💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
前往频道在 Telegram
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
显示更多📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览
频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 801 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 309,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 575 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 801 名订阅者。
根据 01 十一月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -208,过去 24 小时变化为 -5,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 26.31%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.08% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 631 次浏览,首日通常累积 839 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
凭借高频更新(最新数据采集于 02 十一月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
13 801
订阅者
-524 小时
-577 天
-20830 天
帖子存档
+4
የተሀረኩ ኪታቦች ያማሩ የሶላት ሸርሸፎች ሌሎችም ለማግኘት "ወደ ሱቅ በደረቴ ጎራ ይበሉ" !
t.me/suk_bederete123
t.me/suk_bederete123
☝️☝️☝️የኔን እህቶች አየህ?☝️☝️☝️
በኒቃባቸው ለፀኑ ጀግኖቻችን ክብር ይሁን!!
«ውበት በኒቃብ ስር»
ውበት መልክ ቁመት ብለህ አትጃጃል፡
ከኒቃቢስት ውጭ ውብ ሴት አለ እንደ ጃል፡
ራስን መሸወድ ለማንስ ይበጃል፡
...ሆ ...አናጋሪ....
የእናትነት ሚዛን የሴትነት ክብር፡
ብቸኛ መለዮ የማያደናብር፡
በሩቅ አንፀባርቆ ጠላት የሚሰብር፡
እንደ አቦ-ሸማኔ ፈጣን እንደ ነብር፡
በዱንያ ምድር ላይ የንግስት ዙፋን፡
እህቶች ሲለብሱት እኛን የሚያፋፋን፡
መጠበቂያ ጋሻ ሌባ እንዳያጠፋን፡
የከፍታ ሰንደቅ የብርሀን ፍጥነት፡
ከሴት ልጅ ክብር ጋር ያማረ ሰገነት፡
በኒቃብ መዋብ ነው የኔ እህቶች እውነት፡
ተመልከት በሩቁ ባለ መለዮዋን፡
ከውብ ኒቃቧ ስር መቶ ነች ብቻዋን፡
ይህች ነች እህቴ ተመልከት ውበቷን፡
ኢስላም ነው እምነቷ ያደመቀው ቤቷን፡
የሀቅ ምልክት እውነተኛ አሻራ፡
የነገ ውብ ስኬት የተስፋ ቢሻራ፡
የሚተገበር ህግ በቀን ጠራራ፡
ኒቃብ ነው አርማችን የብርሀን-ጮራ፡
ተጠንቀቅ ልንገርህ መቼም እንዳትከስር፡
ስጋ አገኘሁ ብለህ እንዳትበላ ምስር፡
መገኛው አንድ ነው ውበት በኒቃብ ስር፡
.....በኑረዲን አል-አረብ
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
Repost from "" فوائد ودروس مشايخ ودعاة السلفيين في الحبشة ""
ጫት ቦታው እሷ ጋር ብቻ ነው።
የፍየል ሀቅ እየወሰዳችሁ ከፍየል ጋ አትጋጩ!
ለጌታህ ትንሽ ስጠውትልቅ ይሰጥሃል
ወደርሱ በስንዝር ተጠጋ በክንድ ይቀርብሃል
ለሱ ብለህ አንድን ነገር ተው ከዛ ነገር በተሻለው ይተካልሃል
➭ጓደኝነት.....በሁለት መንፈሶችና
ልቦች መሃል የሚደረግ አትራፊ
ስምምነት ነው። ተስብረህ ስቶድቅ ምርኩዝ የሚሆንህ አዝነህ ፣ተጎድተህ ተበሳቁለህ ........ወዘተ ሲያይህ ያንተ ጥንካሬ የሚሆን አጥተህ ገርጥተህ እንኳን ከጎንህ የማይለይ የሁልጊዜም ሰነድህ ማለት ነው። ከዚያ ውጭ ያለው ከጎሮሮ የማይዳፋ የምላስ ጓደኛ ነው። እናንተስ ለጓደኞቻችሁ ምን አይነት ሰው ናችሁ??
➛በችግር ወቅት አይዟችሁ ብሎ ከጎናችሁ የቆመን ሰው አትርሱት በቀልባችሁ ያዙት እውነተኛ ወዳጃችሁ ነው!
➭ውደታ او ሙሃባ او መውደድም መወደድም ሪዝቅ ነው። ነገር ግን እኔ የሚወደኝን መውደድን እመርጣለው። አሏህ የሚወደኝን እንድወደው ያድርገኝ። እናንተስ ? እኔ የምመክራችሁ የሚወዳችሁን ምረጡ ብየ ነው።
_
مسافـــرٌ أنتَ والآثارُ.باقيةٌ - فاتركْ وراءكَ ما تُحيي بهِ.أثَرَكْ .."
☕
Repost from ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
🛑የሪሳላቱ አል ሂጃብ ኪታብ ቂርአት
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🔖ክፍል 14
ተ
ጀ
መ
ረ
=
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream
◊قَالْ أحَد السَلفْ:-
مَا أجِملُ أنْ تَكونُ المَرأةُُ طَالبةً للعَلمِ، نَاشَرةً للخَيرِ، عَارفةً للسُنةَ..!
➭ከቀደምቶቹ አንዱ፡-እንድህ አለ
ለሴት ልጅ እውቀትን ፈላጊ፣ መልካም ነገርን ፈላጊ፣ የሱና ሊቅ መሆን እንዴት ያምራል..
አሏህ በተውሒድ ላይ አፅንቶ በሱና
አስጊጦ በመልካም ነገር ተሽቀዳዳሚ
እንስቶች ያድርገን ያረብ
♦️♦️♦️መርከዝ አቢ አዩብ አል አንሷሪ የቁርዐን ሂፍዝ እና መሰረታዊ የሸሪአ ዱሩሶች ማዕከል
ወንድም እና እህቶች መርከዝ አቡ አዩብ የቁርአን እና መሰረታዊ የሸሪዓ ዱሩሶች ማዕከል በ ONLINE ተማሪወችን በተለያዩ የትምህርት አይነቶች ተቀብሎ ማስተማር ከጀመረ አመታቶች ተቆጥረዋል
ከዚህም በተጨማሪ በአካል መማር ለሚፈልጉ
⇨በአዳሪ መርሃ ግብር ለወንዶች
⇨ በተመላላሽ መርሃ ግብር ለወንዶች (ለአዋቂ ና ለህፃናቶች)
⇨በተመላላሽ መርሃ ግብር ለሴቶች (ለአዋቂ ና ለህፃናቶች)
🌐አድራሻ: ወሎ ኮንቦልቻ በርበሬ ወንዝ ዶናት 50 ሜትር ገባ ብሎ
“የትምህርት አሰጣጣችንን እና ጥራት በተመለከተ ተማሪዎቻችን ምስክር ናቸው”⏺ይህ ማዕከል ትኩረት የሚሰጥባቸው ትምህርቶች ♦️ከቃኢደቱ አን ኑራኒያ ⇝ቁርአን ሂፍዝ ድረስ ♦️የአቂዳህ, የሀዲስ, የፊቅህ እና የተጅዊድ ትምህርቶችን በደረጃ ♦️የ አረበኛ ቋንቋ በአካልም ይሁን በONLINE ለመመዝገብ እነዚህን ዩዘሮችን ይጠቀሙ ♦️@Attewhid25 ♦️@Abu_Meymuna_Al_Asseriy ♦️@Aselafiya በስልክ 📲 +251925887118 📲 +251935564734 📲 +251912899894 ማሳሰቢያ: ከዚህ በፊት በተደጋጋሚ ቦታ ሞላ እያልን የመለስናችሁ በቂ ቦታ እንዳዘጋጀን ልናበስራችሁ እንወዳለን አላህ ጠቃሚ እውቀትን ከተግባር ጋር ይወፍቀን አሚን ‼ ወደጉሩባችን ለመቀላቀል ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ https://t.me/Merkez_Abi_Ayub https://t.me/Merkez_Abi_Ayub ወደ ቻናላችን ለመቀላቀል https://telegram.me/abutoiba https://telegram.me/abutoiba
✍ አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ
🙏ውድ እና የተከበራችሁ 👉የ (መኪያ ጅልባብ ቤተሰቦች የአላህ ሰላም እዝነት ራህመት በናንተላይ ይስፈን🤲
🧵🪡🧶 🌹መኪያ ጅልባብ ስፌት🌹
በታላቅ አክብሮት በታላቅ ትህትና
🎤 {የአድራሻ ለውጥ }
ማድረጋችንን እንገልጻለን
🏢 የቀየርንበት ቦታ👇
👉
AJ Mall ኤጀ ሞል ይባላልኤጀ ሞል አንደኛ ፎቅ የሱቅ ቁጥር 105ላይ እንገኛለን ደንበኝነትዎ ይቀጥል ዘንድ በታላቅ አክብሮ እንጠይቃለን አድራሻውን ግልጽ ለማድረግ ያክል 🕌 ቤተል ተቅዋ መስጅድ በወንዶች በር በስተቀኝ ወደታች ወረድ ስንል ከፊውቸር ሞል አጠገብ ያለው
AJ Mallይላል ይምጡ ይጎብኙን ኳሊቲውን የጠበቀስራ በፈገግታ የሚሸኙበት ሸሪአውን የጠበቀ መስተንግዶን እንድሁም ሙያን የሚቀስሙበትን እድል እንሆ ይላችሁዋል መኪያ ጅልባብ Mekiya Jilba ጥራት ፍጥነት መለያችን ነው 📲 09 29 51 45 35 09 92 08 55 19 @mekiajilbab
በመርከዝ ኢብኑ ዐባስ ኢስላሚክ ሴንተር ❪ኬሚሴ❫ «ማስተባበሪያ ግሩፕ» ላይ የተደረገ ሙሓደራ
🚦 ጁሙዓ ታህሳስ 3/2017
ሙሓደራ ክፍል 218
“ለ ሁለት ወላጆች መልካምን ውለታ መዋል“
🎤በ ኡስታዝ ኸድር አህመድ አል ከሚሴ (አቡ ሓቲም)
https://t.me/UstazKedirAhmed/8273
https://t.me/UstazKedirAhmed/8273
