ch
Feedback
የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU

የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU

前往频道在 Telegram

📈 Telegram 频道 የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU 的分析概览

频道 የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU (@eotcgssu21) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 434 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 048,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 328

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 434 名订阅者。

根据 27 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 543,过去 24 小时变化为 21,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 36.43%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 5 252 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 33

📝 描述与内容策略

尚未提供频道描述。

凭借高频更新(最新数据采集于 28 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

14 434
订阅者
+2124 小时
+1247
+54330
帖子存档
"አንቺ የገነት ምንጭ፥ የሕይወት ውኃ ጕድጓድ፥ ከሊባኖስም የሚፈስስ ወንዝ ነሽ።" መኃ 3፡15 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት! መልካም ዕለተ
"አንቺ የገነት ምንጭ፥ የሕይወት ውኃ ጕድጓድ፥ ከሊባኖስም የሚፈስስ ወንዝ ነሽ።" መኃ 3፡15 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት! መልካም ዕለተ ሰንበት! ✍️Youtube 👇 https://www.youtube.com/@eotc-gssu

ለሥርዓተ ትምህርቱ ትግበራ በቁርጠኝነት እንደሚሰራ የሲዳማ ሀገረ ስብከት አስታወቀ። ጥቅምት 17 /2/2016 (የሰ/ት/ቤቶች አንድነት) በሲዳማ ሀገረ ስብከት የሀዋሳ ከተማ ዙሪያ ወረዳ ቤተ ክህነት የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት ጉባኤ ለአጥቢያ ሰበካ ጉባኤ፤ ስብከተ ወንጌል እና የአጥቢያሰ/ት/ቤቶች አመራር  የሰንበት ትምህርት ቤቶች ሥርዓተ ትምህርት ማስተግበሪያ የግንዛቤ መስጫ መርሐ ግብር በሀገረ ሰብከቱ ጽሕፈት ቤት አከናወነ። የግንዛቤ መርሐ ግብሩ በሰ/ት/ቤት ከሕፃናት ጀምሮ እስከ 12ኛ ክፍል የሚማሩ ተማሪዎችን ከመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ተዘጋጅቶ የወረደውን የትምህርት አሰጣጥ ሂደትንና አፈጻጸምን በተመለከተ የቀረበ ነው። በዚህ የግንዛቤ መስጫ መርሐ ግብር ላይ መጋቤ ሃይማኖት ቀሲስ ነጻነት አክለወግ  የሀገረ ስብከቱ ምክትል ሥራ አስኪያጅ፣ መጋቤ ሠናያት ቀሲስ ዳዊት የወረዳው ሰንበት ት/ቤት መምሪያ ክፍል ኃላፊ፣ ቀሲስ ሙሉዓለም አባይ የወረዳው ስብከተ ወንጌል ክፋል ኃላፊ፣ መጋቤ ልዑክ ቀሲስ አንዳርጋቸው የሀገረ ስብከቱ ሰንበት ትምህርት ቤቶች ኃላፊ የገዳማትና ደብራት አስተዳዳሪዎች፣ የስብከተ ወንጌል ኃላፊዎች፣ የሰንበት ት/ቤት አመራሮች ተገኝተዋል። መርሐ ግብሩን በሰብሳቢነት የመሩት መጋቤ ሃይማኖት መ/ር ነፃነት አክለወግ የሲዳማ ሀገረ ስብከት ምክትል ሥራ አስኪያጅና የታቦር ፍኖተ ጥበብ መንፈሳዊ ኮሌጅ ዲን ሲሆኑ መርሐ ግብሩን በመምራት ለተሰብሳቢዎች ሂደቱን የገለጹት የሀዋሳ ከተማና ዙሪያ ወረዳ ቤተ ክህነት የሰ/ት/ቤት ማደራጃ መምሪያ ክፍል ኃላፊ የሆኑት መጋቤ ሠናያት መ/ር ዳዊት ግርማ ናቸው። በወረዳ ቤተ ክህነቱ በኩል ጥሪ የተደረገላቸው የገዳማትና አድባራት አስተዳዳሪዎች ፣ መምህራነ ወንጌልና የወረዳው ሰ/ት/ቤት አንድነት ሥራ አስፈጻሚዎች በመርሐ ግብሩ ላይ በመገኘት በትጋት ተከታትለዋል። ከገለጻው በኋላ የሀገረ ስብከቱ ምክትል ሥራ አስኪያጅና የታቦር ፍኖተ ጥበብ መንፈሳዊ ኮሌጅ ዲን መጋቤ ሃይማኖት መ/ር ነፃነት አክለወግ የቀረበው ገለጻ ጥሩ መሆኑን ጠቅሰው በጠቅላይ ቤተክህነት ለሥርዓተ ትምህርቱ ተግባራዊነት የተላከውን ደብዳቤ በሀገረ ስብከቱ ሥር ባሉ አድባራትና ገዳማት በማውረድ ወደ ትግበራ እንደሚገባ ተናግረዋል። አያይዘውም አፈጻጸሙ ላይ የመማርያ ቦታዎችን እንደ ደብራት አቅም በማመቻቸት፣ በማዕከል የሚላኩትን መጻሕፍት ገዝቶ ለሰንበት ትምህርት ቤቶች በማድረስ አስፈላጊውን ሁሉ ክትትል በማድረግ ሁላችንም ባለ ድርሻ አካላት የጋራ ኃላፊነት ይጠበቅብናል ሲሉ መልእክት በማስተላለፍ የመርሐ ግብሩ ፍፃሜ ሆኗል። መረጃውን የሀዋሳ ከተማና ዙሪያ ወረዳ ቤተ ክህነት ህዝብ ግንኙነት አድርሶናል። (የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት) ✍️YouTube 👇 https://www.youtube.com/@eotc-gssu ✍️ FaceBook 👇 https://www.facebook.com/EOTC.GSSU ✍️Telegram 👇 https://t.me/EOTCNSSU ✍️Website👇 https://eotc-gssu.org/a/ ✍️Tiktok👇 https://www.tiktok.com/@sundayschoolunion

የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከፍተኛ ውጤት በማስመዝገብ ወደ ከፍተኛ የትምህርት ተቋም ያለፉ የሰንበት ት/ቤት አገልጋዮች ብሩክታዊት አሰበልኝ እና ማክዳ ወርቅሸት ጋር የተደረገ ልዩ መርሐ ግብር በዩቲዩብ ቻናላችን እንዲሁም በEOTC tv ከቀኑ 10፡30 ላይ በፈለገ ጥበብ ተምሳሌት መርሐ ግብራችን ላይ ይጠብቁን። https://youtu.be/lzQUWLzneBE?si=CMdtpOZ9ZMMcAmDX

"እናንተን የሚቀበል እኔን ይቀበላል።" ማቴ 10፡40 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት! ✍️Youtube 👇 https://www.youtube.co
"እናንተን የሚቀበል እኔን ይቀበላል።" ማቴ 10፡40 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት! ✍️Youtube 👇 https://www.youtube.com/@eotc-gssu

"ከመረጥሁት ጋር ቃል ኪዳኔን አደረግሁ" መዝ 88(89)፡3 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት! ✍️Youtube 👇 https://www.youtub
"ከመረጥሁት ጋር ቃል ኪዳኔን አደረግሁ" መዝ 88(89)፡3 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት! ✍️Youtube 👇 https://www.youtube.com/@eotc-gssu