STEM with Murad 🇪🇹
Welcome to STEM with Murad! This is your one-stop destination for all things related to Science, Technology, Engineering, and Mathematics (STEM). I will share updates and insights from the exciting world of STEM. You'll also get a sneak peek into my works
显示更多📈 Telegram 频道 STEM with Murad 🇪🇹 的分析概览
频道 STEM with Murad 🇪🇹 (@stemwithmurad) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 572 名订阅者,在 教育 类别中位列第 13 810,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 321 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 572 名订阅者。
根据 08 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 421,过去 24 小时变化为 -7,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 42.22%。内容发布后 24 小时内通常能获得 30.74% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 6 150 次浏览,首日通常累积 4 478 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 16。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“Welcome to STEM with Murad! This is your one-stop destination for all things related to Science, Technology, Engineering, and Mathematics (STEM). I will share updates and insights from the exciting world of STEM. You'll also get a sneak peek into my ...”
凭借高频更新(最新数据采集于 09 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 教育 类别中的关键影响点。
数据加载中...
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 09 七月 | +8 | |||
| 08 七月 | 0 | |||
| 07 七月 | +17 | |||
| 06 七月 | +34 | |||
| 05 七月 | +15 | |||
| 04 七月 | +40 | |||
| 03 七月 | +53 | |||
| 02 七月 | +3 | |||
| 01 七月 | +6 |
| 2 | 没有文字... | 1 629 |
| 3 | 没有文字... | 1 646 |
| 4 | ወንድማችን ኻሊድን በሽርን አስታወሳችሁት⁉️
በባለፈው አመት የ12ኛ ክፍል የዩኒቨርስቲ መግቢያ ፈተና ከ600ው 592.08 በማምጣት በሃገር አቀፍ ደረጃ አንደኛ ነበር።
እነሆ ሐርቫርድ ኮሌጅ ሙሉ ስኮላርሺፕ ሰጥቶታል። አል-ሐምዱ ሊላህ።
ሌሎቻችሁም በርትታችሁ ተማሩ።
https://lnkd.in/p/ehnMzKzH | 2 294 |
| 5 | ኧረ¡😅 | 2 646 |
| 6 | Claude Fable 5 is insane.
My friend knows literally NOTHING about coding. ZERO. And he just built a fully functioning two-factor authentication in 30 minutes.
Check it out at "http://localhost:3000/"
The future is bright...😏 | 3 271 |
| 7 | ይህ መረጃ የሚጠቅማችሁ ካላችሁ ተጠቀሙበት።
የስም ዝውውር ያላደረጉ የንብረት ባለቤቶች በአስቸኳይ እንዲያጠናቅቁ ተጠይቋል።
ከማንኛውም አካል መሬትና ቤት ገዝተው እስካሁን የስም ንብረት ዝውውር ያላደረጉ እና የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ በስማቸው ያልቀየሩ ባለንብረቶች በአጭር ጊዜ ውስጥ ሂደቱን እንዲያጠናቅቁ የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ አስቸኳይ ማሳሰቢያ አስተላለፈ።የቢሮው ኃላፊ አቶ መኮንን ያኢ ባስተላለፉት ጥሪ፡-
📌 የስም ዝውውር በወቅቱ አለመደረጉ ንብረት የገዙ ወገኖችን ለከፍተኛ የህግና የንብረት መብት እገዳ አደጋ እያጋለጠ ይገኛል።
📌 በመሆኑም ባለንብረቶች መብታቸውን ለማስከበር በአስቸኳይ ወደ መሬት ተቋማት በመቅረብ ካርታቸውን በስማቸው እንዲያዞሩ በጥብቅ አሳስበዋል።
©: Copied | 30 361 |
| 8 | ለኤአይ ቶክን የሚከፈለው ክፍያ ከሠራተኛ ደመወዝ ከበለጠ፤ ሠራተኛን መቅጠር ይሻላል። ስለዚህ ኤአይን ሰውን ላይተካ ይችላል¡
https://www.forbes.com/sites/jemmagreen/2026/07/02/ai-costs-more-than-the-people-it-replaced/?fbclid=Iwb21leAS3GdBjbGNrBLcZw2V4dG4DYWVtAjExAHNydGMGYXBwX2lkDDM1MDY4NTUzMTcyOAABHkbbdNo2CiYl3wpAAmTMtXIZSOMPF0oXOGfIjY70NgEjAvvgr2D9d-y7KjYA_aem_Pc7y9Rjfc0eNjNXVoOhStQ | 3 592 |
| 9 | ታዳጊ ወጣቶች ይህን ነገር ተጠቀሙበት‼
Come with an idea. Leave with a startup.
Cursor AI Hackathon Ethiopia is happening July 25–26 at Adwa Museum.
We’re partnering with Cursor and Ethio telecom to bring builders together for Ethiopia’s largest AI hackathon.
We're looking for idea-stage AI startups. Not polished products, not finished projects. Just a real problem, real users, and a team ready to build fast. If you've been sitting on an idea, this is the weekend to start it.
You'll have 20 hours to turn it into a working MVP, with credits and AI tools from Cursor and our AI credit sponsors: Addis AI, ElevenLabs, Fal, Whisperflow, and more. Food, mentors, and support are covered the whole time.
We're taking 60 teams. Have a team? Register with your team code. Coming alone? Tell us your skills and we'll match you into a team of 5, or fill your team's open spots.
Incubation partners will be in the room too, including Cursor, the Addis Ababa University Startup Center, Gheero, and others, ready to back promising teams with mentorship, workspace, and follow-up. Investors will be there looking for ideas worth funding.
Before you apply, read the overview on the Luma page carefully.
Apply here: https://luma.com/qr9ljv2c ✅ | 3 642 |
| 10 | The confidence is 100%. The understanding is 2%. 🤦 | 3 144 |
| 11 | 🫵🫵 የክረምት ምዝገባችን ሊጠናቀቅ 4 ቀናት ብቻ ቀርተውታል።
በምንሰጣቸው ኮርሶች👇👇
💻 Fullstack Web Development (MERN Stack)
⌨️ Basic Computer Skills
🎨 Graphic Design
🎬 Video Editing
📱 Mobile App Development
🖥 Python Programming
🇬🇧 English Language
🇸🇦 Arabic Language
💡መርጠው በመመዝገብ እውቀትን ከተግባር ጋር አጣምረው በአጭር ጊዜ ውስጥ የክህሎት ባለቤት ይሁኑ!
🌐 ባሉበት ሆነው በኦንላይን በፍጥነት ይመዝገቡ፦
🔗 https://riseuptechsolution.com/form.php
የአመዘጋገብ ሂደት መመሪያ ለማየት፦
👉 https://t.me/riseuptech/127
👇 ስለኮርሶቹ ዝርዝር መረጃ ያግኙ፡
https://riseuptechsummer.com.riseuptechsolution.com/
ለበለጠ መረጃ
💬 ቴሌግራም፦ @riseuptechsolution
📞 የስልክ ቁጥሮች፦
👉 0907667777
👉 0923565957
https://t.me/riseuptech
https://t.me/riseuptech
📍 አድራሻ፦ ቤተል፣ ቴምር ዳቦ ቤት ያለበት ህንፃ 3ኛ ፎቅ (ዳሽን ባንክ አጠገብ) | 3 342 |
| 12 | ለጣሊያን ሀገር የሥራ ዕድል የምዝገባ ጥሪ
የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በገባው የሁለትዮሽ ስምምነት መሰረት በህጋዊ የውጪ ሀገር ሥራ ስምሪት ፕሮግራም በጣሊያን ሀገር በሆቴልና መስተንግዶ (Hospitality) ዘርፍ የሰው ኃይል ይፈለጋል።
የዜጎችን መብት፣ ደህንነት እና ጥቅም በማስጠበቅ ህጋዊ በሆነ መንገድ ወደ ጣሊያን ሄደው መስራት የሚፈልጉ አመልካቾች እንዲያመለክቱ እናሳውቃለን።
🏨 የሥራ መደቦች፦
🔹ጸሐፊ(Commis de Rang / F&B Server) – 19 ቦታዎች
🔹 የፅዳት ሰራተኛ (Room Attendant / Housekeeping) – 20 ቦታዎች
🔹 ረዳት ሼፍ (Commis Chef) – 13 ቦታዎች
🔹 የእቃ አጣቢ (Kitchen Steward / Dishwasher) – 11 ቦታዎች
🔹 የወለል ረዳት (Floor Porter / Houseperson) – 3 ቦታዎች
🔹 የቢሮ አስተናጋጅ (Front Office Agent / Receptionist) – 4 ቦታዎች
🔹 የጥገና ቴክኒሺያን (Maintenance Technician) – 1 ቦታ
🔹 የስፓ ቴራፒስት / የማሳጅ ባለሙያ (Spa Therapist / Masseuse) – 1 ቦታ
📌 የማመልከቻ መስፈርቶች
✅ ከስራው ጋር ተያያዥ የስራ ልምድ ያላቸው ተመራጭ ናቸው።
✅ ለአብዛኛዎቹ የስራ መደቦች የእንግሊዝኛ እና/ወይም የጣሊያንኛ ቋንቋ እውቀት ያስፈልጋል።
✅ ለአንዳንድ የሙያ መደቦች ተዛማጅ የሙያ ማረጋገጫ ወይም የሆቴል እና መስተንግዶ ትምህርት ተመራጭ ነው።
📅 የሥራ ቆይታ
አብዛኛዎቹ የስራ መደቦች ለ2026/2027 የክረምት የቱሪዝም ወቅት የሚቀጠሩ ሲሆን፣ አንዳንድ የስራ መደቦች ዓመቱን ሙሉ ወይም በበጋና በክረምት ወቅት የሚሰሩ ናቸው።
✅ ለመመዝገብ
በተሰጠው የማመልከቻ ማስፈንጠሪያ https://forms.lmis.gov.et/italy-hotel ገብተው መረጃዎትን በትክክል ሞልተው ያመልክቱ።
‼️ ማሳሰቢያ
• ምዝገባም ሆነ ስምሪት በሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የኢትዮጵያ የሥራ ገበያ ብቻ የሚከናወን ሲሆን ሚኒስቴሩ ለየትኛውም አካል ውክልናም ሆነ ፈቃድ አለመስጠቱን እንገልፃለን። | 3 762 |
| 13 | ብዙዎቻችሁን ይህ ሃሳብ ቀላል ሆኖ ሳለ እንደማይገባችሁ አውቃለሁ። የገባችሁ ቀን እንድታስታውሱኝ Saved Message አስቀምጡት። ብነግራችሁ ብነግራችሁ በቀላሉ ስለማንግባባ!
ለምሳሌ: ባንኮች ካበደሩት ብድር 80% ገደማውን የወሰዱት 10 ሰዎች ብቻ ናቸው ሲባል ነበር መሰል ኣ¿
||
t.me/STEMwithMurad | 27 739 |
| 14 | ሌላ ጥቆማ‼
=========
(የክረምት የቴክ ኮርስ ምዝገባ ላመለጠችሁ የመጨረሻ ዕድል!)
||
✍️ ባለፈው ሚዛን MiT የክረምት ስልጠና አስመልክቶ ጥቆማ ሰጥቻችሁ ነበር። መደበኛ የምዝገባ ጊዜያቸውን ቢያጠናቅቁም፣ ባለው ከፍተኛ ፍላጎት ምክንያት የቅበላ አቅማቸውን አሳድገው ተጨማሪ ውስን ኮታዎችን ሰጥተዋል!
ግን ... ይህ የተጨማሪ ዕድል ምዝገባ የሚያበቃው ነገ ቅዳሜ ነው! የቀሩት ቦታዎች እጅግ በጣም ውስን ስለሆኑ፣ ነገን ራሱ ሳትጠብቁ ይህን ጽሁፍ እንዳነበባችሁ አሁኑኑ እንድትመዘገቡ እመክራለሁ።
🎁 ልዩ የቅናሽ ዕድል (እንዳያመልጣችሁ)፦ ተቋሙ ለመምህራን (እስከ 22%) እና ለጤና ባለሙያዎች (እስከ 30%) ያደረገው ልዩ
ቅናሽ አለ! የመምህራኑ የቅናሽ ዕድል ዛሬ ያበቃል እንዳነበብኩት ከሆነ፣ የጤና ባለሙያዎቹ ደግሞ ነገ ያልቃል። ኮታው ካላለቀ ፈጥናችሁ ተጠቀሙበት!
☑ በአካል ለምትማሩ የቀሩት ክፍት ቦታዎች ዝርዝር ውስን ነው። በኦንላይን መማር ለምትፈልጉ ግን በሁሉም ኮርሶች ያልተገደበ ክፍት ቦታ
አላቸው።
⏰ አራት የመማሪያ አማራጭ አላቸው፦
- መደበኛ (Regular): ጠዋት (3፡00-5፡00) ወይም ከሰዓት (7፡30-9፡30)
- ማታ (Extension): ከቀኑ 11፡00 - 1፡00
- ቅዳሜና እሁድ (Weekend): ግማሽ ቀን (ጠዋት 3:00–6:00 ወይም ከሰአት 7:30–10:30)
- Online አላቸው።
ስልጠናቸው የሚጀመረው: ሰኞ (ሰኔ 29) ነው።
📌 አንዳንድ ፈረቃዎች ቶሎ ስለሚሞሉ፣ ከመመዝገባችሁ በፊት በቴሌግራማቸው ክፍት ቦታ
መኖሩን ማጣራት አትርሱ!
🔗 ለምትፈልጉ መመዝገቢያ ይህን ሊንክ ተጠቀሙ: www.mizantechinstitute.com/admissions
📞 ለማንኛውም ጥያቄ (MiTን ለማግኘት)፦
- ስልካቸው: 0987143030
- በቴሌግራም: @MizanInstituteOfTechnologyEthio
- አድራሻቸው: ቤቴል፣ አፕል ፕላዛ፣ 7ኛ ፎቅ
… ጊዜው የቴክኖሎጂ ነው። ይህን ዕድል ተጠቀሙበት። ከገባችሁ በኋላ ግን ዝልፍልፍ አትሁኑ፤ ቆፍጠን ብላችሁ ተማሩ፣ ተለማመዱ፣ ያስመዘገባችኋቸውን ልጆች ተከታተሉ፣ ተቆጣጠሩ፣ በዚህ የኑሮ ውድነት ዝም ብሎ ገንዘብ ማባከን ብቻ አይጠቅምም!
ይጠቅማቸዋል ለምትሏቸው ሼር አድርጉላቸው።
||
t.me/STEMwithMurad | 3 471 |
| 15 | ይህ ሰው የዓለማችንን ኤአይ አሁን ላይ እየመራ ያለውን አንትሮፒክን ተቀላቅሏል።
ኑ! በሊንክዲን እንገናኝ። ቴክኖሎጂና መሰል ሙያዎች ላይ ካላችሁ የሊንክዲን አካውንት ሊኖራችሁ ይገባል።
https://lnkd.in/p/eUUvx683 | 3 462 |
| 16 | 📢 ልዩ ጥቆማ ለቴክኖሎጂ እና ስፔስ ሳይንስ አፍቃሪዎች! 🚀🌌
========================
(ቴክኖሎጂ ነገር ከጠቆምኳችሁ ቶሎ ወደ መፈፀም!)
||
✍️ ለልጆቻችሁ፣ ለታናናሾቻችሁ ወይም ራሳችሁ በስፔስ ሳይንስ (Space Science)፣ አየር ጠፈር ምህንድስና (Aerospace)፣ ሳተላይት፣ ሮቦቲክስ፣ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ (AI)፣ ፓይተን ፕሮግራሚንግ እና መሰል የቴክኖሎጂ ዘርፎች ላይ ከፍተኛ ፍላጎት ካላችሁ፣ ይህ አሪፍ እድል እንዳያመልጣችሁ!
የኢትዮጵያ ስፔስ እና ስፓሻል ኢንተለጀንስ የልጆች ማዕከል (ESKC) ለ2026 የክረምት ወራት የ "Summer Space Camp" ፕሮግራም አዘጋጅቷል።
ይህ የክረምት ካምፕ ዝም ብሎ ቲዎሪ መማር ብቻ ሳይሆን፤ በተግባር መስራትን፣ መወዳደርን እና አዳዲስ የፈጠራ ሀሳቦችን ወደ እውነተኛ ስራ (Startup) መቀየርን ያካተተ ነው።
💡 በዚህ ፕሮግራም ምን ምን ይካተታል?
💎 የስፔስ ሳይንስ፣ አስትሮኖሚ እና አስትሮፊዚክስ ስልጠና
💎 የሳተላይት ቴክኖሎጂ፣
GIS እና Remote Sensing አሰራር
💎 Python ፕሮግራሚንግ፣ ሮቦቲክስ እና AI ትምህርት
💎 የሮኬት እና ኤሮስፔስ
ምህንድስና መሰረታዊ እውቀቶች
💎 የተግባር ስራዎች (Water Pump Rocket እና የ CubeSat ፕሮጀክቶች)
💎 ወደ ተለያዩ ታላላቅ የሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ተቋማት ጉብኝት
🏆 የዘንድሮውን ለየት የሚያደርገው የፈጠራ ውድድር (Innovation Challenge)፦ በስልጠናው መጨረሻ ተማሪዎች የሰሩትን ፕሮጀክት ለባለሙያዎች እና ዳኞች አቅርበው ይወዳደራሉ። አሸናፊዎችም ልዩ ሰርተፍኬት፣ ሽልማቶች፣ ከባለሙያዎች ምክር፣ ስፖንሰርሺፕ፣ እንዲሁም ፕሮጀክታቸውን ወደ ስታርትአፕ (Startup) የማሳደግ ወርቃማ እድል ያገኛሉ!
📍 የስልጠናው አሰጣጥ (Training Modality)፦
🏢 ለአዲስ አበባ ተማሪዎች፦ በአካል (In-person) ማዕከሉ ድረስ በመገኘት
💻 ከአዲስ አበባ ውጪ (በክልል) ላሉ ተማሪዎች፦ በኦንላይን እና በክልል ማዕከላት በኩል የተደገፈ (Blended)
📅 አስፈላጊ ቀናት (እንዳያመልጣችሁ)፦
• ምዝገባ የሚቆየው፦ እስከ ጁላይ 10, 2026 (July 10, 2026) ብቻ! አንድ ሳምንት ብቻ ነው የቀረው።
• የስልጠና ጊዜ፦ ከ July 20 – August 31, 2026
• ማጠቃለያ እና ምርቃት፦ ጳጉሜን 4፣ 2018 (September 9, 2026)
ቦታው የተወሰነ ስለሆነ አሁኑኑ ተመዝገቡ። ይህንን ፖስት የቴክኖሎጂ ፍላጎት ላላቸው ወጣቶች እና ወላጆች ሼር በማድረግ ጠቁሟቸው!
🔗 ለመመዝገብ ይህን ሊንክ ይጠቀሙ (Apply Now):
👉https://tally.so/r/wgX80M?x
||
t.me/STEMwithMurad | 26 682 |
| 17 | 📢 ልዩ ጥቆማ‼
============
✍️ ዛሬ አንድ ምርጥ የቴክኖሎጂ ተቋም ላካፍላችሁ/ልጠቁማችሁ። ሸገር የቴክኖሎጂ ተቋም (Shaggar
Institute of Technology - SIT) ለ 2026 የትምህርት ዘመን አዲስ ተማሪዎችን መቀበል ጀምሯል።
እውነት ለመናገር በጣም አሪፍ የቴክኖሎጂ ተቋም ነው!ትምህርቱን የሚሰጡት ሙሉ በሙሉ በውጭ ሃገር ስታንዳርድ ሲሆን፣ አሪፍ አሪፍ ፕሮፌሰሮችና ዶክተሮች ያሉበት ነው። ከዚህም አልፎ አንዳንዶቹ አስተማሪዎች በቀጥታ ከውጭ ሃገር ሆነው ነው የሚያስተምሩት። ይህን ዕድል አያምልጣችሁ፤ በቃ ተማሩ ብያለሁ ተማሩ! ስጠቁማችሁ ሳታንገራግሩ መስፈርቱን አሟልታችሁ መግባት ብቻ ነው አማራጫችሁ¡
📅 • ምዝገባው የተጀመረው፦ June 25, 2026
• ምዝገባው የሚጠናቀቀው፦
August 1, 2026
• የመግቢያ ፈተና እና ኢንተርቪው የሚሰጥበት ቀን ወደፊት ይገለፃል።
📋 ለመመዝገብ የሚያስፈልጉ መስፈርቶች:
🔹 የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት አማካይ ውጤት (Average) 90% እና ከዚያ በላይ
🔹 በኢትዮጵያ ብሄራዊ ፈተና (EHEEE) እጅግ ከፍተኛ ውጤት ያመጣ (95th percentile)
🔹 የ SIT ተቋምን የመግቢያ ፈተና ማለፍ
🔹 ከ500–750 ቃላት ርዝመት ያለው እና ለሳይንስ/ቴክኖሎጂ ያላችሁን ፍላጎት የሚያሳይ ማህበረሰባዊ አስተዋፅኦ የሚገልፅ አጭር ፅሁፍ (Essay)
🔹 ከአስተማሪ ወይም አማካሪ የተፃፈ 1 የድጋፍ ደብዳቤ
(Recommendation letter)
🔹 ከዚህ በፊት የሰራችሁት ፕሮጀክት ካለ (Portfolio) ማቅረብ ይበረታታል (ግዴታ
አይደለም)
ማስታወሻ: ልዩ ተሰጥኦ (Gifted) ላላቸው ተማሪዎች የተለየ የመግቢያ ዕድል (Special track) ተመቻችቷል!
📝 እንዴት መመዝገብ ይቻላል?
ከታች ባለው ሊንክ በመግባት ፕሮፋይላችሁን አስተካክሉ፤ አስፈላጊ ዶክመንቶችን Upload አድርጉ።
ፈተና እና ሌሎች መረጃዎች በፍጥነት እንዲደርሷችሁ በምዝገባው ሂደት ላይ የቴሌግራም አካውንታችሁን ከፖርታሉ ጋር Link ማድረግ
አትዘንጉ!
👉 አሁኑኑ ለመመዝገብ: https://sitedu.info/admission/application/register
ይህን ወርቃማ ዕድል ተጠቀሙበት! መረጃውን ለሚያስፈልጋቸው ተማሪዎች ሼር በማድረግ አድርሷቸው!
||
t.me/STEMwithMurad | 31 153 |
| 18 | 没有文字... | 3 832 |
| 19 | 没有文字... | 4 692 |
| 20 | ኧረ! በቃ፣ አትላኩ።
አልፏል። 40 ሰው ተቀብያለሁ። ቀጣይ ፐብሊካሊ ስለምለቀው ታገሱ። | 5 397 |
