ch
Feedback
ዲያቆን ያረጋል አበጋዝ

ዲያቆን ያረጋል አበጋዝ

前往频道在 Telegram

This channel is not operated by Deacon Yaregal Abegaz- ይህ ገጽ የሚንቀሳቀሰው በዲ/ን ያረጋል አበጋዝ አይደለም https://youtube.com/@yaregalabegaz?si=1f5NHTaQ2l2LbxWQ “ዕለት ዕለት የሚከብድብኝ የአብያተ ክርስቲያናት ሁሉ አሳብ ነው።” — 2ኛ ቆሮ 11፥28

显示更多

📈 Telegram 频道 ዲያቆን ያረጋል አበጋዝ 的分析概览

频道 ዲያቆን ያረጋል አበጋዝ (@yaregalabegaz) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 39 915 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 1 547,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 861

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 39 915 名订阅者。

根据 05 九月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 702,过去 24 小时变化为 21,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 20.12%。内容发布后 24 小时内通常能获得 8.35% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 8 025 次浏览,首日通常累积 3 332 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 58

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
This channel is not operated by Deacon Yaregal Abegaz- ይህ ገጽ የሚንቀሳቀሰው በዲ/ን ያረጋል አበጋዝ አይደለም https://youtube.com/@yaregalabegaz?si=1f5NHTaQ2l2LbxWQ “ዕለት ዕለት የሚከብድብኝ የአብያተ ክርስቲያናት ሁሉ አሳብ ነው።” — 2ኛ ቆሮ 11፥28

凭借高频更新(最新数据采集于 06 九月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

39 915
订阅者
+2124 小时
+1407 天
+70230 天

数据加载中...

吸引订阅者
九月 '26
九月 '26
+138
在1个频道中
八月 '26
+862
在7个频道中
Get PRO
七月 '26
+901
在8个频道中
Get PRO
六月 '26
+892
在3个频道中
Get PRO
五月 '26
+710
在2个频道中
Get PRO
四月 '26
+736
在10个频道中
Get PRO
三月 '26
+245
在5个频道中
Get PRO
二月 '26
+251
在2个频道中
Get PRO
一月 '26
+251
在4个频道中
Get PRO
十二月 '25
+664
在13个频道中
Get PRO
十一月 '25
+445
在7个频道中
Get PRO
十月 '25
+272
在1个频道中
Get PRO
九月 '25
+304
在3个频道中
Get PRO
八月 '25
+558
在5个频道中
Get PRO
七月 '25
+416
在8个频道中
Get PRO
六月 '25
+390
在9个频道中
Get PRO
五月 '25
+670
在11个频道中
Get PRO
四月 '25
+958
在24个频道中
Get PRO
三月 '25
+913
在4个频道中
Get PRO
二月 '25
+1 379
在13个频道中
Get PRO
一月 '25
+2 598
在6个频道中
Get PRO
十二月 '24
+3 626
在18个频道中
Get PRO
十一月 '24
+2 971
在19个频道中
Get PRO
十月 '24
+2 315
在12个频道中
Get PRO
九月 '24
+1 485
在7个频道中
Get PRO
八月 '24
+1 832
在5个频道中
Get PRO
七月 '24
+2 275
在16个频道中
Get PRO
六月 '24
+1 233
在10个频道中
Get PRO
五月 '24
+1 907
在10个频道中
Get PRO
四月 '24
+2 135
在14个频道中
Get PRO
三月 '24
+2 637
在10个频道中
Get PRO
二月 '24
+1 859
在5个频道中
Get PRO
一月 '24
+1 100
在8个频道中
Get PRO
十二月 '23
+833
在3个频道中
Get PRO
十一月 '23
+256
在1个频道中
Get PRO
十月 '23
+153
在1个频道中
Get PRO
九月 '23
+271
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+156
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+240
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+281
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+463
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+202
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+134
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+239
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+186
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+104
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+96
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+71
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+60
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+85
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+104
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+109
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+100
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+115
在0个频道中
Get PRO
三月 '22
+124
在0个频道中
Get PRO
二月 '22
+809
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
06 九月+26
05 九月+26
04 九月+17
03 九月+37
02 九月+19
01 九月+13
频道帖子
በብሕትውናው ቦታ ፈጽሞ እንዳይለቅ ከመሬት በላይ ቤት ሠርቶ እንዳይኖር፣ ፀጉሩን እንዳይላጭ፣ ጥፍሩንም እንዳይቆረጥ ሚስትም እንዳያገባ ሥርዓት ሠርቶለታል፡፡ በመላከ እግዚአብሔር እየተረዳ ምግቡን መላእክት እየመገቡት እስከ አብርሃም ድረስ በፍጹም ብሕትውና ለማንም ሳይገልጥ ኑሮአል፡፡ አብርሃም የወንድሙ ልጅ ሎጥን ያስጨንቁና ንብረቱን የዘረፉ አምስቱን ነገሥታት ኮሎዶጎሞርን ድል ነሥቶ ሲመለስ የእግዚአብሔር የማዳን ሥራ በዘመኑ የሚፈጸም መሆኑንና አለመሆኑን ለማወቅ ፈቃደ እግዚአብሔርን ጠይቆ ነበር፡፡ እግዚአብሔር ግን ምሳሌውን ካህኑ መልከጼዴቅን ከተሰወረበት ቦታ ሄዶ እንዲመለከት ፈቀደለት፡፡ አብርሃምም የዮርዳኖስን ወንዝ ተሻግሮ ኅብስተ አኮቴት ጽዋ በረከት ይዞ ወደ ማዕከለ ምድር ቀራንዮ ሄደ፤ መልከጼዴቅም ተገልጦለት ‹‹አባታችሁ አብርሃም ቀኔን ያይ ዘንድ ሐሴት አደረገ፤ አየም ደስም አለው ….›› እንዳለው ጌታችን (መልከጼዴቅ የእግዚአብሔር ወልድ የመድኅን ዓለም ክርስቶስ) ምሳሌ ነበር፡፡ (ዮሐ.፰፥፶፰) ለዚህ ነው ጌታችን ቀኔን ያይ ዘንድ ሐሤት አደረገ አየም ማለቱ) አብርሃም ኅብስት አኮቴት ጽዋ በረከት ለመልከጼዴቅ የሰጠው፤ (ዘፍ.፲፬፥፲፰) ትውልድ ከእርሱ የማይቆጠር ግን አብርሃም ዐሥራትን አውጥቶ ሰጥቶታል፤ የአብርሃምንም መሥዋዕት አስታኮቶለታል፤ አብርሃምንም ባርኮታል፤ የጌታችን ምሳሌ የሆነው የኦሪቱ ሊቀ ካህን መልከጼዴቅን ቅድስት ቤተ ክርስቲያን በዚህ ዕለት ታስበዋለች፡፡ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን፤ እኛንም ሊቀ ካህን የመልከጼዴቅ ጸሎት ይጠብቀን፤ አሜን!!! ጾመ ዮዲት በወርኃ ጳጉሜን ምእመናን በፈቃዳቸው ይጾሙባታል፤ መጪው ዘመን እንዲባረክ፣ ስለ ቀደመው ኃጢአት እያዘኑ በጾም በጸሎት ፈጣሪን እየተማጸኑ ያሳልፏታል፤ ይህቺ ወቅት በመጽሐፈ ዮዲት ተመዝግቦ እንደምናነበው ሆሎፎርኒስ የተባለ የናቡከደነጾር ቢትወደድ የእስራኤልን ልጆች ምንጭ ይዞ ሕዝቡን ባስጨነቀ ጊዜ ተስፋ ቆርጠው ለጠላት ምርኮ እንግባ አሉ፤እግዚአብሔርን የምትፈራ በጾም በጸሎት ተወስና የምትኖር ዮዲት የተባለች ደገኛ ሴት ከመሪዎቿ መካከል ተገኝታ ለጠላት እጅ እንዳይሰጡ ከእነርሱ የስንፍናን ንግግር እንዲያርቁ ተማጸነች፡፡ አባቶቻቸውን ከጠላት የታደገ ድንቅ ተአምራት ማድረግ ወደሚቻለው እግዚአብሔር በጾም በጸሎት ለአምስት ቀን እንዲማጸኑ አሳሰበች፤ ከአባቶች ምርቃት ተቀብላ አገልጋይዋን አስከትላ ከጠላት መንደር ተጓዘች፡፡ እግዚአብሔር ግርማ ሞገስ ሆናት፤ ለቀናት በጾም በጸሎት ተወስና አብራ ከሆሎፎርኒስ ጋር ተቀመጠች፤ በአንድ ሌሊት አብዝቶ ጠጥቶ እንቅልፍ ጥሎት ሳለ ወደ ፈጣሪዋ እንዲህ ጸለች፤ ‹‹አቤቱ የመላእክት ፈጣሪ በዚህች ሰዓት ኢየሩሳሌም ከፍ ከፍ ትል ዘንድ መከራችንን አይተህ በእኔ እጅ ይቅርታን አደርግ፤ እስራኤልን ከኃሣር የምታነሣበት ጊዜው ደርሷልና …›› (መጽሐፈ ዮዲት ፲፫፥፬-፭) ከዚያም የራሱን ሰይፍ አንሥታ ቸብቸቦውን ቆርጣ ወደ ሕዝቦቿ ተመለሰች፤ የናቡከደነጾር ጭፍሮች የመሪያቸው የሆሎፎርኒስን መሞት ሲመለከቱ ሸሹ፤ ዮዲትና ሕዝቧ በእግዚአብሔር ኃይል አስጨናቂ ጠላቶቻቸውን ድል አደረጉ፡፡ ዮዲት በመልካም ምግባሯ፣ በጾም ጸሎቷ ሰው በጠፋበት ዕለት ለወገኖቿ ሰው ሆና ተገኘች፤ በመልካም ጊዜ የጾሙት የጸለዩት ጸሎት በችግር ወቅት የመፍትሔ አካል እንደሚሆን ዮዲት አስተማረች፤ ተስፋ የቆረጠ ሕዝቧን ተስፋ ሰጠች፡፡ የወገኖቿን አስጨናቂ አስወግዳ ለተጨነቀች ነፍሳቸው ሰላም (የዕረፍት) ማግኘት ምክንያት ሆነቻቸው፡፡ ምእመናን በዚህ ይህ የእግዚአብሔርን ድንቅ ሥራ፣ የዮዲትን የእምነት ጽናት፣ የጾም ጸሎትን ጥቅም ተረድተው ስለ ግል ሕይወታቸው፣ ስለ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን፣ ስለ አገር ፍቅር ሰላም ብለው በፈቃዳቸው ወርኃ ጳጉሜን በጾም በጸሎት ያሳልፋሉ፤ የሕይወት ኃሣር ይወገድ፣ ጥላቻ ከሕዝብ ይራቅ መጪው አዲስ ዓመት ይባረክ፤ የተዘራው ዘር ለፍሬ እንዲሆን ጠላት ዲያብሎስ ያፍር ዘንድ ይማጸናሉ! ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር አሜን!!!

2
ወርኃ ጳጉሜን ዕለተ ምርያ ወርኃ ጳጉሜን በዓመቱ መጨረሻ የምትገኝ በአገራችን ኢትዮጵያ እንደ ዐሥራ ሦስተኛው ወር የምትቆጠር ናት፤ ወርኃ ጳጉሜን አምስት ቀናት ያሏት ስትሆን በአራት ዓመት አንድ ጊዜ በዘመነ ሉቃስ መውጫ በዘመነ ዮሐንስ መግቢያ ያለው ስድስት ቀን ይሆናል፡፡ አለቃ ኪዳነ ወልድ ክፍሌ በመዝገበ ቃላታቸው ጳጉሜን እንዲህ ይተረጉሟታል፤ ጳጉሜን ማለት ጭማሪ ተውሳክ፣ አምስት ቀን፣ ከሩብ፣ ከዐውደ ወር ተርፎ በዓመቱ መጨረሻ የተጨመረ ስለሆነ ትርፍ ተጨማሪ ማለት ነው፡፡ (አለቃ ኪዳነ ወልድ ክፍሌ መዝገበ ቃላት፣ ገጽ ፱፻፭) በወርኃ ጳጉሜን በቅድስት ቤተ ክርስቲያን ተከብረው (ታስበው የሚውሉ በዓላት አሉ፤ በሌላ ስያሜም ዕለተ ምርያ (የመዳን ወር ) ትባላለች፤ ምርያ ማለት ከቀን ወደ ቀን የሚያሻግር፣ አንድም ዕለተ ኅሪት ዕለተ መድኃኒት ማለት ነው፤ (አለቃ ኪዳነ ወልድ ክፍሌ መዝገበ ቃላት፣ ገጽ ፮፻፰) ምእመናን በዚህች ወቅት ጸበል ይጠበሉባታል (ይጠመቁበታል)፡፡ ሊቀ መልአክ ቅዱስ ሩፋኤል ጳጉሜን ሦስት ቀን ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ከምታከብራቸው በዓላት አንዱ የሊቀ መልአክ ቅዱስ ሩፋኤል በዓል ነው፤ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሩፋኤል በዚህች ዕለት ዓመታዊ ክብረ በዓሉ ይከበራል፡፡ በድርሳነ ቅዱስ ሩፋኤል እና በወርኃ ጳጉሜን ሦስት ቀን የሚነበበው ስንክሳርና የተጻፉት ድርሳናት እንዲህ ያስተምሩናል፤ አንዲት ክርስቲያን ሴት በቅዱስ ሩፋኤል ሰም በባሕር መካከል ባለች ደሴት ቤተ ክርስቲያን አሳነጸች፤ ሊቀ ጳጳሱ አባ ቴዎፍሎስ በዚህች ዕለት ቅዳሴ ቤቱን አከበረ፤ ከደሴቲቱ ሥር የነበረ ግዙፍ ዓሣአንበሪም ባሕሩን ባናወጠው ጊዜ በደሴቲቱ የታነጸቸውን ቤተ ክርስቲያኗን ሊያፈርስ ደረሰ፤ በውስጧም ለበዓል ተሰብስበው የነበሩ ምእመናን በጸሎት ወደ ቅዱስ ሩፋኤል ተማጸኑ፡፡ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሩፋኤልም ከእግዚአብሔር ተልኮ መጣ፤ ሕዝቡን ታደገ፤ ከደሴቲቱ ሥር ያለውንም ግዙፍ ዓሣአንበሪው እንዳይንቀሳቀስ በጦር ወጋው፤ ‹‹እግዚአብሔር አዞሃልና ከቦታህ ሳትናወጽ ጸጥ ብለህ ቁም!›› አለው፤ ጸጥ ብሎም ቆመ፡፡ ሕዝቡም ከባሕሩ ከመስጠም፣ ሕንጻ ቤተ ክርስቲያኒቱም ከመፍረስ ተረፉ፤ ቅዱስ ሩፋኤል ይህን ድንቅ ተአምር አድርጎ፣ ከፈጣሪው አማልዶ፣ ለጠሩት ፈጥኖ የደረሰበትን ይህን በዓል ቅድስት ቤተ ክርስቲያን በዓመቱ መጨረሻ ባለችው ወርኃ ጳጉሜን በሦስተኛ ቀን በድምቀት ታከብሯለች፡፡ (ስንክሳር ዘወርኃ ጳጉሜን ሦስት ቀን) በዚህች ዕለት ከሚከበሩ በዓላት ሌላኛው በመጽሐፍ ቅዱስ በመጽሐፈ ጦቢት እንደተጻፈው ቅዱስ ሩፋኤል በመልካም ምግባሩ፣ በምጽዋት ሥራው ለሚታወቀው ለጦቢት በችግሩ ጊዜ በሰው አምሳል ተገልጦ፣ እንደ ሠራተኛ ተቀጥሮ በማገልገለል ልጁ ጦቢያን ከዓሣአንባሪ ፣ ሣራ የተባለችን ሴት ያሠቃያት ከነበረው ርኩስ መንፈስ፣ ጦቢትን ከዓይን ሕመሙ የፈወሰበት የቅዱስ ሩፋኤል ተራዳኢነት፣ የጦቢት መልካም ምግባር፣ የእግዚአብሔር ቸርነት የተገለጠበት መታሰቢያም በዓል ነው፡፡ (መጽሐፈ ጦቢት አንድምታው መግቢያ) ይህች ዕለት ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሩፋኤል የተሾመበት መታሰቢያውም ነው፤ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን፤ እኛንም በሊቀ መላእክት ቅዱስ ሩፋኤል ጸሎት ይጠብቀን፤ አሜን!!! ዕለተ ምጽአት ወርኃ ጳጉሜን የዕለተ ምጽአት መታሰቢያም ናት፤ እግዚአብሔር ለፍርድ ወደዚህ ምድር የሚመጣበት ወቅት መታሰቢያ ነው፤ ነቢየ እግዚአብሔር ክቡር ዳዊት በመዝሙሩ ‹‹የአማልክት አምላክ እግዚአብሔር ተናገረ፤ ከፀሐይም መውጫ ጀምሮ እስከ መግቢያዋ ድረስ ምድርን ጠራት፤ ከክብሩ ውበት ከጽዮን እግዚአብሔር ግልጥ ሆኖ ይመጣል፤ ዝምም አይልም ….›› በማለት እንደተናገረው ጌታችንም በደብረ ዘይት ተራራ ለደቀ መዛሙርቱ ዳግመኛ ለፍርድ እንደሚመጣ በገለጸው መሠረት ወደዚህ ምድር ለጻድቃን ሊፈርድላቸው፣ በኃጥአን ሊፈርድባቸው ይመጣል፤ (መዝ. ፵፱፥፩-፫) ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ መቼ እንደሚመጣ ዓመቱንና ዕለቲቱን በግልጽ ባይነግረንም ዳግመኛ ግን እንደሚመጣ ነግሮናል፤ ‹‹…ስለዚህ እናንተ ደግሞ ተዘጋጅታችሁ ኑሩ፤ የሰው ልጅ በማታስቡበት ሰዓት ይመጣልና፡፡›› (ማቴ.፳፬፥፵፬) ቅዱስት ቤተ ክርስቲያንም የዕለተ ምጽአቱን መታሰቢያ በዐቢይ ጾም እኩለ ሳምንት ላይና በወርኃ ጳጉሜን ሦስተኛው ቀን ታከብራለች፤ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ በሰዓታት ጸሎት ላይ ‹‹ለምጽአትከ ከዋላ እስከነ ዘመን ወዕድሜ፣ ለመለኮትከ ዘአልቦ ፍጻሜ፣ ኢየሱስ ክርስቶስ አምላከ ሱላሜ፤ አመጣጥህ በኋለኛው ዘመን የሆነ ለአገዛዝህ ፍጻሜ የሌለህ ኢየሱስ ክርስቶስ የፍቅር አምላክ ነህ›› በማለት እንደተናገረው ለዘመኑ ፍጻሜ የሌለው የፍቅር አምላክ ፈጣሪያችን ዳግመኛ ይመጣል፡፡ (ስብሐተ ፍቁር) ሐዋርው ቅዱስ ጴጥሮስ በመልእክቱ ‹‹ለአንዳንዶች የሚዘገይ እንደሚመስላቸው ጌታ ስለ ተስፋው ቃል አይዘገይም፤ ነገር ግን ሁሉ ወደ ንስሐ እንዲደርሱ እንጂ ማንም እንዳይጠፋ ወዶ ስለ እናንተ ይታገሣል›› ብሎናልና፡፡ (፪ኛ ጴጥ.፫፥፱) ጌታ ስለ ተስፋው ቃል አይዘገይምና ሕይወታችንን በንስሐ አንጽተን ቅዱስ ሥጋውን ክቡር ደሙን ተቀብለን ተዘጋጅተን ልንጠብቀው ይገባል፡፡ አምላካችን እግዚአብሔር ‹‹…ኑ እናንተ የአባቴ ቡሩካን…›› ከሚላቸው ወገን ይደምረን! ምስጋና ለእርሱ ይሁን፤ አሜን!!! ርኆተ ሰማይ ይህች ዕለት ርኆተ ሰማይ (የሰማይ መስኮቶች የሚከፈቱባት)፣ ሊቃውንቱ የሰማይ ደጆች ተከፍተው የምእመናን ጸሎት የሚያርጉበት በዓመት አራት ጊዜያት እንዳሉ ይገልጻል፤ ታዲያ የመጀመሪያው ዕለት ጳጉሜን ሦስት ቀን በመሆኑ ይህች ዕለት ርኆተ ሰማይ ትባላለች፡፡ የሰማይ መስኮቶች ተከፍተው ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሩፋኤል የምእመናንን ጸሎት ለእግዚአብሔር የሚያሳርግበት ዕለትም መታሰቢያ ነው፡፡ የእግዚአብሔር የምሕረት ደጆች የሚከፈቱባት ዕለት መታሰቢያ ናት ርኆተ ሰማይ ! አባቶችና እናቶች በትውፊት በዚህች ዕለት ዝናም ሲዘንብ በእምነት የቤታቸውን ዕቃ (ሌማቱን፣የቡሆዕቃ…) ከሰማይ በሚወርደው ዝናመ ምሕረት እንዲባረክላቸው ከውጭ አውጥተው ያስመቱታል፤ ምእመናን በዚህች ዕለት በሚዘንብ ዝናብ ይጠመቁበታል፤ በርኆተ ሰማይም በጳጉሜን ሦስት ቀን!!! የኦሪቱ ሊቀ ካህን የመልከጼዴቅ መታሰቢያ በዚህች ዕለት የጌታችን ምሳሌ የሆነው የኦሪቱ ሊቀ ካህን የመልከጼዴቅ መታሰቢያ ነው፤ መልከ ጼዲቅ ማለት ንጉሠ ጽድቅ ንጉሠ ሰላም ማለት ነው፡፡ ከተማዋም በእርሱ ኢየሩሳሌም/የሰላም ከተማ /ተብላለች፡፡ መልከ ጼዲቅ የእስራኤል እምብርት /ዋና ከተማ/ ኢየሩሳሌምን ያቀና ከካም ወገን የሆኑት የኖኅ የልጅ ልጅ ነው፡፡ እግዚአብሔር አስቀድሞ ለኖኅና ለልጁ ለሴም ከካም ወገን የተለየ የተባረከ ልጅ እንደሚወለድና አጽመ አዳምን ይጠብቅ ዘንድ የተመረጠ መሆኑን ነግሮት ስለነበር ሴም በታዘዘው መሠረት ወደ ማዕከለ ምድር ቀራንዮ ወስዶ አጽመ አዳምን እንዲጠብቅ በእግዚአብሔር የተመረጠ መሆኑን ነግሮት በክህነቱ መፈጸም ስለሚገባው/በኑሮው ስለሚገልጠው/ ሥርዐት ሠርቶለታል፡፡ በክህነቱ እግዚአብሔርን ሁል ጊዜ እንዲያመሰግን የእንስሳት መሥዋዕት እንዳይሠዋ መሥዋዕቱ ንጹሕ ስንዴና ወይን እንዲሆን በእጁም ደም እንዳያፈስ ነግሮታል፡፡
4 404
3
ቅዳሜ ይጠብቁን https://youtu.be/En5-U3WVxlE?si=pQLHC2P_Yk3HMqEq
163
4
"የተጠራነው እንድንቀደስ ነው" #ዲያቆን_ያረጋል_አበጋዝ
"የተጠራነው እንድንቀደስ ነው" #ዲያቆን_ያረጋል_አበጋዝ
4 573
5
መታገል #ዲያቆን_ያረጋል_አበጋዝ
መታገል #ዲያቆን_ያረጋል_አበጋዝ
7 422
6
没有文字...
8 421
7
ጌታን ሲከተሉት የነበሩ አይሁድ "ከሰማይ የወረደ እውነተኛ የሕይወት እንጀራ እኔ ነኝ" የሚለውን የጌታ ቃል በሁለት ምክንያት ለመቀበል ተቸግረው ነበር። ለጊዜው ፍላጎታቸው ምድራዊውን ምግብ አበርክቶ የሚያበላቸው ሰው ነው፡፡ ሁለተኛው እንዴት ሥጋውን ለመብልነት ሊሰጣቸው እንደሚችል ማሰብ አልቻሉም። በዚህ ትምህርቱ " እንዴት ልንከተው እንችላለን" ብለውም ጥለውት ሄዱ። ይኼንን የወንጌል ክፍል ለማየት ሞክረናል። አድምጡት https://youtu.be/Dt2XogkyzFk?si=m15uIes48_xP5kNO
8 699
8
የአቡነ ተክለ ሃይማኖት ተአምራት እንደ ሰማይ ከዋክብት የበዛ ነው:: ሙት አንስተዋል፤ ድውያንን ፈውሰዋል፤ አጋንንትን አሳደዋል፤ እሳትን ጨብጠዋል፤ በክንፍ በረዋል፤ ደመናን ዙፋን አድርገዋል፤ብዙ ደቀ መዛሙርትን አፍርተው ደብረ ሊባኖስን መስርተዋል፤ በዚያም ሴትና ወንድ መነኮሳት እንደ ሕፃናት አብረው ኑረዋል፤ በዘመናቸው ሰይጣን ታስሯልና:: ዕረፍት ጻድቅ፣ ሰማዕትና ሐዋርያ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ብርሃን ሆነው፣ መከራን በብዙ ተቀብለው፣ እልፍ አእላፍ ፍሬን አፍርተው በተወለዱ በ፺፱ ዓመት: ከስምንት ወር ከ አንድ ቀናቸው ነሐሴ ፳፬ ቀን በ፲፻፫፻፮ ዓ.ም ዐርፈዋል:: ጌታችን፣ ድንግል ማርያምና ቅዱሳን ከሰማይ ወርደው ተቀብለዋቸዋል፤ ፲ ትውልድ የሚያስምር ቃል ኪዳንም ተቀብለዋል:: የጻደቁ አባታችን የአቡነ ተክለ ሃይማኖት አማላጅነትና ተራዳኢነት አይለየን፤ በረከታቸው ይደርብን፤ አሜን፡፡ ምንጭ፡- ገድለ አቡነ ተክለ ሃይማኖት
8 592
9
በዓለ አቡነ ተክለ ሃይማኖት አምላካችን እግዚአብሔር ለነቢዩ ኤርምያስ “በሆድ ሳልሰራህ አውቄሃለሁ፤ ከማኅፀን ሳትወጣ ቀድሸሃለሁ” በማለት እንደተናገረ የገናናው ጻድቅ የአባታችን ተክለ ሃይማኖት ዜና ሕይወቱን እንዘክራለን፡፡ (ኤር.፩፥፭) ልደት ደጋጎቹ ካህኑ ጸጋ ዘአብና እግዚእኃረያ የእግዚአብሔር ሰዎች ነበሩ፡፡ እነርሱም እንደሌሎች ቅዱሳን እናት እና አባቶቻቸው ልጅ አተው ኖረዋል፡፡ እንደነ አብረሃም እና ሣራ፣ እንደ እነ ዘካርያስ እና ኤልሳቤጥ ማለት ነው። እግዚኃርያም ሁል ጊዜም ወደ ቤተ እግዚአብሔር ታመለክት ነበር። ከዕለታት አንዲት ቀን መላኩ ተግልጾ ልጅ እንደሚወልዱ ነገራቸው። እርሱ በክህነቱ እርሷ በደግነቷ በምጽዋቷ ጸንተው ቢኖሩ እግዚአብሔር ጣፋጭ ፍሬን ሰጥቷቸዋል:: አባታችን አቡነ ተክለ ሃይማኖት በመጋቢት ፳፬ ቀን ፲፻፪፻፮ ዓ.ም ተፀንሰው በሸዋ ክፍለ ሀገር በጽላለሽ ወይም በዞረሬ አካባቢ ከአባታቸው ከካህኑ ጸጋ ዘአብ እና ከእናታቸው ከእግዚኃርያ በታኅሣሥ ፳፬ ቀን በታኅሣሥ ፳፬ ቀን በ፲፻፪፻፯ ዓ.ም ተወለዱ፡፡ ሲወለዱም ሥላሴን “ስብሐት ለአብ ስብሐት ለወልድ ስብሐት ለመንፈስ ቅዱስ” ብለው አመስገነዋል። ጻድቁ በተወለዱበት ቀንም ብዙ ተአምራት ተገልጿል፤ ቤታቸውም በበረከት ሞልቷል:: አባታችን ተክለ ሃይማኖት ክርስትና ወይም የሥላሴን ልጅነት ሲቀበሉ አባቱ ጸጋ ዘአብ ሲቀድስ ያመሰግን ነበር፡፡ እናቱም ደግሞ “አንተ ልጅ አሁን ጡጥ ጥባ እንጂ” እያለች ትሞግተው ነበር። የካህን ልጅ ካህን እንዲሉ ገና ሲወለድ ጀምሮ “ተክለ አብ ተክለ ወልድ ተክለ መንፈስ ቅዱስ” በማለት ምስጋና ስለጀመረ አባት እና እናቱ እጅግ ተደሰቱ፡፡ ዕድገት ጻድቃኖች የቅዱሱ ወላጆች እግዚአብሔር ለሰጣቸው የተመረጠ ልጅ የመጀመሪያ ያወጡላቸው “ፍሥሃ ጽዮን” የሚል ስም ነው:: በዚህም ስያሜ አባታቸው ጸጋ ዘአብን ተከትለው አድገዋል:: በተለይም ቅዱሳት መጻሕፍትን (ብሉያትና ሐዲሳትን) ተምረዋል:: ብርቱ አዳኝ እንደ ነበሩ ይነገራል:: ዲቁናም ከወቅቱ ዻዻስ አባ ጌርሎስ ተቀብለዋል:: መጠራት ከዕለታት በአንዱ ቀን ፍሥሃ ጽዮን ለአደን ወጥቶ ሲያነጣጥር ድንገት ከሰማይ አስደንጋጭ ድምጽ ተሰማ:: የክብር ባለቤት ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አእላፍ መላእክት እያመሰገኑት በቅዱስ ሚካኤል ክንፍ ተቀምጦ ወረደ:: በመቀጠልም የወጣቱን አዳኝ ፍርሃቱን አርቆ ጌታችን ተናገረ፤ “ከዛሬ ጀምሮ ስምህ ተክለ ሃይማኖት (ተክለ ሥላሴ) ይሁን:: ከአሁን በኋላ አራዊትን ሳይሆን ነፍሳትን ታድናለህ:: ዘወትር ካንተ ጋር ነኝ” ብሎትም በግርማ ዐረገ:: ጻድቁ ተክለ ሃይማኖትም ጊዜ አላጠፉም:: ንብረታቸውን ለነዳያን በትነው በትር ብቻ ይዘው ቤታቸው እንደ ተከፈተ ወደ ምናኔ ወጡ:: አገልግሎት ጻድቁ አባት አቡነ ተክለ ሃይማኖት ከዻዻሱ ቅስና ተቀብለው የወንጌል አገልግሎትን ጀመሩ:: አባታችን በኢትዮጵያ በረሃዎች ወንዞች ሸንተረሮች እና አውራጃዎች እየተዘዋወሩ በልዩ ልዩ አምልኮ የነበረውን ሕዝብ የክርስቶስን ወንጌለ መንግሥት አስተምረው እና አጥምቀው የክርስቶስን መንግሥት እንዲወርሱ ያደረጉ ታልቅ ጻድቅ ናቸው። በመጀመሪያ ስብከታቸው እዚያው ሽዋ (ጽላልሽ) አካባቢ ብቻ በ፲ ሽህ የሚቆጠሩ ሰዎችን አሳምነው አጠመቁ:: ያን ጊዜ ኢትዮዽያ ሁለት መልክ ነበራት:: አንደኛ ዮዲት (ጉዲት) በፈጠረችው ጣጣና በእስላሞች ተጽእኖ ወደ ደቡብ አካባቢ ያለው ነዋሪ አንድም ሃይማኖቱን ክዶ እና በባዕድ አምልኮ ተጠምዶም ነበር:: ሁለተኛው ደግሞ በዛግዌ ነገሥታት ጥረት ክርስትናና ምናኔ ተነቃቅቶ ነበር:: ግማሹ ሀገር በጨለመበት ወቅት የደረሱት ሐዲስ ሐዋርያ አባ ተክለ ሃይማኖት በወጣት ጉልበታቸውና በኃይለ መንፈስ ቅዱስ ብዙ ቦታዎችን አደረሱ:: ሕዝቡን እንዲሁመ መሳፍንቱን ወደ ሃይማኖት መልሰው ማርያኖችን (ጠንቁዋዮችን) አጥፍተዋል:: አባታችን ተክለ ሃይማኖት በዚህ ዓለም ላይ ወንጌልን መሰረት አድርገው የሐዋርያትን ሥራ ፈለግ በመከተል ብዙ ተጋድላዋል። ለሀገራችን ለኢትዮጵያ በዚህ ዓለም ብዙ ደክመዋል።፡ ለዚህም ነው በአንድ ወቅት አባታችን “ወለእመ ጠፋአ ማሕቶት አልቦ ዘየሐቱ ሎቱ ዘእንበለ ዘይከድኖ ጽልመት፤ መብራት ቢጠፋፋ የሚያበራለት የለም፤ ጨለማ ከሚወርሰው በቀር።” ለአቃቤ ሥርያኒ መኑ ይፌውስ ለአመኢያመረ ፈውሰ ለእረሱ ከማሁ ኮነት ነፍስዬ በላዕሌየ ቀሰምኩ ባዕዳነ ወለሳህዩኩ ለልየ ሰረይኩ፤ አሕዛበ ወደወይኩ ለልየ አብራይኩ ለዓለም ወጸለምኩ ለእርስየ፤ ባለ መድኃኒትንስ ማንን ይፈውሰዋል፤ ከእራሱ የሚድንበት ካላወቀ ነፍሴ በእኔ ላይ እንዲሁ ሆነች፤ ሌሎችን ግን አጣፈጥኩ፤ ለእራሴ ግን አልጫ ሆንኩ፤ ሕሙማንን ፈወስኩ፤ ለእራሴ ግን ድውይ ሆንኩኝ፤ ለዓለም አበራሁ፤ ለእራሴ ግን ጨለምኩ” በማለት እንደተናገሩ ገድላቸው ይጠቅሳል። ይህ የሚያመለክተው አባታችን ተክለ ሃይማኖት ረኃቡን፣ ጥሙን፣ መካራ ሥቃዩን ታግሠው በጾም እና በጸሎት እንዲሁም በስግደት ተጋድሎ በማድረግ በየተራረው እየዞሩ በዚህች በመራረው ዓለም ጣፋጭ ወንጌልን በማስማር ኢትዮጵያን ያጣፈጡ እንደሆኑ ነው፡፡ ሥራቸውም በኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን ለዓለም እንዳበራ የተመሠከላቸው ነው፡፡ ገዳማዊ ሕይወት ቅዱስ ተክለ ሃይማኖት በወንጌል ብርሃን ኢትዮዽያን ከማብራታቸው ባለፈ ገዳማዊ ሕይወትንም አስፋፍተዋል:: እርሳቸው ከሁሉ የተሻሉ ሳሉም በሦስት ገዳማት በረድዕነት አገልግለዋል:፡ እነዚህም በአቡነ በጸሎተ ሚካኤል ገዳም ለ፲፪ ዓመታት፣ በአቡነ ኢየሱስ ሞዐ ዘሐይቅ ገዳም ለሰባት ዓመታት፣ በደብረ ዳሞ ከአቡነ ዮሐኒ ጋር ለሰባት ዓመታት፣ በአጠቃላይ ለ፳፮ ዓመታት አገልግለዋል:: በአቡነ ኢየሱስ ሞዐ ከመነኮሱ በሁዋላም ወደ ምድረ ሽዋ (ዞረሬ) ተመልሰው በአንዲት በዓት ውስጥ ለ፳፪ ዓመታት ቆመው ጸልየዋል:: በተሰበረ እግራቸውም ስድስት ጦሮችን በግራና በቀኝ ተክለው ለሰባት ዓመታት ጸልየዋል:: ኢትዮዽያዊው ጻድቅና ሐዋርያ ቅዱስ ተክለ ሃይማኖት ከኢትዮዽያ ወደ ኢየሩሳሌም ተጉዘው ከቅዱሳት መካናት ተባርከዋል:: ጻድቁ ምድረ እስራኤል የገቡት በየመንገዱ መንፈሳዊ ዘርን እየዘሩ፣ እያስተማሩና እያሳመኑ ነበር:: የወቅቱ ሊቀ ዻዻሳት አባ ሚካኤል ጋርም ተገናኝተው ቡራኬን ተሰጣጥተዋል:: ጻድቁ እመቤታችንና ጌታችን ከፅንሰታቸው እስከ ዕርገታቸው የረገጧቸውን ቦታዎች ሲመለከቱ በፍጹም ተደሞ እንባቸው ይፈስ ነበር:: ምክንያቱም እግዚአብሔር ስላበቃቸው ተክለ ሃይማኖት የሚያዩት ቦታውን አልነበረም:: በገሃድ፣ በቤተ መቅደስ ብሥራቱን፣ በቤተ ልሔም ልደቱን ፣በቤተ ዮሴፍ ግዝረቱን ፣በፈለገ ዮርዳኖስ ጥምቀቱን ፣በቤተ አልዓዛር ተአምራቱን ይመለከቱ ነበር:: የጉብኝታቸው የመጨረሻ ክፍል ወደ ሆነው ቀራንዮ ደርሰው ጌታቸውን እንደ ተሰቀለ ሆኖ ቢመለከቱት ከዓይናቸው ይፈስ የነበረው ቁጡ እንባ መልኩን ቀየረና ዓይናቸው ጠፋ:: በዚያች ቅጽበት ስም አጠራሯ የከበረ እመቤታችን ድንግል ማርያም ፈጥና ደርሳ ተክልየን ወደ ሰማይ አሳረገቻቸው:: በዚያም የብርሃን ዐይን ተቀብለው ስድስት ክንፍ አብቅለው፣ የወርቅ ካባ ላንቃ ለብሰው፣ማዕጠንተ ወርቁን ይዘው፣ ከ፳፬ቱ ካህናተ ሰማይም ተደምረው ፣ሥላሴን በአንድነቱና ሦስትነቱ ተመልክተው -“ስብሐት ወክብር ለሥሉስ ቅዱስ ይደሉ” ብለው መንበረ ጸባኦትን አጥነው ወደ መሬት ተመልሰዋል:: ተአምራት
8 204
10
ታላቅ የምሥራች የቅዱስ ጳውሎስ መልእክት ወደ ሮሜ ሰዎች በዮሐንስ አፈወርቅ በመምህር ሽመልስ መርጊያ ተተርጉሞ ጀምሮ ገበያ ላይ ውሏል። በሰርዲኖን መጽሐፍ መደብር ታገኙታላችሁ።+2
ታላቅ የምሥራች የቅዱስ ጳውሎስ መልእክት ወደ ሮሜ ሰዎች በዮሐንስ አፈወርቅ በመምህር ሽመልስ መርጊያ ተተርጉሞ ጀምሮ ገበያ ላይ ውሏል። በሰርዲኖን መጽሐፍ መደብር ታገኙታላችሁ።
8 781
11
https://youtu.be/5VGAbdNmosU?si=M31d3BkqFlTD-tiS
7 164
12
https://youtu.be/jCaa_Q-auC4?si=HUJmQ49Sqcmx5H9a
7 055
13
没有文字...
7 624
14
‎📖 መማር እንሻለን - የትምህርት ቁሳቁስ ማሰባሰቢያ ዘመቻ ‎ማኅበራዊ ቀውሶች የብዙ ሕፃናትን የትምህርት ጉዞ አግድመውታል። የማኅበረ ቅዱሳን ሙያ ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ አገልግሎት እነዚህን ሕፃናት
‎📖 መማር እንሻለን - የትምህርት ቁሳቁስ ማሰባሰቢያ ዘመቻ ‎ማኅበራዊ ቀውሶች የብዙ ሕፃናትን የትምህርት ጉዞ አግድመውታል። የማኅበረ ቅዱሳን ሙያ ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ አገልግሎት እነዚህን ሕፃናት ለመደገፍ ሰፊ የንቅናቄ ዘመቻ ጀምሯል። ‎🔹 ዓላማ፦ ሕፃናቱ በትምህርት መሣሪያ እጥረት ሳይስተጓጎሉ ትምህርታቸውን እንዲቀጥሉ ማድረግ። ‎🔹 መዋጮ፦ የአንድ ተማሪ ዓመታዊ ቁሳቁስ ወጪ 3,300 ብር ቢሆንም፣ ማንኛውም ሰው የቻለውን ያህል (አንድ ደብተርም ቢሆን) ማበርከት ይችላል። ‎🏦 የባንክ መረጃዎች፦ ‎CBE: 1000309803648 ‎Ahadu: 0025393810901 ‎Abyssinia: 23375458 ‎Wegagen: 083731610101 ‎📍 የመቀበያ ቦታ፦ አምስት ኪሎ ማኅበረ ቅዱሳን ሕንፃ 1ኛ ወለል
8 534
15
没有文字...
9 109
16
https://vt.tiktok.com/ZSVQxEynb/
93
17
📚#መድሎተ_ጽድቅ እነኾ ቅጽ ፪ ለ6ኛ ጊዜ ታትሟል 📚ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን። [ እንደ
📚#መድሎተ_ጽድቅ እነኾ ቅጽ ፪ ለ6ኛ ጊዜ ታትሟል     📚ፍኖተ መጻሕፍት ለውድ አንባብያን በDHL እና በEMS እንዲኹም የDelivery አገልግሎት በመስጠት መጻሕፍትን ተደራሽ እናደርጋለን። [ እንደ መጻሕፍት ያለ መንገድ ከወዴት ይገኛል?] ይደውሉልን!📞፦0913083816 Join us ◉Telegram t.me/FinoteBooks1623 ◉Facebook facebook.com/FinoteBooks1623 ◉Tiiktok tiktok.com/@finotebooks1623
10 067
18
ከክርስትና በፊት የነበረው አረማዊው ዓለም (pagan world) ድሆች ፣ ሕሙማን እና አካል ጉዳተኞች በአማልክቱ የተረገሙ እንደሆኑና ርኅራኄ እንደማይገባቸው ያምን ነበር። ለእነዚህ የተገለሉ የማኅበረሰብ ክፍሎች መራራት ለአረማዊው ዐለም እንግዳ የሆነ፣ የክርስትና ግን መሠረታዊ ተፈጥሮ ነበር። ክርስቲያኖችም ከአረማውያኑ የሚለዩበት ልዩ መታወቂያቸው ይህ ለተቸገሩትና ልዩ ልዩ ደዌ ለጸናባቸው ሰዎች የሚያሳዩት ፍቅር ርኅራኄና እንክብካቤ ነበር። በጥንታዊቷ ቤተክርስቲያን ለነበሩ ክርስቲያኖች ምጽዋት እንደ አማራጭ በጎ ስራ (virtue)  የሚደረግ አልነበረም። ይልቁንም ክርስቲያን ያደረጋቸው መሠረታዊ ማንነታቸው እንጂ። በዛሬው ቆይታችን ይህንን የጥንቷ ቤተክርስቲያን ስለነዳያን የነበራትን አቢዮታዊ አቋም ፣ ዛሬ ካለው መረዳትና ልምምድ ጋር በስፋት ለማነጻጸር ሞክረናል። መልካም ቆይታ። https://youtu.be/cy9mYo1cFw0?si=3FKQyHXn4yO_Nnvj
9 262
19
በቤተክርስቲያን ስም የሚቀርቡ ቤተክርስቲያንን የማይወክሉ ድምጾች https://vt.tiktok.com/ZSV53oA5w/
8 180
20
በመንፈስ ቅዱስ የተሸመነች አንድ የክርስቶስ አካል ቤተክርስቲያን https://vt.tiktok.com/ZSV5ccJxQ/
9 664