ch
Feedback
የበጉ ብርሃን እንተርናሽናል || LIGHT OF LAMB MINISTRY

የበጉ ብርሃን እንተርናሽናል || LIGHT OF LAMB MINISTRY

前往频道在 Telegram

Light of lamb//በጉ_ብርሃን ። ራዕይ 22፡5 √√የቴሌግራም አገልግሎታችን ዋነኛ ዓላማ 👇 " ወደ ሕያው እግዚአብሔር ዘወር ትሉ ዘንድ ወንጌልን እንሰብካለን።” — ሐዋርያት 14፥15 Contact 👉 @AbuYegeta 📞+251945631515/ 0711450978 አገልግሎታችን ለመደገፍ 👇 ( 1000226469919) CBE Group 👉 https://t.me/lightoflab

显示更多

📈 Telegram 频道 የበጉ ብርሃን እንተርናሽናል || LIGHT OF LAMB MINISTRY 的分析概览

频道 የበጉ ብርሃን እንተርናሽናል || LIGHT OF LAMB MINISTRY (@lightoflamb) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 21 803 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 3 537,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 1 542

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 21 803 名订阅者。

根据 28 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 244,过去 24 小时变化为 -11,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 6.83%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.80% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 1 486 次浏览,首日通常累积 610 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 12

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
Light of lamb//በጉ_ብርሃን ። ራዕይ 22፡5 √√የቴሌግራም አገልግሎታችን ዋነኛ ዓላማ 👇 " ወደ ሕያው እግዚአብሔር ዘወር ትሉ ዘንድ ወንጌልን እንሰብካለን።” — ሐዋርያት 14፥15 Contact 👉 @AbuYegeta 📞+251945631515/ 0711450978 አገልግሎታችን ለመደገፍ 👇 ( 1000226469919) CBE Group 👉 https://t.me/light...

凭借高频更新(最新数据采集于 29 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

21 803
订阅者
-1124 小时
-77
+24430
帖子存档
ሰላም ቤተሰቦች ቲሸርት በፈለጉት ከለር እና size እኛ ጋር ታገኛላቹ #ለመንፈሳዊ ፕሮግራም #ለልደት #ለተማሪዎች #ለድርጅቶች #ለተለያዩ ፕሮግራም በጥራት ሰርተን እናቀርባለን ለቤተክርስትያን ትዕዛ
+6
ሰላም ቤተሰቦች ቲሸርት በፈለጉት ከለር እና size እኛ ጋር ታገኛላቹ #ለመንፈሳዊ ፕሮግራም #ለልደት #ለተማሪዎች #ለድርጅቶች #ለተለያዩ ፕሮግራም በጥራት ሰርተን እናቀርባለን ለቤተክርስትያን ትዕዛዝ በአስተያየት እንሰራለን አድራሻ :- አ.አ ቤተል ቢኮሎስ ት/ት ፊትለፊት ይደዉሉ 📞0978477870 @abriisho

ስሙት በጌታ “እስከ ሞት ድረስ እንኳ፣ ለነፍሳቸው አልሳሱም።” (ራእይ 12 : 11 ) በእጃችን ያለውን ወንጌል በደም የተለወሰነ ነው የብዙ ሰዎች ስቃይ፤ እንባ፤ ረሃብ፤ ደምና፤ሞት፤ ያለበት ነው ። “ወንጌልን ብሰብክ እንኳ የምመካበት የለኝም፤ ግድ ደርሶብኝ ነውና፤ #ወንጌልንም_ባልሰብክ_ወዮልኝ።” — 1ኛ ቆሮንቶስ 9፥16 የወንጌል ጉዳይ አይቅለልብን😭

ድንቅ የፀሎት ጊዜ ሁላችሁም በእምነት ስሙት 👂👂 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥💯💯💯🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥💯💯🔥🔥🔥🔥😍😍😍😍😍

Inni Ture - Rahel Tefera || 2026

“ጠልቄ መሄድ እፈልጋለው የእኔ እርካታ ያንተ ክብር ነው ላይ ላዩን መሄድ ይቅርብኝና ይስጠም ሕይወቴ በሕልውና.. መንፈስ ቅዱስ ሙላኝ ተቆጣጠረኝ ሌላ ሕይወት አይኑረኝ-2 👉የዘመኑን ተግዳሮት አሸንፋችሁ የምታልፉበት የጌታ አብሮነት ይብዛላችሁ

Asfaw Melese 05 01 እንደ እኔ ያለው ማነው (1).mp35.20 MB

ንካኝ!_መንፈስ_ቅዱስ!_EBENEZER_TADESSE_NIKAGN_#newsong128k_1.m4a8.33 MB

🔥😭 የደማስቆ ንክኪ 🔥😭 ያለ ደማስቆ መንካት ሳውል ጳውሎስ አይሆንም ነበር። ያለ ያቦቅ ወንዝ ማዶ ያዕቆብ እስራኤል አይባልም ነበር። ያለ ቁጥቋጦ ጉብኝት ሙሴ እረኛ ብቻ ይቀር ነበር። ያለ የ
🔥😭 የደማስቆ ንክኪ 🔥😭 ያለ ደማስቆ መንካት ሳውል ጳውሎስ አይሆንም ነበር። ያለ ያቦቅ ወንዝ ማዶ ያዕቆብ እስራኤል አይባልም ነበር። ያለ ቁጥቋጦ ጉብኝት ሙሴ እረኛ ብቻ ይቀር ነበር። ያለ የጰንጠቆስጤ እሳት ጴጥሮስ ፈሪ ሆኖ ይቀር ነበር። ያለ መንፈስ መነካት ዮሐንስ የፍቅር ሐዋርያ አይሆንም ነበር። 🔥 የእኔ ጥያቄ ይህ ነው፦ የእኔ ደማስቆ መቼ ነው? ጌታ ሆይ በእሳትህ ንካኝ! 🔥😭 መንፈስ ቅዱስ ሲነካ ህይወት ይለወጣል! #ከእየሱስ_ጋር_ያለች_አንድ_መነካካት(Encounter)_ሙሉ_ህይወትን_ትለውጣለች።🔥 ሐዋርያት 9 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³ ሲሄድም ወደ ደማስቆ በቀረበ ጊዜ ድንገት በእርሱ ዙሪያ ከሰማይ ብርሃን አንጸባረቀ፤ ⁴ በምድርም ላይ ወድቆ ሳለ፦ ሳውል ሳውል፥ ስለ ምን ታሳድደኛለህ? የሚለውን ድምፅ ሰማ። ⁵ ጌታ ሆይ፥ ማን ነህ? አለው። እርሱም፦ አንተ የምታሳድደኝ እኔ ኢየሱስ ነኝ፤ የመውጊያውን ብረት ብትቃወም ለአንተ ይብስብሃል አለው።

.               "ሰላም የሞላበት" ያቆብ ሚልዮን-||-Live Worship 🕐-30:50Min || 💾-30MB     ━ ━ ━━⊱✿⊰━ ━ ━ ━ 🔥🔥#Join_now🔥🔥         ✓  @lightoflamb ✓        ✓   @lightoflamb  ✓

የፊታችን እሮብ ታላቅ የወንጌል ስርጭት ዘመቻ በቡሌ ሆራ ከተማ ይካሄዳል ወንጌል በኃይልና በስልጣን ይሰበካል #የበጉ_ብርሃን_ሚኒስትሪ_የወንጌል_አገልግሎት ይሄ የወንጌልን አገልግሎት በገንዘብና በተለ
የፊታችን እሮብ ታላቅ የወንጌል ስርጭት ዘመቻ በቡሌ ሆራ ከተማ ይካሄዳል ወንጌል በኃይልና በስልጣን ይሰበካል #የበጉ_ብርሃን_ሚኒስትሪ_የወንጌል_አገልግሎት ይሄ የወንጌልን አገልግሎት በገንዘብና በተለያየ Material በመደገፍ ከእኛ ጋር የእግዚአብሔር መንግሥት ማገልገል የምትፈልጉት ቅዱሳን 👇 1000226469919 CBE 1031705906511 Berhan Bank 0945631515 telebirr Contact 👉@AbuYegeta 📞 0945631515/0711450978

"መንቀጥቀጥና መደንገጥ ይዞአቸው ነበርና ወጥተው ከመቃብር ሸሹ፤ ይፈሩ ነበርና ለማንም አንዳች አልነገሩም። እነርሱም ያዘዛቸውን ሁሉ ለጴጥሮስና ከእርሱ ጋር ላሉት በአጭሩ ተናገሩ። ከዚህም በኋላ ኢየ
"መንቀጥቀጥና መደንገጥ ይዞአቸው ነበርና ወጥተው ከመቃብር ሸሹ፤ ይፈሩ ነበርና ለማንም አንዳች አልነገሩም። እነርሱም ያዘዛቸውን ሁሉ ለጴጥሮስና ከእርሱ ጋር ላሉት በአጭሩ ተናገሩ። ከዚህም በኋላ ኢየሱስ ራሱ ለዘላለም ድኅነት የሆነውን የማይለወጠውን ቅዱስ ወንጌል ከፀሐይ መውጫ እስከ መጥለቂያው ድረስ በእጃቸው ላከው። ማርቆስ 16፤8 አገልጋይ አቡካ ዶር 0945631515/0711450978

አንተን ተስፋ የሚያደርጉ አያፍሩም፤ ።
— መዝሙረ ዳዊት 25:3

የእግዚአብሔር ጊዜ Part 2 ልዩ የፀሎት ጊዜ Live stream program

.               "ግሩም አባት ነህ" ሀይማኖት ተክሌ-||-Doriel ministry 🕐-10:43Min || 💾-10.41MB     ━ ━ ━━⊱✿⊰━ ━ ━ ━ 🔥🔥#Join_now🔥🔥         ✓  @lightoflamb ✓        ✓   @lightoflamb  ✓

የእግዚአብሔር ጊዜ ዛሬ ማታ በቀጥታ ስርጭት '( live stream) የነበረን ድንቅ ቆይታ ስምታችሁ ተባረኩ 🙏🥰

Network እየተቋራረጠ ነው ታገሱኝ

ነገርን ሁሉ በጊዜው ውብ አድርጎ ሠራው፤ ...።”   — መክብብ 3፥11

1 ጴጥሮስ 5 (1 Peter) 6፤ እንግዲህ በጊዜው ከፍ እንዲያደርጋችሁ ከኃይለኛው ከእግዚአብሔር እጅ በታች ራሳችሁን አዋርዱ፤ 7፤ እርሱ ስለ እናንተ ያስባልና የሚያስጨንቃችሁን ሁሉ በእርሱ ላይ ጣሉት።

ኢሳይያስ 40:27-31 NASV [27] ያዕቆብ ሆይ፤ ለምን እንዲህ ትላለህ? እስራኤል ሆይ፤ ለምን እንዲህ ትናገራለህ? “መንገዴ ከእግዚአብሔር ተሰውራለች፤ ፍርዴም በአምላኬ ቸል ተብላለች” ለምን ትላለህ? [28] አታውቅምን? አልሰማህምን? እግዚአብሔር የዘላለም አምላክ፣ የምድር ዳርቻ ፈጣሪ ነው። አይደክምም፤ አይታክትም፤ ማስተዋሉም በማንም አይመረመርም። [29] ለደከመው ብርታት ይሰጣል፤ ለዛለው ጕልበት ይጨምራል። [30] ወጣቶች እንኳ ይደክማሉ፤ ይታክታሉም፤ ጐበዛዝትም ተሰናክለው ይወድቃሉ። [31] እግዚአብሔርን ተስፋ የሚያደርጉ ግን፣ ኀይላቸውን ያድሳሉ፤ እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ፤ ይሮጣሉ፤ አይታክቱም፤ ይሄዳሉ፤ አይደክሙም።