ch
Feedback
ሱፊይ አሕለሱና ወልጀመዐህ

ሱፊይ አሕለሱና ወልጀመዐህ

前往频道在 Telegram

╔════◈◉◈════╗                      أهل السنة والجماعة             ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⚪️አህለሱና ወልጀመዓህ ስንል የሰለፎችንና የኸለፎችን የግንዛቤ ዘይቤ የሚከተሉ ማለት ነው። 🔴ይህ መንገድ ሌሎች የኢስላም አስተሳሰብ ተከታዮችን አያከፍርም 🔎አመላካች የሰሪን ምንዳ ያገኛልና ሼር በማድረግ ለወዳጆ ያጋሩልን ╚════◈◉◈════╝

显示更多

📈 Telegram 频道 ሱፊይ አሕለሱና ወልጀመዐህ 的分析概览

频道 ሱፊይ አሕለሱና ወልጀመዐህ (@sufiyahlesuna) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 12 096 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 7 281,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 802 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 12 096 名订阅者。

根据 30 九月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -7,过去 24 小时变化为 0,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 18.54%。内容发布后 24 小时内通常能获得 8.02% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 2 243 次浏览,首日通常累积 970 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 40。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“╔════◈◉◈════╗                      أهل السنة والجماعة             ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⚪️አህለሱና ወልጀመዓህ ስንል የሰለፎችንና የኸለፎችን የግንዛቤ ዘይቤ የሚከተሉ ማለት ነው። 🔴ይህ መንገድ ሌሎች የኢስላም አስተሳሰብ ተከታዮችን አያከፍርም 🔎አመላካች የሰሪን ምንዳ ያገኛልና ሼር በማድረግ ለወዳጆ ያጋሩልን ╚════◈◉◈════╝”

凭借高频更新(最新数据采集于 01 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

12 096
订阅者
无数据24 小时
-67 天
-730 天
帖子存档
የወንድም ሃጃ ላይ መቆም =============== ያህያ ቢን ኻሊድ አል-በርመኪ ለሱፍያን አሥ-ሠውሪ በየወሩ አንድ ሺህ ዲርሃም ይመድብላቸው ነበር። ሱፍያንም በሰገዱ ቁጥር በሱጁዱ ላይ እንዲህ ይሉ ነበር፦ «አላህ ሆይ! ያህያ የዱንያዬን ነገር በቅቶልኛልና አንተም የአኺራውን ነገር ብቃው ።» ያህያ በሞተ ጊዜ በሕልም ታየ ፤ «አላህ ምን አደረገህ?» ተብሎ ተጠየቀ። እርሱም፦ «በሱፍያን ዱዓእ ምክንያት ምሮኛል» አለ። (ሙዕጀም አል-ኡደባእ)

ከወሃብዮች እርስ በእርስ ከሚጋጩ አቋሞች መካከል (አንድ) ======================== ✅ እንደ ኢማም አል -በይሀቂ ፣ አን-ነወዊ ወይም ኢብኑ ሀጀር ያሉ የአህለሱና ኢማሞችን አሽዐሪይነት
ከወሃብዮች እርስ በእርስ ከሚጋጩ አቋሞች መካከል (አንድ) ======================== ✅ እንደ ኢማም አል -በይሀቂ ፣ አን-ነወዊ ወይም ኢብኑ ሀጀር ያሉ የአህለሱና ኢማሞችን አሽዐሪይነት ለመቀበል ሲገደዱ ፣ ወይም በዐቂዳ ነክ አቋማቸው ላይ መዋዠቅ እንደነበረባቸው ሲያውጁና ለዚህም ምክንያት ሲያቀርቡ « በአካባቢያቸው ተፅዕኖ ስር ስለወደቁና በዘመናቸው በነበሩ የእውቀት ማዕከላት ዘንድ የአሽዐሪይ አስተሳሰብ የበላይነት ስለነበረው ነው » ይላሉ። ነገር ግን «አሽዐሪዮች እኮ አብዛኞቹ የሙስሊሙ፦ ኡማ ልሂቃን ስብስብ ናቸው» ተብሎ ሲነገራቸው አቋማቸው እርስ በእርስ በሚጋጭ መልኩ ይህንን ይቃወማሉ ፤ በፍፁም አሽዐሪዮች ብዙሃኑ የእስልምና ልሂቃን አልነበሩም ብለው ይከራከራሉ ። ✨ እንዲህ አይነት እርስ በርስ የሚጋጩ ሀሳቦችን ለምን ያራምዳሉ ምክንያት ስንፈልግ ፤ ስለነሱ ጥሩ ካሰብን ( ሁስነ ዞን ካደረግን ) ከማሰብ ችሎታቸው መበላሸት የተነሳ ነው ብለን እንወስደዋለን ፣ ካልሆነ ደግሞ ለዱንያ ጥቅምና የበላይነት ሲሉ አውቀው በትዕቢት፣ በእልህና በሐሰት ላይ በመፅናት የሚፈጽሙት መሆኑ አያጠራጥርም ። ከተወሰነ ማሻሻያ ጋር ከዶ/ር ሸሪፍ አል ሃቲም የተወሰደ

ለራስህ ደስታ ስትል ማንንም አታስከፋ ፣ ለስህተትህ ምክንያት ለማግኘት ስትል ሌላውን አትበድል፤ ሁልጊዜም ደስታህን ከሰዎች ጉዳት አርቀህ ለመገንባት ሞክር። ሰናይ ቀን ✨✨✨

إنا لله وإنا إليه راجعون እኛ የአላህ ነን ወደ እርሱም ተመላሾች ነን.. የኡስታዝ አዲል አባት ወደ ማይቀርበት ሀገር ሄደዋል ። ቀብር ከዙህር በኋላ ኮልፌ የሚከናወን ይሆናል..
+1
إنا لله وإنا إليه راجعون እኛ የአላህ ነን ወደ እርሱም ተመላሾች ነን.. የኡስታዝ አዲል አባት ወደ ማይቀርበት ሀገር ሄደዋል ። ቀብር ከዙህር በኋላ ኮልፌ የሚከናወን ይሆናል..

" ከባንክ የሚገኝ interest በቁርአን ፣ በሀዲስ ፣ በሰሃቦችና በኡመተል ኢስላም ስምምነት ሀራም ነው " ይላል ቀኔን በሳቅ እንድጀምር ያደረገኝ ኮመንት ነው 😂😂😂 ሌላውን እንተወውና ሲጀመር
" ከባንክ የሚገኝ interest በቁርአን ፣ በሀዲስ ፣ በሰሃቦችና በኡመተል ኢስላም ስምምነት ሀራም ነው " ይላል ቀኔን በሳቅ እንድጀምር ያደረገኝ ኮመንት ነው 😂😂😂 ሌላውን እንተወውና ሲጀመር ባንክ በሰሃቦች ዘመን ነበር እንዴ ? ከነበረ ዘምዘም ነው ወይስ ሂጅራ ?

🟢እንኳን ደስ ያላችሁ በአላህ ፈቃድ ዛሬ የአፍተር እስኩል ደርስ ይጀምራል። ልጆችን ከቃዒዳ ጀምሮ በዲግሪ የሚመረቁበት የደርስ ፕሮግራም ነው። ✅ልጆችን በቀላሉ ሐፊዘል ቁርኣን፣ ዓሊም እና ሙሁር ማድረግ ዋነኛ ዓላማችን ነው። ለዚህም ደከመኝ ሰለቸኝ ሳንል እንለፋለን። አላህ በሰላም አስጀምሮ በሰላም ያስጨርሰን። ✍️ያላስመዘገባችሁም ለማስመዝገብ 0903030703 @Darulhijrateyn2 Telegram | Facebook | Tiktok | Instagram | YouTube

أيها الكنز المدّخر ليوم الفزع الأكبر « አንቱ ለታላቁ የፍርሃት ቀን የተደበቁ ሀብታችን ሆይ ! » ይሏቸዋል ደዌዎቹ ✨ ስለ ደዌ ሲነሳ ፣ የደዌ መድህ ሳዳምጥ አባታችን ሸይኽ አቡል ፈትህ ትዝ ይሉኛል ፣ ሁላችንም በያለንበት ፋቲሃ እናድርስላቸው ፤ ቢስሚላሂርራህማኒረሂም ..........

ባንኮች ለተለያዩ ፕሮጀክቶች ለባለሃብት የሚሠጡት ገንዘብ ትክክለኛ ብድር ሳይሆን ኢንቨስትመንት ነው ፣ ትክክለኛ ብድር የሚባለው የሆነ ሰው ተቸግሮ ችግሮቹን ለመቅረፍ ከሌላ አካል የሚወስደው ገንዘብ
ባንኮች ለተለያዩ ፕሮጀክቶች ለባለሃብት የሚሠጡት ገንዘብ ትክክለኛ ብድር ሳይሆን ኢንቨስትመንት ነው ፣ ትክክለኛ ብድር የሚባለው የሆነ ሰው ተቸግሮ ችግሮቹን ለመቅረፍ ከሌላ አካል የሚወስደው ገንዘብ ነው ። የቀድሞ የታላቁ አል አዝሀር ፕሬዝዳንት ሙሀመድ ሰይድ ጠንጧዊ 👉 ባንክ ለባለሃብቶች የሚሠጠው ገንዘብ በአረብኛው قرض ወይም በተለምዶ " ብድር " ብለን ከምንጠራው የግብይነት አይነት ውጪ ነው ማለታቸው ነው ፣ በዚህም መሠረት ይህ ገንዘብ የቀርድ (ብድር ) ህግጋቶች በፍፁም አይመለከቱትም ። ለኢንቨስትመንት እስከወሰድከው ድረስ ከዚያ ከምታትርፈው ገንዘብ ላይ የሆነ ፐርሰንት ጨምረህ እንድትመልስ ባንኩ መስፈርት ቢያስቀምጥብህ ችግር የለውም ።

በሌሎች ሰዎች መከራና ውድቀት ውስጥ በፍጹም እንዳትደሰት ! የቆሰለ ሰው ፊት ሥርዓት ይኑርህ.. ሰው ሁን ፣ ወይም ሰው ለመሆን እየሞከርክ ሙት!
በሌሎች ሰዎች መከራና ውድቀት ውስጥ በፍጹም እንዳትደሰት ! የቆሰለ ሰው ፊት ሥርዓት ይኑርህ.. ሰው ሁን ፣ ወይም ሰው ለመሆን እየሞከርክ ሙት!

«ፍጥረታት ሁሉ የአሏህ ናቸው ፤ ፍጥረታቱን ሳይበድል የሚሻውን ያደርጋል ፤ ጌታችን ወደ በበደለኝነት ከመገለፅ የላቀና የከበረ ነው። አንድ ሃይል በደል ፈፀመ የሚባለው ከእርሱ ባለቤትነት ውጭ የሆነን
«ፍጥረታት ሁሉ የአሏህ ናቸው ፤ ፍጥረታቱን ሳይበድል የሚሻውን ያደርጋል ፤ ጌታችን ወደ በበደለኝነት ከመገለፅ የላቀና የከበረ ነው። አንድ ሃይል በደል ፈፀመ የሚባለው ከእርሱ ባለቤትነት ውጭ የሆነን ነገር ያለ አግባብ የሚጠቀም ብቻ ነው ፤ ጌታችን ግን በሰማያትና በምድር ፣ በመካከላቸውና ከአፈር በታች ያለው ሁሉ የእርሱ ነው ፤ የዱንያም ሆነ የአኺራም ባለቤት የእርሱ ነው ። ጌታችን በግዛቱ (በፍጥረታቱ) ውስጥ ሊሆን ያልሻው ነገር ወይም ከመከሰቱ በፊት እውቀቱ ያልከበበው ነገር ከመከሰት አሏህ የላቀና የጠራ ነው።» (ከ«አሽ-ሸሪዓ» መጽሐፍ የተወሰደ)

የአሏህ “ሲፋት አል-ኸበሪይያህ” (በቁርአንና በሐዲስ ብቻ የተገለጹ ባህርያት) ከሙተሻቢህ (ፍቺው ከአላህ በስተቀር ማንም የማያውቀው) አንቀፆች ምድብ መሆናቸው የሐንበሊይ መዝሀብ ኘቋም ነው ። ለአብነት ያክል ፦ 1) ኢማም ኢብኑ ቁዳማህ — አላህ ይዘንላቸውና — "ረውደቱ ን-ናዚር" የተሰኘው መጽሐፋቸው ላይ (ከኢብኑ በድራን ማብራሪያ ጋር ፣ 1/186) እንዲህ ብለዋል፡- { ትክክለኛው አቋም «ሙተሻቢህ» ማለት፡ በአላህ — ሱብሓነሁ ወተዓላ — ባህርያት (ሲፋት) ዙሪያ የመጡት አንቀፆች ናቸው። } 2) ኢማም ኢብኑ ሙፍሊሕ ደግሞ " አል-ኡሱል" በተሰኘው መጽሐፋቸው (1/316) ላይ እንዲህ ብለዋል፡- { «ሙሕከም» ማለት፡ ትርጉሙ ግልጽ የሆነና ተጨማሪ ማብራሪያ የማያስፈልገው ሲሆን ፤ «ሙተሻቢህ» ደግሞ የሱ ተቃራኒ ሲሆን ፡ በቃላት አሻሚነት (ሽርክና) ወይም በአጠቃላይነት (ኢጅማል) ምክንያት የሚከሰት ነው። ከባልደረቦቻችን (ከሐንበሊይ ዓሊሞች) እና ሌሎችም የ፡ «ውጫዊ ገጽታው ከፍጡራን ጋር መመሳሰልን የሚያሳይ (እንደ አላህ ባህርያት ያሉት)» ሲሉ ገልጸውታል። }

« አዋቂዎቹ ጥቂት ፣ ቃሪኦቹና ሰባኪዎች ብዙ ፣ ( ነዋፊል ) ዒባዳ በብዛት ከመፈፀም እውቀት መማር በላጭ የሚሆንበት ዘመን ወደፊት ይመጣል » ጠበራኒይ ዘግበውታል

ኹጥባ በአማርኛ ሆኖ የማንም ጃሂል መለማመጃ ሆንን አለ ፤ በዐረብኛ ቢሆን ኖሮ " ሰግጥ ፈምስ " ን ሚንበር ላይ ባልሰማነው ነበር