ch
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

前往频道在 Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_selefyaa_bot @Ass_selefyaa_bot

显示更多

📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览

频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 286 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 159,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 357

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 286 名订阅者。

根据 25 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -60,过去 24 小时变化为 0,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 16.73%。内容发布后 24 小时内通常能获得 8.18% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 2 390 次浏览,首日通常累积 1 168 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_selefyaa_bot @Ass_selefyaa_bot

凭借高频更新(最新数据采集于 28 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

14 286
订阅者
无数据24 小时
-67
-6030
帖子存档
መልካም ሚስት ሪዝቅ ናት ራሷን ለባሏ ታሱባለች ፣ ፈገግታዋ ጭንቀት ያስረሳል ! ባል ቤት ሲገባ ልጆች ንፁሁ ሁነዉ ያገኛል ቤት ንፁህ (የተስተካከለ) ሁኖ ያገኛል። =

ተከታታይ ፀሁፍ የመፃፍ ሙዴ የት እንደገባ ለራሴ ጥያቄ ፈጥሮብኛል ስላችሁ¿ ምን ይባላል 🤚

الواسطة بين الحق والخلق አል ዋሲጠህ በይነል ሐቂ ወል ኸልቅ       ክፍል ❶❺】 🛑👉ተቀባይነት  የሌላቸዉ  አዳራሽ አይነቶች፦ { وَقُلِ ٱلۡحَمۡدُ لِلَّهِ ٱلَّذِی لَمۡ یَتَّخِذۡ وَلَدࣰا وَلَمۡ یَكُن لَّهُۥ شَرِیكࣱ فِی ٱلۡمُلۡكِ وَلَمۡ یَكُن لَّهُۥ وَلِیࣱّ مِّنَ ٱلذُّلِّۖ وَكَبِّرۡهُ تَكۡبِیرَۢا }አላህ እንዲህ ይላል፦  ምስጋና ለዚያ ልጅን ላልያዘዉ፣  ለእርሱም በንግስናዉ ተጋሪ በሌለዉ፣ ከዉርደትም ረዳት ለሌለዉ  አላህ የተገባ ይሁን በል። ማክበርም አክብረዉ። ( አል ኢስራእ፡ 111) «وَكُلُّ مَا فِي الْوُجُود  مِنْ الْأسْبَابِ . فَهُوَ خَالِقُهُ وَرَبُهُ وَمَلِيكُهُ فَهُوَ الْغَنِيُ عَنْ كُلِّ مَا سِواَهُ وَكُلُّ مَا سِواَهُ فَقِيرٌ إَلَيْهِ . بِخِلَافِ الْمُلُكِ الْمُحْتَاجِنَ إِلَی ظَهرائهم وهُمْ فِي الْحَقِيقَةِ  . شُرَكَاؤُهُمْ  فِي الْمُلْكِ .وللهُ تعالی  . لَيْس لَهُ  شَرِيكٌ فِي الْمُلْكِ  بَل لَا إِله إلا اللهُ وَحْدَهُ لَا شَرِيكَ لَهُ لَهُ الْمُلْكُ  وَلَهُ الْحمْدُ  وَهُو عَلی كُلِّ شَيءٍ قَدِيرٌ . የማንኛዉም  ግኝት ምክንያት ሁሉ ፈጣሪዉ እርሱ አላህ ነዉ። ጌታዉ ባለቤቱ እርሱ ነዉ።  አላህ  ከእርሱ ዉጭ ካለዉ ሁሉ የተብቃቃ ሐብታም ነዉ። ከእርሱ ዉጭ ያሉ ሁሉ  ከእርሱ ከጃይ ድሃ ናቸዉ። ከረዳቶቻቸዉም  እርዳታ ከሚፈልጉት ነገስታቶች በተቃራኒ።  እነርሱ በእዉነቱ በንግስናቸዉ ላይ ተጋሪዎች ናቸዉ። አላህ ግን በንግስናዉ ተጋሪ የለዉም። እንድሁም ከእርሱ በቀር በሐቅ የሚመለክ አምላክ የለም ። ብቸኛ ሲሆን ለእርሱ አጋር የለዉም። ምስጋና ሁሉ ለእርሱ ነዉ። እርሱ በነገሩ ላይ ሁሉ ቻይ ነዉ። «وَالْوَجْهُ الثالِثُ: أَنْ يَكُونَ الْمَلِكَ ليْسَ مَرِيدًا لِنفْعِ رَعِّيِتهِ وَلْإحْسانِ  إِليْهِمْ وَرحْمَتِهِمْ : إلا بِمُحَرِّكِ يَحرِّكُهُ مِنْ خَارِجٍ . فَإذَا خَطَبَ الْمَلِكُ مَنْ يَنْصَحَهُ وَيُعَظِمُهُ  أوْ  مَنْ يَدُلُّ عَلَيْهِ ، بِحَيْثُ يَكُونُ يَرْجُوهُ وَيَخَافُهُ  ،  تَحَرَّكَتْ إِرَادَةُ الَمَلِكِ وَهِمَّتُهُ  فَي قَضَاءِ حَوَائجِ رَعِيَّتِهِ إِمَّا لِما حَصَلَ فِي قَلْبِهِ مِنْ كَلَامِ  النَّاصِحِ الْوَاعِظِ الْمُشِيرِ وإمَّا يَحْصُلُ مِنْ الرَّغْبَةِ أوْ الرَّهْبَةِ مِنْ كَلَامِ الْمُدِلِّ عَلَيْهِ. ⎘ ሶስተኛዉ አይነት፦  ንጉሱ ሰዎችን ሊጠቅማቸዉና ፣መልካም ሊዉልላቸዉ ፣ሊያዝንላቸዉ አይፈልግም፣ ከዉጭ ። በሚያንቀሳቅሰዉ  አንቀሳቃሽ ሐይል ቢሆን እንጅንጉሱን የሚመክረዉ፣የሚያልቀዉ(የሚያከብረዉ) ወይም የሚያመላክተዉ ሲያናግረዉ ይፈልገዉና ወይም ይፈራዉና የህዝቡን ፍላጎት ለማሳካት የንጉሱ ፍላጎትና የመስራቱ ጥረቱ ይንቀሳቀሳል(ይነሳሳል) ወይም የተናጋሪዉ ፣ የአማካሪዉ፣ የአመላካቹ ንግግር ልቡ ላይ መዉደቁ ነዉ። ወይም ደግሞ አመላካቹን የመዉደድና የመፍራት ሁኔታ ነዉ። و الله تعال هُو رَبُّ كُلِّ شَيءٍ وملِيكُهُ . وهُو أْرحمُ بِعِبَدِهِ مِنْ الْوَالِدَةِ بِوَلَدِهَا، وكُلُّ الْأشْيَاء إنَّمَا تَكُونُ بِمَشِيئَتِهِ ، فَمَا شَاءَ كَانَ ومَا لَمْ يشأْ لَمْ يَكُنْ . وهُوَ إِذَا أجْرَی نفْعَ الْعِبَادِ بَعْضِهِمْ علَی بَعْضٍ. فَجَعَلَ هَذَا يُحْسِنُ إِلَی هِذَا وَيدَعُو  لَهُ  ويُشَفَّعُ فِيهِ  وَنَحْوَ ذَلِكَ، فَهُوَ الَّذِي خَلَقَ ذَلِك كُلَّهُ . وَهُوَ الَّذِي خَلَقَ فِي قَلْبِ هَذَا  الْمُحْسُنِ الدَّاعِي  الشَّافِيِ إرَادَةَ الْإحْسَانِ وَالدُعَاءِ وَالشَّفَاعَةِ ، ⎘አላህ ግን  የነገሩ ሁሉ ጌታ እና ባለቤት ነዉ። እሱም (አዛኝ)  እናት ለልጇ ካላት እዝነት የበለጠ ለባሮቹ አዛኝ ነዉ። ሁሉ ነገር የሚከሰተዉ በፍላጎቱ  ነዉ። የፈለገዉም ይሆናል። ያልፈለገዉም አይሆንም። ባሮችን በመጥቀም ሲያሳልፍ  ከፊሉን ባሪያ  በከፊሉ ይጠቅመዋል።  አንዱ ለአንዱ  መልካም ይዉላል።  ይለምንለታል ፣ያማልድለታል እና እንደዚሁ አምሳያ {ይተገብርለታል}።  ይህን ሁሉ የፈጠረ እርሱ ነዉ።  በእዚህ መልካም ተግባሪ፣ ጌታዉን ለማኝ፣ አማላጅ ፣መልካምን  ዱዓእ ማድረግንና ምልጃን በፈለግ በልቡ ዉስጥ  የፈጠረ አላህ ነዉ።ይቀጥላል  ኢንሻ አላህ...! ╭┈──── •📚• ╰┈➢ t.me/https_Asselefya1

በሰዉ ሀገር ህገ ወጥ ሆኖ መስራት መዘዙ ብዙ ነዉ ብዙ ነገር ያሳጣል ሂወት ያበላሻል ብዙ ዋጋ ያስከፍላል። መጥፋት አታስቡ ጨርሳችሁ ወደ ሀገራችሁ ተመለሱ! ከሌሎች ተማሩ ! =

جزاء من نام طاهراً.......! ↝ መልካም ለይል

هذا_تواصل_حرام_لا_يجوز_الشيخ_ابو_عبد_الرحمن_المتوكل_سبحان_الله_والحمدلله.mp31.05 MB

🤚 መነፀር በደንብ ይዘህ አንብብልኝ ማነህ ጥጉ ላይ!! ጀዛከላሁ ኸይር አኺ አቡ ሒበቲላህ👌 =

▶️ስለ ቀልቡ ለሚጨነቅ ሁሉ! 📚 አድ-ዳእ ወድ-ደዋእ(ሙኽተሶር)የ ቀጥታ ስርጭት ኪታብ!👇 https://t.me/Sle_qelbachn1?livestream=5c37c26d18a936e6e8

🎁አስደሳች ዜና ከነገ ጁሙዓ ጀምሮ እስከ እሁድ ድረስ የሚቆይ የኮርስ እና የሙሐደራ ፕሮግራም በሰመራ እና ሎጊያ ከተማ ☞ በፕሮግራሙ ላይ የሚሰጡ ዱሩሶች 📚• التمسك بالسنة النبوية و
🎁አስደሳች ዜና ከነገ ጁሙዓ ጀምሮ እስከ እሁድ ድረስ የሚቆይ የኮርስ እና የሙሐደራ ፕሮግራም በሰመራ እና ሎጊያ ከተማ ☞ በፕሮግራሙ ላይ የሚሰጡ ዱሩሶች 📚•  التمسك بالسنة النبوية وآثارها للشيخ إبراهيم المزروعي ሰመራ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መስጂድ በአቢ አመቲርረሕማን ሑሰይን ዓሊ 👉👉 የኪታቧን ፒዲኤፍ ለማግኘት👇👇 https://t.me/durusuabihizam/3121 📚• الأربعون في منهيّات القبور በአቢ ሒዛም አብዱርረሕማን ሰዒድ በሎጊያ አት-ተቅዋ መስጂድ 👉👉 የኪታቧን ፒዲኤፍ ለማግኘት👇👇 https://t.me/durusuabihizam/3120 በተለያዩ መሳጂዶች ላይ የሚደረጉ ነሲሐዎች በፕሮግራሙ ላይ የሚገኙ ኡስታዞች 1️⃣ አቡ አመቲርረሕማን ሑሰይን ዓሊ 2️⃣ አቡ ሒዛም አብዱርረሕማን ሰዒድ 3️⃣ አቡ ሠህላ ሙስጠፋ ሰዒድ ለሴቶችም ቦታ ስላለ መሣተፍ ትችላላቹህ መልክቱን ለ ብዙ ወንድሞች እና እህቶች ተደራሽ እናድርገው ባረከሏሁ ፊኩም

الثبات على السنة - ٥.mp310.98 MB