነገጡ ሴትና ወንድ አማኞችኝ መረጋጋትና ሀሴት ወደ ተሞላበት ዱንያዊና አኼራዊ ተድላ ይመራቸዋል። ከዚህ እፁብ ድንቅ መንገዶቹ ውስጥ አምላካችን አላህ ለሴት ልጅ የንፅህናዋና ክብሯ መገለጫ ይሆን ዘንድ ሒጃብን በሷ ላይ ግዴታ ማድረጉ ነው። ◭ በተቃራኒው ከቀጥተኛው መንገድ ያፈነገጠ ማህበረሰብ ሁሉ ወደ ሀሴትና ጤናማነት የሚመራው እምነታዊ መድሀኒት የሚሻ በሽተኛ ማህበረሰብ መሆኑ የማይታበል ሀቅ ነው። ◮  አንድ ማህበረሰብ ከቀጥተኛው መንገድ ማፈንገጡ ከሚታወቅባቸው መሰረታዊ መገለጫዎችና የችግሩንም ጥልቀት ይፋ ከሚያደርጉ ጠንቆች መካከል በሙስሊም ሴቶች ውስጥ የተንሰራፋው መራቆትና መገላለጥ በዋናነት ይጠቀሳል። ይህ ጠንቅ በሚያስቆጭ መልኩ የሙስሊሙ ማህበረሰብ ሴቶች መገለጫ ከሆነ ሰነባብቷል። በዚህም ጠንቅ ትክክለኛው ኢስላማዊ አለባበስ እየደበዘዘ መጥቷል። ◭ የዚህ ታላቅ አደጋ መንስኤዎች ምንድናቸው? ይህን ጥያቄ ለመመለስ በተለያየ ደረጃዎች ውስጥ ያሉ ሴቶችን ጠይቀን በጥቅሉ አስር ዋና ዋና ምክንያቶችን ጨምቀን ለእናንተ አቅርበናል።  እነዚህ እንስቶች ከሂጃብ የሸሹባቸውን መሰረታዊ ምክንያቶች ስናጤን ሚዛን የማይደፉ ደካማ ምክንያቶች መሆናቸውን ተገንዝበናል። የእያንዳንዳቸውን ምክንያት ተራ በተራ አብረን በዝርዝር እንመለከታለን።   ይ        ቀ             ጥ                   ላ                        ል =

ለአስተያየታችሁ ከልብ አመሰግናለሁ ቤተሰቦቼ ዘመዶቸ እና ከዛሬ ጀምሬ በአላህ ፍቃድ አሽሞንሙኔ እለጥፋለሁ! እናንተም እያነበባችሁ ለሌሎች ለማሰራጨት ተዘጋጁ! ለሌሎች መመለሻ ሰበብ እንድንሆን አብረን እንተጋለን ! وفقنا الله لما يحبه ويرضاه =

ያ ኒሳእ ራሳችን እንፈትሽ ዛሬ እኛ እንደት ነን ? الخشب ወይስ الورقة መልካም የራስ ፍተሻ ምሺት....✋ =

«ደረቅ ሴት በፍፁም እንዳታገባ!!» ------------------------------ 👉መጀመሪያ ትዳርን ስታስብ«እንጨት ነች ወይስ ቅጠል ብለህ ጠይቅ» ወንድም አለም ትዳር Join የሚባል የቴሌግራም ቻናል እንዳይመስልህ እሽ⁉️ 📌 ያለፈ ታሪክ ያላት ሴት ይቅር ብለህ ልታገባት ትችላለህ!! 📌 መጥፎ ባህሪ ያላት ልጅ ትስተካከላለች ብለህ ልታገባት ትችላለህ!! 📌ምናልባት ባለማወቅ በተሳሳተ ግንዛቤ ቤተሰቦቿን ማህበረሰቧን ባትወድም እገራታለሁ ብለህ ልታገባት ትችላለህ!! 🥊ከሀገራችን ተጨባጭ አንፃር ዲኗ ላይ ደካማ ሁና ትስተካከላለች ትማራለች ብለህ ልታገባት ትችላለህ!! ........❌ነገር ግን በፍፁም አደራ የምልህ"ደረቅ መንቻካ» ሴት ወደ ህይወትህ ላይ ጭራሽ ማስገባት የለብህም። 👉ዶክተር ኢብራሂመል-ፈቂ ሲናገር.. ደረቅ እና ለዘብተኝነት ውርደት ሚመስላቸው እንስቶች ትዳር የሚፈርሰው በነሱ ጦስ ነው ምክንያቱም ለድርቀታቸው ሲሉ የትዳር ህይወታቸውን መስዋት ያረጋሉ ይላል። ድርቅናን ለማፍረስ ከባድ ትግል ይጠይቃል ምናልባትም ከሷ በሆላ ሁሉንም ሴቶች በሷ ልክ ልትቀርፅ ትችላለህ‼️ ...... ለዛም ነው የመናዊው ፀሀፊ የመፀሀፉን ርዕስ፦ ( النساء العاندات لا يصلحن لزواج) «ደረቅ ሴቶች ለትዳር አይሆኑም» ብሎ የሰየመው..... 👉ትዳር መተናነስን ይፈልጋል ። 👉ነገሮች ይስተካከሉ እንጂ ብዙ ችግር የለውም ማለትን ይፈልጋል ። 👉በጣም አይቶ ማለፍን ይፈልጋል ። 👉ደረቅ ሴት ደግሞ ሲበዛ ራስ ወዳድ ናት ለኢጎዋ ስትል ምንም ታረጋለች ። 👉ሀሳቧን አለመቀየሯ ለሷ ጀግንነት ይመስላታል። 👉በምክኒያት ልታሳምናት አትችልም ምክኒያቱም..ምክኒያታዊ አይደለችም ። 👉ተሳስተሻል እንድትባል አትፈልግም። 👉መሳሳት ለሷ ሞት ነው ። 👉ፍታኝ ለማለት ትቸኩላለች። 👉ከሱጋ መለያየት የቤተሰብ የሞራል አደጋ መሆኑን እያወቀች ግን እሱ ቢቀርባት ምንም እንደማይፈጠር ለማስመሰል ትተጋለች ። 👉ለድርቅናዋ እስከጥግ መስዋትነት ትከፍላለች። .......እዚህ ጋር አረቦች ትዝ አሉኝ....‼️ 📌አረቦች ሊያገቧት የፈለጓትን ሴት ሚቀርባት ሰው ጋ ይሄዱና በአሽሙር الخشب او الورقة ይላሉ እንጨት ናት ቅጠል ማለታቸው ነው ። 👉 ይህ ማለት ትንጭ እንጨት እንጨት ካለች ህይወት ነውና ደጋግሞ ያስብበታል ማለት ነው ። «ስሚ ልንገርሽ» 📌አትተብች ወላሒ ባልሽ ባልሽ ነው በቃ‼️ 📌ሁሉ ነገርሽ ለሱ ግልፅ መሆን አለበት!? 📌ብትተናነሺለትስ ዝቅ ብትይለትስ!? 📌📌ያልፈለግሽውን አርጊ ብሎሽ ብታረጊለትስ? 📌ከሱ ውጭ ሂወት አለሽ ??? 👉ይህን አይነቱ የሴትነት ባህሪ ዛሬ ላይ እጅግ ከኛ ርቆ እያጣነው ከመጣን ከጥቂቶች ውጭ ዘመናት አለፉት ። ... ......ስንቶች ሴቶች ናቸው ባላቸውን በአስተሳሰብ ለመብለጥ ወይም ካንተ እሻላለሁ የሚለውን ለማሳያት ሚጥሩት በአሏህ?? ......ስንቶቹ ናቸው ባሏ ይፈራታል እንዲባሉ ሚፈልጉ ሴቶች ታዲያ የዚህች አይነቷ ሴት ነች ከብት ?? ..... እናማ ወንድሜ ያ ፀሀፊ ልክ ነው «ወላሒ ደረቅ እንስቶች ለትዳር አይሆኑም»። ገና ስታወራት እንኳን ዝምብላ «ጀሸእ» ኩራት ወይም ኢጎ ወጥሯት ለምን እንዲህ አደረገ ብላ በማይጠቅም ነገር ኢግኖር ካበዛች እንዴት ከሷጋ ልትዘልቅ ነው⁉️ 🥊ድርቅና በውስጡ ኩራትን፣ ማን አለብኝነትን፣ማን ስለሆነ ነው እና ግትር መሆንን ያካታል። ለዘብተኝነት የሴት ልጅ ሸማ ልበሷ ነው ቻይነት ያልተሰጣት ሴት ህይወቷን በራሷ ታፈርሰዋለች ። 👉ግትር ሴት ተጠንቀቂ ተስተካከይ‼️ .....Nur http://t.me/nuredinal_arebi http://t.me/nuredinal_arebi

🛑የሪሳላቱ አል ሂጃብ ኪታብ ቂርአት    ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🔖ክፍል  15 ተ     ጀ          መ               ረ = https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream

የቤት አለቃ : ወንዱ ወይስ ሴቷ ? ከደርስ የተቆረጠ መልክት https://t.me/Muhammedsirage

እና ጀምሪ ነዉ የምትሉኝ ? =

ሒጃብ ከመልበስ ምን ከለከለሽ ❓❓ ልለጥፍ ወይ ታነባላችሁ ? አንብቤት ወድጃት ላካፍላችሁ ብዬ....! አዎ 👍 ላ 👎 አሳዉቁኝማችሁ የበለጠዉ አይቸ እወስናለሁ ! =