💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
前往频道在 Telegram
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
显示更多📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览
频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 972 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 115,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 462 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 972 名订阅者。
根据 06 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -127,过去 24 小时变化为 -12,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 21.15%。内容发布后 24 小时内通常能获得 5.78% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 2 955 次浏览,首日通常累积 807 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
凭借高频更新(最新数据采集于 07 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
13 972
订阅者
-1224 小时
-517 天
-12730 天
帖子存档
ጥሩ ቃልን ሚስትህ እንድትሰማ አድርግ
መልካም ንግግር ሚስትህ እንድትሰማ አድርግ....
እሷ የምትፈልገዉን የምትወደዉን ነገር ስጣት!
«ከልባችሁ አድምጡ ባሎች ሆይ!»
=
أنت لا تعلم في أي طريق يختبئ الفرح ، ولكن تيقّن أن الله سيقودك إليه .
«
አንተ ደስታ የሚደበቅበትን አታውቅም ነገር ግን አላህ ወደዚያ እንደሚመራህ እርግጠኛ ሁን።»
=Repost from قَنَاةُ بَصْمَة سَلَفيّة
أنوثتك من أقوى أسلحتك💎
''ሴትነትሽ'' ከጠንካራ መሳሪያዎች ሽ ውስጥ ጠካራ መሳሪያ ሽ ነው።
ሸይኽ በድር አል ኡተይቢ
t.me/Basmat_Salafiya1
Repost from ≺≺ኢብኑ ተይምያ የሱናው አንበሳ≻≻የእውቀት ማእድ
• الحجاب الشرعي شعارها، خروج روحها أهون من التفريط في شيء من دينها.
• ኢስላማዊው ሂጃብ መፈክሯ(መገለጫዋ) ሲሆን የትኛውንም የዲኗን ክፍል ከመናድ ነፍሷ መውጣት ቀላል ነው።
=
t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed
«خُلقت من تُراب وستُدفَن بتراب لا تغتّر !»
«
ከአፈር ተፈጥረህ በአፈር ትቀበራለህ አትታለል ! »
=
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ዉድና የተከበራችሁ ኢትጵያዉያን እህት ወድሞቸ
ይሄ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ወድማችን
ከጠፋ 1 አመት ከ4ወር ወይም 5ወር ይሆነዋል
ስሙ አረቡ ከበደ ፋሪስ ይባላል እና እደማንኛዉም
ሰዉ ሰርቸ እለወጣለሁ ኑሬየን አሻሽላለሁ ብሎ
በበሀር መቶ ድበርን አልፎ ሳኡድ ዉስጥ ገብቶ
ጓደኞቹ ሲጠየቁ ደርብ የሚባል ቦታ እደተጠፋፉ
ተናግረዋል እናም ይሄን ልጅ የሚታዉቁ ስለዚህ
ልጅ አክባሩን የምታዉቁ እባካችሁ ተባበሩን
እናት አባት ከዛሬ ከነገ ይመጣል እያሉ ደጅ
ደጅ እያዩ ጧት ማታ እያነቡ ስለሆነ እባካችሁ
ሁላችሁም በየ ቻናሎች ሸር በማድረግ ተባበሩን
ወድማችን አረቡ የትዉልድ ቦታዉ ቦረና መካነ
ሰላም ልዩ ቦታዉ ኮሸሚ ይባላል
እናም ያያችሁ የሰማችሁ እታች ባለዉ ስልክ ቁጥር
ለአሏህ ብላችሁ አሳዉቁን ጀዛኩሙላሁ ኸይሯ
ስልክ ቁጥር
0535871953
ኩብራ ከበደ ፋሪስ
00251914066991
መለሰ ከበደ ፋሪስ
0566148196
ሙሀመድ ከበደ ፍሪስ
🍃🕯 ˓٭˛ ،🌸
"مَن يَفعَلِ الخَيرَ لا يَعدَم جَوازِيَهُ
لا يَذهَبُ العُرفُ بَينَ اللهِ وَالنّاسِ"
"
መልካም የሰራ ሰው ምንዳው አይነፈግም።
በአላህ እና በሰዎች መካከል ያለው መደበኛ ሁኔታ አይጠፋም።"
=
t.me/https_Asselefya1
عندما نُصــــــــلح علاقتنا مع اللّٰه
سيُــــــــــــصلح اللّٰه لنا كل شيء.
«ከአላህ ጋር ያለንን ግንኙነት ስናስተካክል አላህ ሁሉንም ነገር ያስተካክልልናል።»
=
t.me/https_Asselefya1
«ለካ እኔ ብቻ መስሎኝ ብዙ ስልክ የፈጀሁ አላችሁ የኔ ቢጤዎች አረ እኔ ከፈጀሁት በላይ የፈጃችሁ አላችሁ🙌 ለማንኛዉም ሁሉም «የአሏህ ቀደር ነዉ » መቸም ሆን ብለን አንሰብርም አናበላሺም እና የእጃችን ሲወገድ ከኋለዉ የተሻለ ይዞ እንደሚመጣ ማመን አለብን በተጨባጭ እያየንም ስለሆነ......«ለሁሉም ነገር አልሃምዱሊላህ » ያለንን አላህ የሚወደዉን ነገር የምናሰራጭበት የምንጠቀምበት ያድርገን ያለፈዉ ሄዷል የተሻለ ያለ ወደፊት ብቻ ነዉ። ደስ የሚለዉ በራሳችን ላብ ጠብ አድርገን የገዛን የፈጀነዉም ከማንም ፈላጊ አለመሆናችን ራሱ ይሄ ትልቅ ነገር ነዉ ሙሉ ጤና ሰጥቶን ሰርተን ማንጣታችን አልሃምዱሊላህ አላህ ሁሌም በራሳችን ያብቃቃን ከሰዉ ከጃዮች እንዳያደርገን 🤲
«ኤርፎን ላላችሁኝ ብሉቱዙ ተጠቀሙ እሱ በደንብ ይችላል ኦርጅናሉ ከገዛችሁ ብዙ ጊዜ መጠቀም ትችላላችሁ 👌
=
ፈገግ ያደረጋችሁኝ አቦ ምሽታችሁ ያማረ ይሁን እስከ አሁን ግን እኔ እየመራኋችሁ ነዉ የበለጠኝ የለም ህእ
ዛሬማ ልንገራችሁ እንጅ ይሄዉ ስደት ከመጣሁ 5ኛ ስልክ ይዣለሁ 3ቱ ካርቶኑ ሲኖር 2ቱ ከነ ካርቶኑ የት እንደገባ እንጃ¿ እና እናንተስ ስንት ስልክ ፈጃችሁ ማለቴ ነዉ ህእ¡ ኤርፎንማ የፈጀሁት ተቆጥሮ አያልቅ በተለይ የገመዱ ....! ብሉቱዙ ከመጣኳ ችሎኛል ....!
#ለዉጥም አለ ከ16Gb ተነስን ወደ 256 Gb ደርሰናል...
=
