ch
Feedback
EOTC TV (በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የመገናኛ ብዙኃን ሥርጭት አገልግሎት ድርጅት)

EOTC TV (በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የመገናኛ ብዙኃን ሥርጭት አገልግሎት ድርጅት)

前往频道在 Telegram

📈 Telegram 频道 EOTC TV (በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የመገናኛ ብዙኃን ሥርጭት አገልግሎት ድርጅት) 的分析概览

频道 EOTC TV (በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የመገናኛ ብዙኃን ሥርጭት አገልግሎት ድርጅት) (@eotctvchannel) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 29 581 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 2 338,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 1 190

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 29 581 名订阅者。

根据 19 九月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 27,过去 24 小时变化为 15,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 9.13%。内容发布后 24 小时内通常能获得 5.64% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 2 701 次浏览,首日通常累积 1 668 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 5

📝 描述与内容策略

尚未提供频道描述。

凭借高频更新(最新数据采集于 20 九月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

29 581
订阅者
+1524 小时
+337 天
+2730 天
帖子存档
«ሕንጻው ግን ለእግዚአብሔር ለአምላክ እንጂ ለሰው አይደለም፤ ሥራውም ታላቅ ነው።» — 1ኛ ዜና መዋዕል 29፥1 ከ15 ዓመታት በላይ የፈጀው የሻሸመኔ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል አዲስ ሕንፃ ቤተክርስቲያን ሊመረቅ ነው! በተለያዩ ፈተናዎችና እልህ አስጨራሽ ተግዳሮቶች ውስጥ አልፎ፣ ከ15 ዓመታት በላይ የፈጀው የሻሸመኔው ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል አዲስ ሕንጻ ቤተክርስቲያን ተጠናቆ ከመስከረም 10–12 ቀን 2019 ዓ.ም. በታላቅ መንፈሳዊ ድምቀት ሊመረቅ ነው። በሻሸመኔ ከተማ ምስረታ ጋር ብዙም የማይራራቅ የታሪክ ትስስር ያለው ይህ ቤተክርስቲያን፣ በልዩ የሕንጻ ዲዛይኑ፣ በግዝፈቱና በሃይማኖታዊ ተምሳሌቶቹ የተለየ መልክ ይዞ ተገንብቷል። ባለ ሰባት ጉልላት የሆነው ይህ ሕንጻ ከመንፈሳዊ አገልግሎቱ ባሻገር ለሻሸመኔና ለአካባቢው እንዲሁም ለኢትዮጵያ በቱሪዝምና በባህል ዘርፍ የሚኖረው አስተዋፅኦ ከፍተኛ ነው። የሕንፃው መጠን • በ 2,512 ካሬ ሜትር ስፋት ላይ ያረፈ • ከመሬት ወለል በላይ 49 ሜትር ከፍታ ያለው • ልዩ የሆነ ባለ ሰባት ጉልላት የሕንፃ አቀማመጥ ያለው የምረቃ ጥሪ በዚህ ታላቅ መንፈሳዊ ዝግጅት ላይ ቅዱስ ፓትርያርኩ፣ ሊቃነ ጳጳሳት፣ የወንጌል መምህራን፣ ዘማሪያን እንዲሁም ከመላው ኢትዮጵያና ከዓለም የሚመጡ ምዕመናን ይገኛሉ። በመሆኑም በመላው ዓለም የምትገኙ ምዕመናን፣ በብርቱ ፈተናዎች ውስጥ አልፎ በሞገስ የተጠናቀቀውን የሻሸመኔ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል አዲስ ሕንፃ ቤተክርስቲያን ምረቃ በአካል ተገኝታችሁ እንድትባርኩ ቤተክርስቲያኗ በታላቁ መላእክት ስም የፍቅር ጥሪዋን ታቀርባለች። የድጋፍ ጥሪ የቤተክርስቲያኑን ቀሪ ሥራዎች ለማጠናቀቅ፣ ለምንጣፍ፣ ለውጭ ወንበሮች ማሰሪያ፣ ለታቦት ማክበሪያ መንበር ማጠናቀቂያና ለተለያዩ ቀሪ ክፍያዎች የሚውል የአቅማችሁን ድጋፍ በሚከተለው የደብሩ የባንክ ሒሳብ ማስገባት ትችላላችሁ። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር፦ 1000767827257 እንደ አቅማችን እንሳተፍ፤ ለትውልድ የሚያልፍ መንፈሳዊና ባህላዊ አሻራ እንተው። ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቀን!

የርእሰ ገዳማት ወአድባራት ጣና ቅዱስ ቂርቆስ አንድነት ገዳም። በኢትዮጵያ የተመሠረተበትን የሦስት ሺህ (፴፻) (3,000) ዓመት እያከበረ ነው። ዘጋቢ መ/ር አቤል አሰፋ (#EOTCTV መስከረም ፲ ቀን ፳፻፲፱ ዓ.ም ጣና ቂርቆስ) የርእሰ ገዳማት ወአድባራት ጣና ቅዱስ ቂርቆስ አንድነት ገዳም " የሦስት ሺህ (፴፻) ዓመቱ ሕያው ገዳም ጣና ቂርቆስና የነገረ ልእልናው " በሚል መሪ ቃል የምሥረታ በዓሉን በማክበር ላይ ይገኛል ። ገዳሙ “የሦስት ሺህ (፴፻) ዓመቱ ሕያው ገዳም ጣና ቂርቆስና የነገ ልእልናው " በሚል መሪ ቃል የምሥረታ በዓሉን ሲያከብር ብፁዕ አቡነ እንድርያስ የሊቃውንት ጉባኤ የበላይ ሓላፊ ሊቀ ጳጳስ፣ ብፁዕ አቡነ ሚካኤል የደቡብ ጎንደር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ፣ ቀሲስ ግርማ ባቱ (ረዳት ፕሮፌሰር) የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት የኢኮኖሚ እና ማኅበራዊ ዘርፍ ምክትል ሥራ አስኪያጅ መምህር አባ ገብረሥላሴ የርእሰ ገዳማት ወአድባራት ጣና ቅዱስ ቂርቆስ አንድነት ገዳም አበምኔት ፤ መምህር ዳንኤል ሰይፈ ሚካኤል (ረዳት ፕሮፌሰር) የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተክህነት የጥናት እና ምርምር መምሪያ ሓላፊ፣ መጋቤ ሐዲስ ኃይለእግዚእ አሰፋ የሰንበት ትምሕርት ቤቶች ማደራጃ መምሪያ ሓላፊ ፣ ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ የገዳሙጠየ፬ቱ ጉባኤያት መምህር ፣ የመንበረ ፓትርያርክ የየመምሪያው ምክትል ሓላፊዎች እና የዋና ክፍለል ኃላፊዎች ፣ የደቡብ ጎንደር ሀገረ ስብከት የሥራ ሓላፊዎች ፣ የታላላቅ ገዳማትና አድባራት አስተዳደሪዎችና አበምኔቶች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች እና በርካታ ምእመናን ተገኝተዋል። የበዓሉ ዋና ዓላማ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ከብሉይ ኪዳን እስከ ሐዲስ ኪዳን ያላትን ዘመናት የታሪክ፣ የቅርስና የጥበብ ጉዞ ለትውልድ ማስተዋወቅ መሆኑ ተነግሯል ። በበዓሉ ሥርዓተ ማኅሌት የተከናወነ ሲሆን ሥርዓተ ቅዳሴው በብፁዕ አቡነ ሚካኤል የደቡብ ጎንደር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እየተመራ ተከናውኗል ። በዐውደ ምሕረቱ ጉባኤ ሊቃውንት ያሬዳዊ ዜማ ያቀረቡ ሲሆን በሊቃውንት ቅኔ ቀርቧል። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የርእሰ ገዳማት ወአድባራት ጣና ቅዱስ ቂርቆስ አንድነት ገዳም በጣና ሐይቅ ላይ ከሚገኙት የተቀደሱና ታሪካዊ ደሴቶች አንዱ እና ዋነኛው ነው:: ገዳሙ የቃል ኪዳኑ ታቦት (ታቦተ ጽዮን) ለብዙ ዓመታት በላይ መኖሪያ እንደነበረ እንዲሁም እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም፤ ዮሴፍ፣ ሰሎሜ እና ሕፃኑ ልጇ ኢየሱስ ክርስቶስ ይዛ ፫ ወራት ከ፲ ቀናት ማረፊያ እንደነበረ ታሪክ ለአብነት ይነገራል። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የዜማ ሊቅ ቅዱስ ያሬድ ምልክት የሌለውን የመጀመሪያውን የድጓ መጽሐፍ የደረሰውና የጻፈው በዚህ ገዳም ውስጥ እንደሆነ ይታመናል። የእርሱ መጽሐፍና የነሐስ መስቀልም በገዳሙ ቤተመዘክር ውስጥ ይገኛል። በበዓሉ ጥናታዊ ጽሑፎች ይቀርቡበታል ተብሎ ይጠበቃል ። የበዓሉን አከባበር ይዘን እንመለሳለን። የኢኦተቤ መገናኛ ብዙኀን አገልግሎት ሥርጭት ድርጅት/ EOTC Broadcasting Service Agency

የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ የመስቀል ደመራ በዓል መዝሙር ጥናት ጎበኙ

የአንድነት ገዳማት ኅብረት አባቶች የዐዲስ ዓመት መልካም ምኞት

ቅዱስ ፓትርያርኩ ከእስራኤል ኤምባሲ ምክትል አምባሳደር ጋር ተወያዩ

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ በኢትዮጵያ የእስራኤል ኤምባሲ ምክትል አምባሳደር (Deputy Ambassador of the State of Israel) ሲቫን ኖይማርክ ዙሪኤልን (Sivan Noyma
+6
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ በኢትዮጵያ የእስራኤል ኤምባሲ ምክትል አምባሳደር (Deputy Ambassador of the State of Israel) ሲቫን ኖይማርክ ዙሪኤልን (Sivan Noymark Zuriel) በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ። መ/ር ጌታቸው በቀለ መስከረም ፯ ቀን ፳፻፲፱ ዓ/ም ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት በኢትዮጵያ የእስራኤል ኤምባሲ ምክትል አምባሳደር (Deputy Ambassador of the State of Israel) ሲቫን ኖይማርክ ዙሪኤል (Sivan Noymark Zuriel) በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ። ምክትል አምባሳደሯ ሲቫን ኖይማርክ ዙሪኤል እንደተናገሩት “ሁለቱ ሀገራት እስራኤልና ኢትዮጵያ የረጅም ዓመታት የታሪክ፣ የባህልና የሃይማኖት ትስስር ያላቸው ሀገራት ናቸው፡፡ በተለይም ደግሞ ከቅድስት ቤተክርስቲያን ጋር ያለው የሁለትዮሽ ግንኙነት ጠንካራ በመሆኑ ይበልጥ ማጠናከር የሚቻል በሚቻልበት ሁኔታ ላይ መሥራት እንደሚገባ” ተወይይተናል ብለዋል፡፡ አክለውም “ለቅድስት ቤተክርስቲያን ለአገልግሎት በራችን ክፍት ነው፤ አገልግሎቷንም ለማጠናከር አብረን እንሠራለን” ብለዋል፡፡ የኤምባሲው ቆንስላ ሀዳስ ቫሮና (Hadas Varona Counsul) የቅዱስነታቸው አቀባበል ልዩ ነው በጣም ነው ደስ ያለን ብለዋል አያይዘውም የሁለቱ ሀገሮች ጥብቅ ግንኙነት ቀላል አይደለም፤ በተለይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በእስራኤል ካላት ይዞታ፣ቤተክርስቲያን፣ ካህናት ገዳማት ያሉበትን ሁኔታ በተመለከተ ተወያይተናል ሲሉ ገልጸዋል፡፡ በመጨረሻም ቅዱስነታቸው “እንኳን ደህና መጣችሁ” ብለው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ለእስራኤል እንደምት