ch
Feedback
የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU

የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU

前往频道在 Telegram

📈 Telegram 频道 የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU 的分析概览

频道 የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU (@eotcgssu21) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 434 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 048,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 328

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 434 名订阅者。

根据 27 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 543,过去 24 小时变化为 21,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 36.43%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 5 252 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 33

📝 描述与内容策略

尚未提供频道描述。

凭借高频更新(最新数据采集于 28 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

14 434
订阅者
+2124 小时
+1247
+54330
帖子存档
"ሕፃናትን ተዉአቸው፥ ወደ እኔም ይመጡ ዘንድ አትከልክሉአቸው፤ መንግሥተ ሰማያት እንደነዚህ ላሉ ናትና!" ማቴ 19፡14 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰና
"ሕፃናትን ተዉአቸው፥ ወደ እኔም ይመጡ ዘንድ አትከልክሉአቸው፤ መንግሥተ ሰማያት እንደነዚህ ላሉ ናትና!" ማቴ 19፡14 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት! ✍️Youtube 👇 https://www.youtube.com/@eotc-gssu

በኢ/ኦ/ተ/ቤተ ክርስቲያን በሰንበት ት/ቤቶች ማደራጃ መምሪያ በሰንበት ት/ቤቶች አንድነት በፈለገ ጥበብ ሚዲያ የተዘጋጀው የመጀመሪያ ዙር የሆነው የኃሢሠ አእምሮ የጥያቄና መልስ ውድድር የፍጻሜ መርሐ ግብር ተከናወነ። ጥቅምት 18/02/2016 ዓ.ም (የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት) ሐምሌ 14 2014 ዓ.ም ጀምሮ በ23 ሰንበት ት/ቤቶች መካከል ሲካሔድ የነበረው ሥርዓተ ትምህርቱን መሠረት ያደረገው የኃሢሠ እምሮ የ4ኛ እና 7ኛ ክፍል የጥያቄና መልስ ውድድር የፍጻሜ መርሐ ግብር ዛሬ ጥቅምት 18 ቀን በ አፍሪካ ኅብረት ደ/ም/ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን የማደራጃ መምሪያው ምክትል ኃላፊ መጋቤ ሐዲስ ጸጋ ወልደ ትንሳኤ ፣ የማደራጃው መምሪያ ትምህርት ክፍል ኃላፊ መጋቤ ሃይማኖት ቀሲስ ይታገሱ ደሴ ፣ የሀገር አቀፍ የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት ምክትል ሰብሳቢ ዲ.ን ስንታየሁ ምስጋናውና በውድድሩ ተሳታፊ የነበሩ ደብራትና ተወዳዳሪዎች በተገኙበት ተካሂዷል። በሰንበት ት/ቤቶች አንድነት ተዘጋጅቶ በፈለገ ጥበብ ሚዲያ ሲተላለፍ የነበረው የኃሲሰ አእምሮ የጥያቄ ና መልስ የፍጻሜ ውድድር የ4ኛ ክፍል በረቢ መካነ ጎልጎታ መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን ብርሃን ለዓለም ሰ/ት/ቤትና አቃቂ መንበረ ሕይወት መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን ፍኖተ ብርሃን ሰንበት ት/ቤት መካከል ሲሆን የ 7ኛ ክፍል የኃሢሠ አእምሮ ጥያቄና መልስ ደግሞ በሳሪስ ምዕራፈ ቅዱሳን ፈለገ ሕይወት አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ እና አቡነ አረጋዊ ገዳም ሰ/ት/ቤትና መንበረ መንግሥት ግቢ ቅዱስ ገብርኤል ገዳም ዓምደ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት መካከል ተደርጓል። የ4ኛ ክፍል የጥያቄና መልስ ውድድር በረቢ መካነ ጎልጎታ መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን ብርሃን ለዓለም ሰ/ት/ቤት አሸናፊነት የተጠናቀቀ ሲሆን የ7ኛ ክፍል ጥያቄና መልስ ውድድርም በሳሪስ ምዕራፈ ቅዱሳን ፈለገ ሕይወት አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ እና አቡነ አረጋዊ ገዳም አሸናፊነት ተጠናቋል። በመርሐ ግብሩም መጋቤ ሃይማኖት ቀሲስ ይታገሱ ደሴ "ጥቂት ጊዜ" በሚል ርዕስ ጥቂት የመከራ ጊዜ አለ እኛ ስናዝን ዓለም የሚስቅበት ግን ያ የመከራ ጊዜ ሲያልፍ ታላቅ ሐሴት እና ተድላ ይኖራል በማለት ቃለ እግዚአብሔርን ያካፈሉ ሲሆን በመጨረሻም የማደራጃ መምሪያው ምክትል ኃላፊ መጋቤ ሐዲስ ፀጋ ወልደ ትንሳኤ "እስከዛው እየተማርክ ቆየን " በማለት መፅሐፍትን አንብቡ ሰንበት ት/ቤት የእውቀት ማዕከል ናት እና በማለት አባታዊ ምክራቸውን አስተላልፈው በውድድሩ አሸናፊ ለነበሩ ሰንበት ት/ቤቶች ሽልማታቸውን እንዲሁም በውድድሩ ተሳታፊ ለነበሩ ደብራት የምስክር ወረቀታቸውን ሰጥተው የፍፃሜ መርሐ ግብሩ ተጠናቋል። (የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት) (የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት) ✍️YouTube 👇 https://www.youtube.com/@eotc-gssu ✍️ FaceBook 👇 https://www.facebook.com/EOTC.GSSU ✍️Telegram 👇 https://t.me/EOTCNSSU ✍️Website👇 https://eotc-gssu.org/a/ ✍️Tiktok👇 https://www.tiktok.com/@sundayschoolunion

(የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት) ✍️YouTube 👇 https://www.youtube.com/@eotc-gssu ✍️ FaceBook 👇 https://www.facebook.com/EOTC.GSSU ✍️Telegram 👇 https://t.me/EOTCNSSU ✍️Website👇 https://eotc-gssu.org/a/ ✍️Tiktok👇 https://www.tiktok.com/@sundayschoolunion

የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU - Telegram 频道 @eotcgssu21 的统计与分析