ch
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

前往频道在 Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_selefyaa_bot @Ass_selefyaa_bot

显示更多

📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览

频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 286 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 159,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 357

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 286 名订阅者。

根据 25 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -60,过去 24 小时变化为 0,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 16.73%。内容发布后 24 小时内通常能获得 8.18% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 2 390 次浏览,首日通常累积 1 168 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_selefyaa_bot @Ass_selefyaa_bot

凭借高频更新(最新数据采集于 28 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

14 286
订阅者
无数据24 小时
-67
-6030
帖子存档
~ አልወደቅንም እንጅ የፈራነዉ ሁሉ ደርሶብናል የቀረን «ስኬታችን» ነዉ  እሱን ደግሞ እናየዋለን። = t.me/https_Asselefya1

✔️🚘🚘🚘🚘🚘🚘🚘🚘 አሰላሙአለይኩ ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ       🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩 📶ኮፒ ፖስፖርት 🔵      እጃቹላይ ያላቹ ማሳደስ እና       የጠፋባቹ ቁጥር ማውጣት የምትፈልጉ ✅ በቅናሽ እንወጣለን✅ ከታች ባለው ዩዘርኔም ገብታቹ በውስጥ አናግሩኝ ✔️ኢቃማ  ለማሰራት   ከፊል  ያጣቹ ካላችሁ አናግሩኝ  በቅናሽ  ታገኛላችሁ 😭ማሳሰቢያ አዲስ ፓስፖርት አናወጣም 😢 ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ ✅ @Bint_Hashim ✈️

እንደ ገበሬ ግን ጠንካራ ሰራተኛ አለ?! ከዚሁ ሁሉ ለይተዉ እኮ ነዉ ጥሩ ምርቱ የሚያወጡ! #ጀግኖች

ሊወርድ ያለን እንባ  እንደመመለስ ትልቅ ጥንካሬ የለም። =

ለአንዳንድ እኛ ብቻ ነን ጉልበተኛ ባይዎች ጥሩ ትምህርት አለዉ! የቻለ ዝም ያለ ሁሉ ጉልበት የለዉም ማለት አይደለም! የተነሳ ቀን አፈር ደሜ የሚያስግጥ¡ =

"ፍቅር ቀላል የሚባል በሽታ አይደለም ብዙዎቹን አሳብዷል፣ብዙዎቹን ከአላህ አርቋል ፣ ብዙዎቹን ዲናቸዉን አስቀይሯል ፣ብዙዎቹን አስለቅሷል ። «ሙኽተሶር አዳእ ወደዋእ» ከክፍል 1 ደርስ የተወሰዴ

"ራስ መመልከት ራስን መዉደድ ከጀመርን ወዲህ የምንኖረዉ ኑሮ በጣም አስደሳች ሆኖ አገኘነዉ🙌 =

🎟 ልዩ የሠርግ ፕሮግራም 🎟 🍫 ከአህሉል አሠር መድረሳ ቀዳሚ ተማሪዎች ውስጥ አንዷ እና በተለያዩ የደርስ መስጫ ግሩፖች በታማኝነትና በቅንነት በማገልገል የምትገኘው የእህታችን ዘቡራ ዓሊይ እና
🎟 ልዩ የሠርግ ፕሮግራም 🎟 🍫 ከአህሉል አሠር መድረሳ ቀዳሚ ተማሪዎች ውስጥ አንዷ እና በተለያዩ የደርስ መስጫ ግሩፖች በታማኝነትና በቅንነት በማገልገል የምትገኘው የእህታችን ዘቡራ ዓሊይ እና የወንድማችን ሙሐመድ ሐያትን የኒካሕ ፕሮግራም በማስመልከት ደማቅ የሙሓደራ ፕሮግራም አዘጋጅተን የደስታችን ተካፋይ ትሆኑ ዘንድ ስንጋብዛቹህ በታላቅ አክብሮት ነው። 🖱የዕለቱ ተጋባዥ እንግዶቻችን፦ ❶. ኡስታዝ አቡ ሻኪራ       ❷. ኡስታዝ አቡ ረያን            ❸. ኡስታዝ አቡ ሉቅማን                 ❹. ኡስታዝ አቡ ሙስዓብ 🔘 ፕሮግራሙ በአቡ ዒምራን የሚመራ ይሆናል። 🕰  የፕሮግራም ሰዓት ፡        🌃 ኸሚስ ምሽት √         ➨  03:00 ~ በኢትዮ         ➨  09:00 ~ በሳዑዲ         ➨  10:00 ~ በዱባይ 🛜 ፕሮግራሙ የሚካሄደው ⤵️ = በዚህ የቴሌግራም ቻናል ነው። t.me/Abu_lmran_Alaseriy t.me/Abu_lmran_Alaseriy

الثبات على السنة - ٤.mp312.90 MB

👉ልክ ምግብ በልተው እንደጨረሱ የተወሰነ መንቀሳቀስ ስኳር ህመም ላላቸው ስኳር መጠናቸውን ከፍ እንዳይል ይጠቅማል። ይህ በጥናቶች የታየ ነገር ነው። 👉ጤነኞችም ብንሆን በልተን ስንጨርስ የተወሰነ
👉ልክ ምግብ በልተው እንደጨረሱ የተወሰነ መንቀሳቀስ ስኳር ህመም ላላቸው ስኳር መጠናቸውን ከፍ እንዳይል ይጠቅማል። ይህ በጥናቶች የታየ ነገር ነው። 👉ጤነኞችም ብንሆን በልተን ስንጨርስ የተወሰነ መንቀሳቀስ ለጤንነታችን አሪፍ ነው።

በድንሽ ጠንክረሽ አዉቀሽ አሳዉቂ የመጣዉ ቢመጣ እንዳትጨነቂ ሰዎችም ይሉሻል አክራሪ አሸባሪ አላህ ከኛ ጋር ነዉ ምንም አንዳትፈሪ منقول =

اللَّهُمَّ اغْفِرْ لِي، وَارْحَمْنِي، وَاهْدِنِي، وَاجْبُرْنِي، وَعَافِنِي، وَارْزُقْنِي، وَارْفَعْنِي =

القارئ_خالد_عبدالكافي_أتى_أمر_الله_5.47 MB

ሳስበዉ ብሬን ከራሴ ነዉ መደበቅ ያለብኝ 🙌 አይመስላችሁም ¿