uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

የበጉ ብርሃን እንተርናሽናል || LIGHT OF LAMB MINISTRY

የበጉ ብርሃን እንተርናሽናል || LIGHT OF LAMB MINISTRY

Kanalga Telegram’da o‘tish

Light of lamb//በጉ_ብርሃን ። ራዕይ 22፡5 √√የቴሌግራም አገልግሎታችን ዋነኛ ዓላማ 👇 " ወደ ሕያው እግዚአብሔር ዘወር ትሉ ዘንድ ወንጌልን እንሰብካለን።” — ሐዋርያት 14፥15 Contact 👉 @AbuYegeta 📞+251945631515/ 0711450978 አገልግሎታችን ለመደገፍ 👇 ( 1000226469919) CBE Group 👉 https://t.me/lightoflab

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali የበጉ ብርሃን እንተርናሽናል || LIGHT OF LAMB MINISTRY analitikasi

የበጉ ብርሃን እንተርናሽናል || LIGHT OF LAMB MINISTRY (@lightoflamb) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 22 141 obunachidan iborat bo'lib, Din & Maʼnaviyat toifasida 3 494-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 1 626-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 22 141 obunachiga ega bo‘ldi.

19 Oktabr, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni 182 ga, so‘nggi 24 soatda esa 10 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 6.63% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 2.80% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 1 467 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 620 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 8 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
“Light of lamb//በጉ_ብርሃን ። ራዕይ 22፡5 √√የቴሌግራም አገልግሎታችን ዋነኛ ዓላማ 👇 " ወደ ሕያው እግዚአብሔር ዘወር ትሉ ዘንድ ወንጌልን እንሰብካለን።” — ሐዋርያት 14፥15 Contact 👉 @AbuYegeta 📞+251945631515/ 0711450978 አገልግሎታችን ለመደገፍ 👇 ( 1000226469919) CBE Group 👉 https://t.me/light...”

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 20 Oktabr, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Din & Maʼnaviyat toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

22 141
Obunachilar
+1024 soatlar
+237 kun
+18230 kun
Postlar arxiv
ድንቅ አምልኮ ተባረኩበት 🔥🔥🔥🔥🔥🔥😭☝️🙏🙏❤

🎙️ እግዚአብሔር አለልኝ እግዚአብሔር አለልኝ ከማለት በላይ ድፍረት የሚሰጠንን ነገር ከየትም አናገኝም ፤ እግዚአብሔር አለልን 💪🔥

ፈላጊዬ መሃሪዬ ኢየሱስ ወዳጄ አይዞሽ የሚለኝ እኔን ሚያበረታኝ ነው የልብ ወአጄ ነው ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ
ፈላጊዬ መሃሪዬ ኢየሱስ ወዳጄ አይዞሽ የሚለኝ እኔን ሚያበረታኝ ነው የልብ ወአጄ ነው ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ

“ከዚህ በፊት እንዳዘዝናችሁ በገዛ እጃችሁ ሥሩ፤ በጸጥታ ኑሩ፤ በራሳችሁ ጕዳይ ላይ ብቻ አተኵሩ። ” 1 ተሰሎንቄ 4:11 NASV

‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️ በውስጥ መስመር inbox ቸግሮኛል እርዳኝ እያለ የምያወራችሁ ሰዎችን ፥ ማንነቱን በትክክል አጣሩ፤ ሙሉ መረጃ ለመስጤት ፍቃደኛ ካልሆነ ጥንቃቄ አድርጉ፤ ከእኛ Group ውስጥ እንደዛ አይነት ሰው ካለ አስቀድማችሁ #ለእኛ_አሳውቁ፤ ተባረኩ 🙏

🎙️ ልታዘዝህ እወዳለሁ ከዚህ ከግርግር አለም ፣ ድምፅህ ከሌለበት ጫጫታ መካከል ወጥተን ዛሬም ልንሰማህ እንደገና የምትለንን ልናደርግልህ እንወዳለን ጌታ ሆይ 🙏 እንታዘዝልሃለን

#ተጠቀቁ 👉Zephaniah በዚህ Account 👉Zephaniah❌ ተማር ነኝ ተቸግራለሁ እያለ ብዙ ሰዎች inbox እያወራ #እያጨበረበረ ይገኛል። ተማር ነኝ ተቸግራለሁ ብሎ በውስጥ መስመር የምያወ
+2
#ተጠቀቁ 👉Zephaniah በዚህ Account 👉Zephaniah❌ ተማር ነኝ ተቸግራለሁ እያለ ብዙ ሰዎች inbox እያወራ #እያጨበረበረ ይገኛል። ተማር ነኝ ተቸግራለሁ ብሎ በውስጥ መስመር የምያወራችሁ ሰው ተጠንቀቁ፤ ለእኛም ሳታሳውቁ ምንም አይነት እርምጃ አትውሰዱ

Koterkegn Ende Bale Maereg - Yoseph Ayalew.mp36.27 MB

በተሰጠኝ ዕድል እና ቦታ ከርሱ ባገኘሁት ሁሉ ሰፍራ ባለኝ አቅሜ ጉልበቴ በዚህ ጉብዝና ወራቴ ለተማሪ ላልተማረ ለትንሽ ትልቁ የምለው ፍጥረት እንዲሰማኝ የምጮኸው ስለኢየሱስ ነው ኢየሱስ ነው የማወራው
በተሰጠኝ ዕድል እና ቦታ ከርሱ ባገኘሁት ሁሉ ሰፍራ ባለኝ አቅሜ ጉልበቴ በዚህ ጉብዝና ወራቴ ለተማሪ ላልተማረ ለትንሽ ትልቁ የምለው ፍጥረት እንዲሰማኝ የምጮኸው ስለኢየሱስ ነው ኢየሱስ ነው የማወራው ስለኢየሱስ ነው ኢየሱስ ነው ምዘምረው ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ እላለው

ማን ነው የክፉ ቀን ደራሽ? 😭🙏 በዚህ መዝሙር ተባረኩበት

ዘፍጥረት 39 23፤ የግዞት ቤቱም አለቃ በእጁ ያለውን ነገር ከቶ አላሰበም፥ እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ነበረና፤ የሚያደርገውንም ሁሉ እግዚአብሔር ያቀናለት ነበር።
ዘፍጥረት 39 23፤ የግዞት ቤቱም አለቃ በእጁ ያለውን ነገር ከቶ አላሰበም፥ እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ነበረና፤ የሚያደርገውንም ሁሉ እግዚአብሔር ያቀናለት ነበር።

መዝሙረ ዳዊት 103:12 ምሥራቅ ከምዕራብ እንደሚርቅ፥ እንዲሁ ኃጢአታችንን ከእኛ አራቀ።

ምውድህ-ምክንያት-ኖሮኝ-ነው.m4a5.28 MB

✨ጠላት ዲያብሎስ ሰዎችንና ሁኔታዎችን በመጠቀም ማስረጃ በተያዘበት ሰነድ በተሰነደበት ስህተት በሆነው ጉዳይ ላይ የባሰ ውርደትን ሊያከናንብ ለማሳቀቅና ለማሸማቀቅ ህግና ዕቅድ ያወጣል ስርዓት አስፈጻሚ በመምሰል በሰው ሀፍረት ይሳለቃል!!! ነገር ግን ክርስትና የሚያስተምረን ትልቁ እውነት 👆እግዚአብሔር የሰውን ውርደት ገልጦ የሚያዋርድ የሚያሸማቅቅ ርዕስ እያረገ ድካምን የሚያጎላ ሳይሆን👉 የሰውን ዕርቃንና ድክመት ውድቀት በደሙ ሸፍኖ አጥቦ ሸላልሞ ወደ ክብር የሚቀይር አምላክ መሆኑን ነው!! ዳዊት ሲናገር" በፊቴ ገበታን አዘጋጀህልኝ በጠላቶቼ ፊት ለፊት ራሴን በዘይት ቀባህ፥ ጽዋዬም የተረፈ ነው።"(መዝሙረ ዳዊት 23:5)ይህ ቃል የሚያሳየን አስደናቂ እውነት አለ ጠላት እኛ ስንዋረድና ስንወድቅ ለማየት በሚጠባበቅበት በዚያው መድረክ ላይ እግዚአብሔር የክብር ማዕድ ያዘጋጃል!!! ሊያሾፉ የከበቡ እሱ/ እሷ እኮ እንዲ ነች /ው የሚሉ ንቀት የተሞሉ ሰነድ የሰነዱ እያዩ በደስታና በክብር ዘይት ይቀባል!!! የጠላትን የውርደት ቀመር አፍርሶ የክብርን አክሊል ይጭናል። በመጽሐፍ ቅዱሳችን ላይ በኃጢአት ውድቀት ተይዛ ማስረጃ ተገኝቶባት በህጉ መሰረት በሰዎች ፊት በውርደት የቆመችውን ሴት እናያለን ሰዎቹ በህጉ መሰረት ሊወግሯትና ሊያጠፏት ወስነው ነበር። ኢየሱስ ክርስቶስ ግን በሰዎቹ ሁሉ ፊት አልፈረደባትም!!! 👉 ይልቁኑ አሳዳጆቿን ራሳቸውን እንዲያዩ አድርጎ በኃጢአታቸው አሳፍሮ አሰናበታቸው። እርሷን ግን በምሕረቱ ሸፍኖ በሰላም አሰናበታት " ደግመሽ ሀጥያትን አትስሪ !" አላት ። ስለዚህ ጠላት ወጥኖ የጨረሰው ማንኛውም የውርደት ስልት በእግዚአብሔር ፊት ሲደርስ ወደ በረከትና ወደ ምስክርነት ይቀየራል!!! ካንተ የሚጠበቀው እንዳላየህ መሆን ወይም መደንገጥ ሳይሆን ድክመትንም ሆነ ፍርሃትን ሙሉ በሙሉ ለሚሸፍነውና ወደ ክብር ለሚለውጠው አምላክ አሳልፎ መስጠት ከልብ በንስሀ መመለስና በእርሱ ማረፍ ብቻ ነው። ሰናይ ቀን ተመኘሁ!👋

"በሕይወት ያሉትም ለሞተላቸውና ከሙታን ለተነሣላቸው እንጂ ከእንግዲህ ለራሳቸው እንዳይኖሩ እርሱ ስለ ሁሉ ሞተ።" 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:15
+4
"በሕይወት ያሉትም ለሞተላቸውና ከሙታን ለተነሣላቸው እንጂ ከእንግዲህ ለራሳቸው እንዳይኖሩ እርሱ ስለ ሁሉ ሞተ።" 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:15

Odeesse Hin Fixu Gocha Kee Paulos T Bulcha

እግዚአብሔርን አሰብኩት ደስም አለኝ
Kalkidan Tilahun(Lily) #የመዝሙር ግብዣ

Jeremiah 29 አማ62 - ኤርምያስ 11: ለእናንተ የማስባትን አሳብ እኔ አውቃለሁ፤ ፍጻሜና ተስፋ እሰጣችሁ ዘንድ የሰላም አሳብ ነው እንጂ የክፉ ነገር አይደለም።

"አሕዛብም ሰምተው ደስ አላቸው የእግዚአብሔርንም ቃል አከበሩ፥ ለዘላለም ሕይወትም የተዘጋጁ ሁሉ አመኑ፤" — Acts 13:48