Breakthrough Trading S.C ®
This is a personal development company that helps you program your subconscious mind to overcome challenges & achieve your goals we Build a leading DS company where IBOs own and supervise their own company! www.alphagenuine.com +251118217676
显示更多📈 Telegram 频道 Breakthrough Trading S.C ® 的分析概览
频道 Breakthrough Trading S.C ® (@breakthroughsc) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 53 798 名订阅者,在 商业 类别中位列第 952,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 585 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 53 798 名订阅者。
根据 30 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -600,过去 24 小时变化为 -8,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 22.57%。内容发布后 24 小时内通常能获得 10.01% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 12 147 次浏览,首日通常累积 5 388 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 157。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“This is a personal development company that helps you program your subconscious mind to overcome challenges & achieve your goals we Build a leading DS company where IBOs own and supervise their own company!
www.alphagenuine.com
+251118217676”
凭借高频更新(最新数据采集于 01 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 商业 类别中的关键影响点。
数据加载中...
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 01 七月 | 0 |
| 2 | የአልፋ ጥቅል ስልጠና በተሳካ ሁኔታ ተጠናቀቀ!
በባህርዳር፣ በሀዋሳ፣ በዳውሮ፣ በሻኪሶ እና በጎንደር ከተሞች ሲሰጥ የነበረው የአልፋ ጥቅል ስልጠና በስኬት ተጠናቋል።ይህ ስልጠና ተሳታፊዎች ራዕያቸውን እንዲያሰምሩ፣ ግልጽና ሊደረስባቸው የሚችሉ ግቦችን እንዲቀይሱ እና ለስኬታቸው ወሳኝ የሆኑ አዎንታዊ ልማዶችን እንዲገነቡ ያስቻለ ልዩ መድረክ ነበር።
ሰልጣኞች በቆይታቸው ጠቃሚ የህይወት ክህሎቶችን ማካበታቸውን የገለጹ ሲሆን፣ ይህ ስልጠና በቀጣይ ስራቸውና ህይወታቸው ላይ አዲስና ስኬታማ ምዕራፍ እንደሚከፍትላቸው ሙሉ እምነታቸውን አጋርተዋል።
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | 5 581 |
| 3 | Happy Monday! 🌟
True personal growth means choosing your character over convenience. As you step into this new week, remember that being ethical isn't just about doing the right thing, it's about respecting your own journey enough to walk it with integrity.
Let's make choices today that our future selves will be proud of. Have a powerful and aligned week ahead! | 7 040 |
| 4 | የባንክ አካውንት እንድትቀይሩ ማሳወቅን ይመለከታል።
የድርጅታችንን የክፍያ አሰራር ይበልጥ ቀልጣፋ እና ምቹ ለማድረግ ሲባል እና ኮሚሽን በጊዜው ለመክፈል ስማችሁ ከዚህ ደብዳቤ ጋር ተዘርዝሮ የተያያዘው ገለልተኛ የንግድ ባለቤቶች ከዛሬ ሰኔ 19/2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሰኔ 30/2018 ዓ.ም ባለው ጊዜ ውስጥ ከዚህ ቀደም ቨርችዋል ላይ ያስመዘገባችሁትን ባንክ ቁጥር በመቀየር፣ ከተጠቀሱት ባንኮች ማለትም ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፣ ከዳሽን ባንክ፣ ከወጋገን ባንክ ፣ ከአዋሽ ባንክ እንዲሁም ከኦሮሚያ ባንክ አካውንት በመክፈት (ወይም ያለውን በማሳወቅ) ስማችሁ ከዚህ ስር የተዘረዘረ እና በውክልናም ከሆነ ህጋዊ ወኪል መሆናችሁ በሰነዶች ምዝገባ እና ማረጋገጫ የፀደቀ ውክልና ይዛችሁ በመቅረብ ለድርጅቱ እንድታስመዘግቡ በአክብሮት እናሳስባለን።
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | 11 754 |
| 5 | 🎯 የመሪነት እና የስኬት ቁልፍ መስተጋብር አስቀድሞ ውጤትን አልሞ መነሳት ነው!
በስቴፈን ኮቪ (Stephen Covey) ድንቅ መጽሐፍ "The 7 Habits of Highly Effective People" ላይ እንደተገለፀው፣ "ማንኛውንም ነገር ስትጀምር፣ ፍጻሜውን በአእምሮህ ስለህ ይሁን" ይላል። በሙያዊው ዓለም ውስጥ ዝም ብሎ መጣደፍና እውነተኛ ውጤታማነት የተለያዩ በመሆናቸው፣ እውነተኛ ስኬት የሚለካው የዕለት ተዕለት ሩጫችንን ወደ ትልቁ ራዕያችን ምን ያህል እንደሚያቀርበን በመገምገም ነው፤ ለዚህም ሁኔታዎች እንዲቀይሩን ከመጠበቅ ይልቅ ሁኔታዎችን የምንቀይር ተዋናይ (Proactive) መሆን እና ለነገው እድገታችን መሰረት ለሚሆኑ ስልታዊ ስራዎች ቅድሚያ መስጠት የዛሬው የስራ ዓለም የሚጠይቀው ወሳኝ ብቃት ነው።
የወደፊት ስኬትህን ለመተንበይ ምርጡ መንገድ ዛሬ ላይ ለራስህ የምትፈጥረው የስራ ውጤት እንዲሁም የዛሬው ውሎህ ወደ ትልቁ የስራ ግብህ የምትራመድበት አንድ ትልቅ እርምጃ ሲሆን ነው። እውነተኛ መሪዎች ለብቻቸው አይሮጡም፤ አብረዋቸው ያሉትን ባለሙያዎች ያበቃሉ፣ አብረውም ያድጋሉ፤ ችሎታ መንገድ ቢጀምርም ዳር የሚያደርሰው ግን በየቀኑ የምታሳየው ሙያዊ ስርዓት ብቻ ነው።
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website|Facebook|Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | 9 959 |
| 6 | የውል ማሻሻያ ፊርማ ስነ-ስርዓት በአቤል ሲኒማ!
ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ገለልተኛ የንግድ ባለቤት ፖሊሲ እና የአሰራር መመሪያ መሻሻሉን ተከትሎ፣ ትናንት ሰኔ 16/2018 በአቤል ሲኒማ ሰፊ መግለጫ ተሰጥቷል። በዕለቱ በድርጅታችን ከፍተኛ አመራሮች እና በህግ ባለሙያዎች አማካኝነት ስለ ውል ማሻሻያው አስፈላጊነት ጥልቅ እና ዝርዝር ማብራሪያ ተሰጥቷል።
ይህንን የተሟላ ግንዛቤ የመፍጠር ስራ ተከትሎም፣ ለሁሉም የTT እና NTB ደረጃ ላይ ላሉ ገለልተኛ የንግድ ባለቤቶቻችን (IBOs) አዲሱን ውል የማስፈረም ትግበራ በተሳካ ሁኔታ ተከናውኗል።
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | 10 631 |
| 7 | ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ የአይቢኦ ፖሊሲ መሻሻሉን ተከትሎ፣ የኮንትራት ውል ማሻሻያ አድርጓል። ይህ የውል ስምምነት ሙሉ በሙሉ እንደአዲስ የተሻሻለ በመሆኑ፣ ሁሉም የTT እና NTB ገጽታ ገንቢዎቻችን አዲሱን የኮንትራት ውል ድጋሚ መፈራረም እንደሚኖርባቸው በአክብሮት እንገልጻለን።
በመሆኑም በዛሬው ዕለት ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ጀምሮ የቦርድ አባላት በተገኙበት በአቤል ሲኒማ የአይቢኦ ፖሊሲ መሻሻል አስፈላጊነት ማብራሪያ የሚሰጥ ሲሆን ሁሉም የTT እና NTB ገጽታ ገንቢዎቻችን በቦታው እንድትገኙ እንዲሁም ይህ የኮንትራት ውል በሁሉም የቅርንጫፍ ቢሮዎቻችን የሚገኝ እና በዕለቱ መቅረት የማይቻል በመሆኑ በአቅራቢያችሁ በሚገኝ ቢሯችን በመገኘት አዲሱን የስራ ውል እንድትዋዋሉ እያሳሰብን፣ በዕለቱም ሲመጡ የንግድ ፈቃድ እና የታደሰ መታወቂያ ይዘው መምጣትዎን እንዳይረሱ እናስታውሳለን።
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | 12 147 |
| 8 | 👥New NTB
Dear Yshak Mengistu, Congratulations on your promotion as National Team Builder (NTB). You really deserve it!
BTSC hopes you will perform even better in the future.
✨Alpha our State for Significance! ✨
📍Addis Ababa ,Bole Sub -City ,Woreda 3 , Shilem Building, 4th floor
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | 15 429 |
| 9 | የውል ፊርማ ስነ-ስርዓት ተከናወነ!
ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ገለልተኛ የንግድ ባለቤት ፖሊሲ እና የአሰራር መመሪያ መሻሻልን ተከትሎ፣ ዘላቂ የስራ ግንኙነትን ለማጠናከር አጠቃላይ የውል ማሻሻያ አድርጓል። ይህ ሙሉ በሙሉ እንደ አዲስ የተሻሻለው ስትራቴጂካዊ የውል ስምምነት፣ የድርጅቱን እና የሁሉም ገለልተኛ የንግድ ባለቤት (IBO) ፍላጎት፣ መብትና ግዴታ የጋራ ዕድገት ታሳቢ ተደርጎ በልዩ ሁኔታ የተዘጋጀ ነው።
በዛሬው ዕለትም ለመሪ ቡድን እና IBB ደረጃ ላይ ያሉ ገለልተኛ የንግድ ባለቤት (IBO) ስለ ተሻሻለው ገለልተኛ የንግድ ባለቤት ፖሊሲ እና የአሰራር መመሪያ ግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ የተዘጋጀ ሲሆን፣ ማብራሪያውን ተከትሎም ከድርጅታችን ከፍተኛ አመራሮች ጋር በመሆን አዲሱን የገለልተኛ ንግድ ስራ ስምምነት ውል በይፋ ተፈራርመዋል።
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | 13 355 |
| 10 | Happy Monday!
Every Monday gives us a clean slate to realign with our vision and take intentional action toward our goals. Personal growth isn’t about being perfect, it’s about being committed to becoming a better version of yourself than you were last week. | 9 679 |
| 11 | አልፋ ጥቅል ስልጠና
📍በባህር ዳር ከተማ ከሰኔ 19/2018 - ሰኔ 21/2018 ዓ.ም የኃያል ሂደት ስልጠና የሚሰጥበት ቦታ፦
- በፓልም ሆቴል
የልምድ ግንባታ ስልጠና የሚሰጥበት ቦታ፦
- በቤተ-ዳንኤል
📍በዳውሮ ከተማ ከሰኔ 19/2018 - ሰኔ 21/2018 ዓ.ም የኃያል ሂደት ስልጠና የሚሰጥበት ቦታ፦
- በታረቀኝ ሆቴል
📍በጎንደር ከተማ ከሰኔ 19/2018 - ሰኔ 21/2018 ዓ.ም የኃያል ሂደት ስልጠና የሚሰጥበት ቦታ፦
- በፍሎሪዳ ሆቴል
📍በሻኪሶ ከተማ ከሰኔ 19/2018 - ሰኔ 21/2018 ዓ.ም የኃያል ሂደት ስልጠና በአፋን ኦሮሞ የሚሰጥበት ቦታ፦
- HOTELA SIFENE SHAKISO
📍በሀዋሳ ከተማ ከሰኔ 19/2018 - ሰኔ 21/2018 ዓ.ም የኃያል ሂደት ስልጠና
- በኬራውድ ሆቴል
ከሰኔ 22/2018 - ሰኔ 28/2018 ዓ.ም የቡድን ግንባታ እና የመሪነት ክህሎት ስልጠና የሚሰጥበት ቦታ፦
- በብሬክስሩ ፍራንቻይዝ ቢሮ/አዳራሽ
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | 16 138 |
| 12 | ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ የአይቢኦ ፖሊሲ መሻሻሉን ተከትሎ፣ የኮንትራት ውል ማሻሻያ አድርጓል። ይህ የውል ስምምነት ሙሉ በሙሉ እንደአዲስ የተሻሻለ በመሆኑ፣ ሁሉም የTT እና NTB ገጽታ ገንቢዎቻችን አዲሱን የኮንትራት ውል ድጋሚ መፈራረም እንደሚኖርባቸው በአክብሮት እንገልጻለን።
በመሆኑም በመጪው ማክሰኞ ማለትም በ16/10/2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ጀምሮ የቦርድ አባላት በተገኙበት በአቤል ሲኒማ የአይቢኦ ፖሊሲ መሻሻል አስፈላጊነት ማብራሪያ የሚሰጥ ሲሆን ሁሉም የTT እና NTB ገጽታ ገንቢዎቻችን በቦታው እንድትገኙ እንዲሁም ይህ የኮንትራት ውል በሁሉም የቅርንጫፍ ቢሮዎቻችን የሚገኝ እና በዕለቱ መቅረት የማይቻል በመሆኑ በአቅራቢያችሁ በሚገኝ ቢሯችን በመገኘት አዲሱን የስራ ውል እንድትዋዋሉ እያሳሰብን፣ በዕለቱም ሲመጡ የንግድ ፈቃድ እና የታደሰ መታወቂያ ይዘው መምጣትዎን እንዳይረሱ እናስታውሳለን።
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | 10 781 |
| 13 | 👥New NTB
Dear SAMUEL TSEGAZEAB, Congratulations on your promotion as National Team Builder (NTB). You really deserve it!
BTSC hopes you will perform even better in the future.
✨Alpha our State for Significance! ✨
📍Addis Ababa ,Bole Sub -City ,Woreda 3 , Shilem Building, 4th floor
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | 14 297 |
| 14 | በቅርብ ቀን!
አልፋ ጥቅል ስልጠና
በሀረር እና በደብረማርቆስ ከተማ በቅርብ ቀን ይጠብቁን!
Coming Soon!
Alpha Training Package
Stay tuned in Harar and Debre Markos cities.
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | 11 279 |
| 15 | እውነተኛ እና ዘላቂ ስኬት
በስቴፈን ኮቪ (Stephen Covey) ድንቅ መጽሐፍ "The 7 Habits of Highly Effective People" ላይ እንደተገለጠው፣ እውነተኛ እና ዘላቂነት ያለው ስኬት የሚገኘው ከውስጥ ወደ ውጭ በሚደረግ ስልታዊ የለውጥ ጉዞ ነው።
ተለዋዋጭ በሆኑ ውጫዊ ሁኔታዎች ላይ ከማማረር ይልቅ በራሳችን ሙያዊ ባህሪ፣ አመለካከት እና መርሆዎች ላይ በቁርጠኝነት በመስራት ዓለማችንን መለወጥ እንችላለን፤ ምክንያቱም እራሳችንን ለማሻሻል እና የአመራር አቅማችንን ለመገንባት ስንመርጥ፣ በዙሪያችን ያሉ የስራ ሂደቶች እና ውጤቶች በሙሉ በራሳቸው ጊዜ አብረው መለወጥ ይጀምራሉ።
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | 9 807 |
| 16 | የአእምሮ ማነጽ የስልጠና ጥቅል፡ የአስተሳሰብ ለውጥ ለላቀ ስኬት! 🧠
ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ከሚሰጣቸው ስልጠናዎች ውስጥ አንዱ የአእምሮ ማነጽ የስልጠና ጥቅል ነው።
ይህ ስልጠና በስኬት መርሆች ዙሪያ ሰፊ ግንዛቤ በመስጠት፣ አእምሮዎን በሳይንሳዊ መንገድ ለከፍተኛ ውጤታማነት እንዴት ማዋቀር እንደሚችሉ የሚያስተምር ልዩ የለውጥ ጉዞ ነው።
📌 የስልጠናው ዋና ዋና ጥቅሞች፦
የአእምሮ ሳይንሳዊ አወቃቀር፦ አመለካከትዎን እና ልማዶችዎን ለስኬት ምቹ አድርጎ የመቅረጽ ጥበብ።
ለውጥን የመቀበል እና የመቋቋም ብቃት፦ ተግዳሮቶችን ወደ መልካም አጋጣሚ የመቀየር የስነ-ልቦና ጥንካሬን ያዳብራሉ።
አዳዲስ የህይወት ክህሎቶች፦ በማንኛውም የህይወት ውጣ ውረድ ውስጥ ተፅዕኖ ፈጣሪ መሪ መሆን የሚያስችሉ ዕውቀቶችን መቅሰም።
ታዲታ ይህንን ስልጠና በመውሰድ አዳዲስ ክህሎቶችን ያዳብሩ፣ የአስተሳሰብ አድማስዎ ያስፉ፣ ወደ ስኬታማ ህይወት የሚያደርስዎትን መንገድ ይክፈቱ!
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | 10 522 |
| 17 | በክልል ከተሞች ሲሰጥ የነበረው ስልጠና ተጠናቋል!
በሱሉልታ እና ባቱ ከተማ ላይ ሲሰጥ የነበረው የአልፋ ጥቅል ስልጠና ተጠናቋል። ይህ ስልጠና ተሳታፊዎች የነበራቸውን እምቅ አቅም እንዲያወጡ፣ የህይወት ህልሞቻቸውን ከግል ግቦቻቸው ጋር በማስተሳሰር ጥርት ያለ አቅጣጫ እንዲይዙ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አድርጓል።
ሰልጣኞቻችን በቆይታቸው ትልቅ እውቀትና አዲስ እይታ ማግኘታቸውን የገለጹ ሲሆን፣ ይህ ስልጠና ለቀጣይ የህይወት ጉዟቸው እና ለግል ስኬታቸው ትልቅ መሠረት ጥሏል።
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | 16 824 |
| 18 | 👥New NTB
Dear Natnael Meseret, Congratulations on your promotion as National Team Builder (NTB). You really deserve it!
BTSC hopes you will perform even better in the future.
✨Alpha our State for Significance! ✨
📍Addis Ababa ,Bole Sub -City ,Woreda 3 , Shilem Building, 4th floor
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | 19 119 |
| 19 | How are you fueling your Monday morning energy?
A new week is more than just a calendar change, it’s a second chance to reinvent yourself, develop new skills, and step closer to your vision. The effort you put into your personal growth today is the foundation for your success tomorrow.
Happy Monday! | 12 233 |
| 20 | ዲጂታል ምቾት በእጅዎ መዳፍ!📱
በብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ውስጥ የእርስዎ አስተያየት እና ምቾት ምንጊዜም ዋነኛ ትኩረታችን ነው። የእርስዎን የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ ቀልጣፋ ለማድረግ የCFS መተግበሪያን በላቀ ሁኔታ አዘጋጅተናል።
ይህ መተግበሪያ የእርስዎን ጥያቄዎችና ፍላጎቶች በቅጽበት ለእኛ በማድረስ በኩል የድልድይነት ሚና ይጫወታል። አሰራሩን ቀላል በማድረግ ጊዜዎን እንዲቆጥቡ እና በትልልቅ የህይወት ጉዞዎችዎ ላይ እንዲያተኩሩ ይረዳዎታል።
ታዲያ ምን ይጠብቃሉ? መተግበሪያውን ከድረ-ገጻችን በማውረድ ዘመናዊነቱን ዛሬውኑ ይለማመዱት።
🌐 www.alphagenuine.com
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | 12 744 |
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
