ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

前往频道在 Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

显示更多

📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览

频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 854 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 286,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 565 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 854 名订阅者。

根据 24 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -197,过去 24 小时变化为 -8,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 24.03%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.06% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 329 次浏览,首日通常累积 840 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

凭借高频更新(最新数据采集于 25 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

13 854
订阅者
-824 小时
-437 天
-19730 天
帖子存档
እውነተኛ ወንድማማችነት 👉በወንድሜ አቡ-ረይስ ሀፊዞሁሏህ https://t.me/nuredinal_arebi?livestream=0c3bfc1c454683ad68

እንደ ደመቅን ቀጥለናል ዑስታዝ አብደ-ናስር መኑር ሀፊዞሁሏህ ⭕️የአክፍሮ ሐይላት ዘመቻ ⭕️ https://t.me/nuredinal_arebi?livestream=0c3bfc1c454683ad68

.....ሐቅ.... በዚህ ዘመን የአለማወቃችን ትልቁ ስህተት ቁርዓን የሚያቀራን ሰው አሳንሶና እውቀት የለሽ አድርጎ መመልከት ነው። https://t.me/Achachir_mkroch

እኔ አላልኩም ኡሙ ሱፍያን ያለቻችሁ bro ህእ ¡ ለማንኛዉም ልመዱ ማንኛዉም ሞያ መሞከሩ አይከፋም ልመዱ እንልመድ ሁለ ገብ ሴት እንሁን ....! =

ብስኩት እንኳን መጥበስ የማትችሉ ሴቶች 'bro' ብለው ቢጠራችሁ ቅር ይላችኋል ?ክ...! መልክ ይስጠኝ እንጅ ሙያ ከጎረቤቴ እያልሺ አትሞኚ ! እንደዚህ አሻሮ አስመስለሺ እዳትጠብሺ ብስኩት እንኳን
ብስኩት እንኳን መጥበስ የማትችሉ ሴቶች 'bro' ብለው ቢጠራችሁ ቅር ይላችኋል ?ክ...! መልክ ይስጠኝ እንጅ ሙያ ከጎረቤቴ እያልሺ አትሞኚ !  እንደዚህ አሻሮ አስመስለሺ እዳትጠብሺ ብስኩት እንኳን ቻይ እንጅ አንዳንዴዬ ረመዷን ትሰሪያለሺ ረመዷን የምግብ ወር አይደለም ወላኪን አንዳንደዬ  ለቤት፣ለአፍጡር ፣ እግዳም ሲመጣ መስራት  መቻል አለብሺ ! ሙያ ልመጅ ብያለሁ! በተለይ እዛ ጥግ ላይ ያላችሁ ልጆች¡

በተለይ ለወንዶች ጥሩ ምክር ተዳሷል በደንብ አድምጧት ወንዶች ሆይ 👆

➺አዲስ ወቅታዊ ሙሓደራ ◍ርእስ - ረመዳንን እንዴት እናሳልፈው 🎙ወንድም ሙሐመድ ሲራጅ t.me/Achachir_mkroch

➺አዲስ ወቅታዊ ሙሓደራ ◍ርእስ - 10 ምክሮች ለእህቶች በረመዳን 🎙ኡስታዝ አቡ ረይስ   t.me/Achachir_mkroch

የዩሱፍ ምዕራፍ አስተምሮኛል። የአላህ ፈረጅና ጥገና ከዘገየ… መቼም የተለመደ ዓይነት ሆኖ አይመጣም። እጥፍ የህይወት ሽልማት ሆኖ እንጂ። ውብ የሆነች ትዕግስት ብቻ… ትንሽ! t.me/abdu_rheman_aman

« ሁሌም ከመልካም ሰዎች አጠገብ መልካም ሰዎች ብቻ ይገኛሉ ብላችሁ አትሞኙ። መልካም ሰዎችን አይታችሁ ከእነሱ አጠገብ ያያችሁትን ሁሉ በደፈናው መልካም አድርጋችሁ አትደምድሙ። አንዳንዴ ከመልካም ሰዎች በቅርብ ርቀት የሚገኙ የመልካም ሰዎቹን ፈለግ የማይከተሉ ሰዎች ይኖራሉ። ከአሲያ ጎን ፊርዓውን ነበር። ከኡመር በቅርብ ርቀት አቡ ጀህል እንደነበር ልብ በሉ! » t.me/abdu_rheman_aman

በሴት ልጅ ልብ ዉስጥ ሀያእ ከጠፋ፦ ሀራምን ከሀላል ካለየች/ካላወቀች ወደ ማእስያ(ወንጀል) ከተዘነበለች .....!! =

📣📣📣📣📣📣    የሙሀደራ ፕሮግራማችን እንደቀጠለ ነው በኡስታዝ አቡ ረይስ ሀፊዘሁሏህ ርእስ   አስር ትውስታወች በረመዷን ለእህቶች ?               ተ                     ጀ                            መ                                    ረ http://t.me/Achachir_mkroch?livestream=663e98bdd66a071343

ሸሪዓዊ እዉቀት ለጀማሪዎች ወሳኝ የሆኑ ኪታቦች ለማዘዝ እና ዋጋ ለማወቅ 👉@Ibnu_turabb123 የቴሌግራም ግሩፕ፦ t.me/suk_bederete123

أسباب السعادة الزوجية الصالحة መልካም ሚስት የደስታ ሰበብ ነች! ከእድለ_ቢስ ሰበብ ዉስጥ ደግሞ የሰዉ ልጅ ሳሊህ ባልሆነች ሴት ይፈተናል። =