ch
Feedback
Ethio telecom

Ethio telecom

前往频道在 Telegram

We Simplify lives & accelerate Ethiopia’s digital transformation & beyond via delivering reliable communications, innovative digital solutions & seamless financial services that empower communities, businesses & nations. https://t.me/EthiotelecomChatBot

显示更多

📈 Telegram 频道 Ethio telecom 的分析概览

频道 Ethio telecom (@ethio_telecom) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 316 181 名订阅者,在 技术与应用 类别中位列第 282,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 20

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 316 181 名订阅者。

根据 25 八月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 444,过去 24 小时变化为 -111,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 已认证(Telegram 官方确认)
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 7.64%。内容发布后 24 小时内通常能获得 4.33% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 24 168 次浏览,首日通常累积 13 691 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 53

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
We Simplify lives & accelerate Ethiopia’s digital transformation & beyond via delivering reliable communications, innovative digital solutions & seamless financial services that empower communities, businesses & nations. https://t.me/EthiotelecomCha...

凭借高频更新(最新数据采集于 26 八月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 技术与应用 类别中的关键影响点。

316 181
订阅者
-11124 小时
-1 1377
+44430
帖子存档
🌼አዲሱን ዓመት ከሰራተኞችዎ እና ከደንበኞችዎ ጋር በኢትዮ ቴሌኮም የአደይ አበባ ኢንተርፕራይዝ የበዓል ፓኬጅ ያክብሩ። 🎁ለድርጅቶች ስጦታ እና ለሰራተኞች እውቅና መስጫ ተደርጎ የተዘጋጀው እያንዳን
🌼አዲሱን ዓመት ከሰራተኞችዎ እና ከደንበኞችዎ ጋር በኢትዮ ቴሌኮም የአደይ አበባ ኢንተርፕራይዝ የበዓል ፓኬጅ ያክብሩ። 🎁ለድርጅቶች ስጦታ እና ለሰራተኞች እውቅና መስጫ ተደርጎ የተዘጋጀው እያንዳንዱ ፕላን ቅናሽ የተደረገባቸውን የድምፅ፣ የዳታ እና የአጭር መልእክት  (SMS) ጥቅሎች እንዲሁም የ25% ተጨማሪ ስጦታ ያካትታል። 👉🏻ፕላን 01፦ 200 ብር | ፕላን 02፦ 400 ብር | ፕላን 03፦ 600 ብር #EnterpriseSolutions #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

እንኳን ለመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

Mawlid' (መውሊድ) Contest Winners 2026.pdf4.22 KB

🎉🎉 የመውሊድ ጥያቄና መልስ አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ!! “ኢትዮ ኮል” ብላችሁ በትክክል ከመለሳችሁት ውስጥ በዕጣ ለተለያችሁ 300 ዕድለኞች 10 ጂ.ቢ ወርኃዊ የዳታ ጥቅል እናበረክታለን።
🎉🎉 የመውሊድ ጥያቄና መልስ አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ!! “ኢትዮ ኮል” ብላችሁ በትክክል ከመለሳችሁት ውስጥ በዕጣ ለተለያችሁ 300 ዕድለኞች 10 ጂ.ቢ ወርኃዊ የዳታ ጥቅል እናበረክታለን። ✍️ አሸናፊዎች ባሸነፋችሁበት ገጽ በውስጥ መልእክት (inbox) የስልክ ቁጥራችሁን ላኩልን! መልካም የመውሊድ በዓል! የአሸናፊዎችን ዝርዝር ለመመልከት 👇🏼 #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

🎁 በመውሊድ ጥቅሎች ወዳጅ ዘመድዎን እንኳን አደረስዎ ይበሉ! 👉🏻 ጥቅሎቹን በ*999#፣ በማይ ኢትዮቴል ወይም በአርዲ ቻትቦት ለራስዎ ይግዙ፤ በስጦታም ወዳጅ ዘመድዎን እንኳን አደረስዎ ይበሉ።
🎁 በመውሊድ ጥቅሎች ወዳጅ ዘመድዎን እንኳን አደረስዎ ይበሉ! 👉🏻 ጥቅሎቹን በ*999#፣ በማይ ኢትዮቴል ወይም በአርዲ ቻትቦት ለራስዎ ይግዙ፤ በስጦታም ወዳጅ ዘመድዎን እንኳን አደረስዎ ይበሉ። 🔗 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/telebirr ሲገዙ ተጨማሪ 30% ስጦታ ያገኛሉ! ✨መልካም የመውሊድ በዓል! #MawlidPackage #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

🕌 እንኳን ለመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ✨በዓሉ የሰላም፣ የጤና፣ የፍቅር እና የደስታ እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን!
🕌 እንኳን ለመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ✨በዓሉ የሰላም፣ የጤና፣ የፍቅር እና የደስታ እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን!

በመውሊዱ 9% ስጦታ! ለመውሊድ በቴሌብር ሐዋላ የፈጠነ ከወዳጅ ዘመድ ምንዛሬ ስንቀበል 9% ስጦታ አለን!! ከባሕርማዶ በቴሌብር ሬሚት እንዲሁም በአጋሮቻችን ከወዳጅ ዘመድ የተላከልዎን ዓለም አቀፍ ሐ
በመውሊዱ 9% ስጦታ! ለመውሊድ በቴሌብር ሐዋላ የፈጠነ ከወዳጅ ዘመድ ምንዛሬ ስንቀበል 9% ስጦታ አለን!! ከባሕርማዶ በቴሌብር ሬሚት እንዲሁም በአጋሮቻችን ከወዳጅ ዘመድ የተላከልዎን ዓለም አቀፍ ሐዋላ በቴሌብር ሲቀበሉ ምቾትና ቅልጥፍና ሳይጓድልብዎ 9% ተጨማሪ ስጦታ ያገኛሉ፡፡ *127# ደውለን ወይም ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንቀበል እንዲህ ነን!   ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነንየሻሞ

🎉🏆 ልዩ የመውሊድ የጥያቄና መልስ ውድድር!! ❓ከውጪ አገራት ወደ ኢትዮጵያ በቅናሽ ዋጋ ለመደወልና ጥሪ ለመቀበል የሚያስችል መተግበሪያ ምን ይባላል? ✍️ መልስዎን በፌስቡክ www.facebook.
🎉🏆 ልዩ የመውሊድ የጥያቄና መልስ ውድድር!! ❓ከውጪ አገራት ወደ ኢትዮጵያ በቅናሽ ዋጋ ለመደወልና ጥሪ ለመቀበል የሚያስችል መተግበሪያ ምን ይባላል? ✍️ መልስዎን በፌስቡክ www.facebook.com/ethiotelecom እና ትዊተር https://twitter.com/ethiotelecom አስተያየት መስጫ (Comment) ላይ ያኑሩ! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

✨🎁 መውሊድ የሞባይል ጥቅል!! 👉🏼 የመውሊድ በዓልን ምክንያት በማድረግ ልዩ ቅናሽ የተደረገባቸውን የበዓል ጥቅሎች በ*999#፣ በማይ ኢትዮቴል ወይም አርዲ ቻትቦት ይግዙ፤ ለሚወዷቸውም የበዓል
+1
✨🎁 መውሊድ የሞባይል ጥቅል!! 👉🏼 የመውሊድ በዓልን ምክንያት በማድረግ ልዩ  ቅናሽ የተደረገባቸውን የበዓል ጥቅሎች በ*999#፣ በማይ ኢትዮቴል ወይም አርዲ ቻትቦት ይግዙ፤ ለሚወዷቸውም የበዓል ስጦታ ያበርክቱ! 🔗 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ሲገዙ ተጨማሪ 30% ስጦታ ያገኛሉ! 🙌 መልካም  የመውሊድ በዓል #MewlidPackage #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopian #RealizingDigitalEthiopia

መልካም የሥራ ሳምንት! #Monday #MondayMotivation #Ethiotelecom #telebirr #ZemenGEBEYA #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
መልካም የሥራ ሳምንት! #Monday #MondayMotivation #Ethiotelecom #telebirr #ZemenGEBEYA  #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

🛣 የፈጣን መንገድ አገልግሎት ክፍያዎን በቴሌብር ይፈጽሙ! አንድ ጊዜ ተሽከርካሪዎን በማስተሳሰር ብቻ ጥሬ ገንዘብ መያዝም ሆነ ለመክፈል መቆም ሳያስፈልግዎ ያልፋሉ! ❓እንዴት ይመዘገባሉ? 👉🏽 ቴ
+9
🛣 የፈጣን መንገድ አገልግሎት ክፍያዎን በቴሌብር ይፈጽሙ! አንድ ጊዜ ተሽከርካሪዎን በማስተሳሰር ብቻ ጥሬ ገንዘብ መያዝም ሆነ ለመክፈል መቆም ሳያስፈልግዎ ያልፋሉ! ❓እንዴት ይመዘገባሉ? 👉🏽  ቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/telebirr ላይ ቶሎ (TOLO) ሚኒ አፕን ይክፈቱ 👉🏽 የተሽከርካሪዎን መለያ ባር ኮድ ስካን በማድረግ ወይም የቶሎ አካውንት አይዲ፣ የታርጋ ቁጥር እና የመለያ ታግ/ካርድ ቁጥር በማስገባት ምዝገባዎን ያጠናቁ። 👉🏽 ከቴሌብር ሂሳብዎ ወደ ቶሎ አካውንትዎ ገንዘብ ያስተላልፉ። 👉🏽አንድ ጊዜ ከተመዘገቡ በኋላ በክፍያ ጣቢያው ሲያልፉ ክፍያው ከቶሎ ሂሳብዎ ወዲያውኑ ያለንክኪ የሚከፈል ይሆናል! 👍ተጨማሪ ድጋፍ ከፈለጉ ሰራተኞቻችንን በቦታው ላይ ያገኟቸዋል። #TOLO #Ethiotelecom #NextHorizon #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

መልካም የእረፍት ቀን! 🎁 በልዩ ቅናሽ ያቀረብናቸው የአሸንዳ | ሻደይ | አሸንድዬ | ሶለል በዓል ጥቅሎች ቆይታ ዛሬ ሌሊት 6:00 ሰዓት ያበቃል! #Sunday #StayConnected #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

በክረምት እንችላለን! የMaster class እና የGaming ዘመቻ በኢትዮ ቴሌኮም በቅርብ ቀን! ቴሌብር ሱፐርአፕ ላይ ገብታችሁ "በክረምት እንችላለን" የሚለውን ጥቅል በመግዛት በሚደርሳችሁ የፅሑፍ
+5
በክረምት እንችላለን! የMaster class እና የGaming ዘመቻ በኢትዮ ቴሌኮም በቅርብ ቀን! ቴሌብር ሱፐርአፕ ላይ ገብታችሁ "በክረምት እንችላለን" የሚለውን ጥቅል በመግዛት  በሚደርሳችሁ የፅሑፍ መልዕክት ውስጥ ባለው ሊንክ ገብታችሁ Master class የሚለውን በመምረጥና በመመዝገብ፣ ለአንድ ወር ያህል ብቃታችሁን የምታሳድጉበት እና የ FIFA 2026 PS ተወዳድራችሁ አሸናፊ የምትሆኑበት ዕድልም አለ ።

🪪 ትክክለኛነቱ የተረጋገጠ የዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) የካርድ ኅትመት በቴሌብር ሱፐርአፕ ይጠይቁ!! የካርድ ህትመት ትዕዛዝዎን በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperAp
🪪 ትክክለኛነቱ የተረጋገጠ የዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) የካርድ ኅትመት በቴሌብር ሱፐርአፕ ይጠይቁ!! የካርድ ህትመት ትዕዛዝዎን በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp  ያከናውኑ! በመረጡት ቦታና ጊዜ መታወቂያዎን ይረከቡ! የመረከቢያ ቦታዎችን ለመመልከት፡ https://bit.ly/40efSUZ ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

በቀድሞው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን እግር ኳስ ተጫዋች እና አሰልጣኝ በአሁኑ ወቅት በካናዳ የራሱን ስፖርት አካዳሚ በማቋቋም ህፃናት እና ታዳጊዎችን በማሰልጠን ላይ የሚገኘው አሸናፊ ግርማ ስፖርት አካ
+9
በቀድሞው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን እግር ኳስ ተጫዋች እና አሰልጣኝ በአሁኑ ወቅት በካናዳ የራሱን ስፖርት አካዳሚ በማቋቋም ህፃናት እና ታዳጊዎችን በማሰልጠን ላይ የሚገኘው አሸናፊ ግርማ ስፖርት አካዳሚ አባላት፣ ወላጆች እና አስተባባሪዎች በአድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም በሚገኘው የኩባንያችን ኤክስፒሪያንስ ሴንተር በመገኘት የቴሌኮም ታሪካዊ ጉዟችንን የሚዘክሩና ዘመኑ የደረሰበትን ዲጂታል ቴክኖሎጂ ውጤቶችን ጎብኝተዋል! #Ethiotelecom #NextHorizon #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

👌🏼ቴሌስትሪም በአየር ጸባይ የማይቆራረጥ የመዝናኛ አማራጭ! ከበርካታ አማራጮቹ ጋር ያለ ዲሽና ገመድ በቴሌስትሪም ሲም እና በWi-Fi ብቻ በከፍተኛ ጥራት ይመልከቱ። 👉 ቴሌቪዥንዎ ስማርት ባይሆ
👌🏼ቴሌስትሪም በአየር ጸባይ የማይቆራረጥ የመዝናኛ አማራጭ! ከበርካታ አማራጮቹ ጋር ያለ ዲሽና ገመድ በቴሌስትሪም ሲም እና በWi-Fi ብቻ በከፍተኛ ጥራት ይመልከቱ። 👉 ቴሌቪዥንዎ ስማርት ባይሆን ቴሌስትሪም የስማርት ቲቪ አገልግሎትንም አሟልቷል! 📍መገልገያውን በአንድ ጊዜ ወይም በረጅም ጊዜ ክፍያ፣ ከ3 ወር ነጻ የአገልግሎት ክፍያ ጋር በዘመን ገበያ ወይም ከአገልግሎት ማዕከላት ያግኙ፡፡ #teleStream #Ethiotelecom #NextHorizon #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

በክረምት እንችላለን ! ኢትዮ ቴሌኮም ከተወዳጆቹ ኢንፍሉዌንሰሮች ጋር በመሆን "በክረምት እንችላለን" የሚል አሪፍ ጥቅል ይዞላችሁ መጥቷል ። በዚህ ጥቅል ቤኪ አራት ኪሎ ስለ content creatio
በክረምት እንችላለን ! ኢትዮ ቴሌኮም ከተወዳጆቹ ኢንፍሉዌንሰሮች ጋር  በመሆን "በክረምት እንችላለን" የሚል አሪፍ ጥቅል ይዞላችሁ መጥቷል ። በዚህ ጥቅል  ቤኪ አራት ኪሎ ስለ content creation፣ ዳጊ fitness ስለ አካል ብቃት፣  ልዑል ኩክስ ስለ ምግብ ዝግጅት፣ ሴንት ቅዱስ ስለ personal development   እንዲሁም ዮንዚ ማን ስለ ሙዚቃ ቅንብር እና ሌሎች የማስተር ክላስ የክህሎት ስልጠናዎችን በቅርብ ቀን ለአንድ ወር የሚቆይ የonline ማስተር ክላስ ይሰጧችኋል ።   በተጨማሪም  ተወዳጁን የ FIFA 2026 PS ተወዳድራችሁ አሸናፊ የምትሆኑበትን ከአጓጊ ሽልማት ጋር ይዘንላችሁ እየመጣን ነው!

🌼 ኩባንያችን የታይትል ስፖንሰር የሆነበት ዘመን ገበያ 2019 አዲስ ዓመት ኤክስፖ በይፋ ተከፈተ። የመግቢያ ትኬቱን በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/telebirr ወይም *127#
+4
🌼 ኩባንያችን የታይትል ስፖንሰር የሆነበት ዘመን ገበያ 2019 አዲስ ዓመት ኤክስፖ በይፋ ተከፈተ። የመግቢያ ትኬቱን በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/telebirr ወይም *127# ሲገዙ BYD የኤሌክትሪክ መኪና፣ ሞተር ሳይክልን ጨምሮ ሌሎች ሽልማቶችን የሚያሸልም እጣ እና በቴሌብር ሲገበያዩ ደግሞ በላኪ ድሮው ሌሎች ስጦታዎችንም ያሸንፋሉ ። ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #SmartAfrica #RealizingDigitalEthiopia

የኢትዮ ቫይብ የህፃናት AI ኮዲንግ ውድድር! 🤖 በአዲሱ ዓመት መግቢያ ሁሌም እንደምናደርገው ከልጆቻችሁ ጋር በዓሉን በደስታ ለማሳለፍ የAI ቶክኖችን በመጠቀም የዲጂታል ሀሳቦችን የሚቀርጹበት እና
የኢትዮ ቫይብ የህፃናት AI ኮዲንግ ውድድር! 🤖 በአዲሱ ዓመት መግቢያ ሁሌም እንደምናደርገው ከልጆቻችሁ ጋር በዓሉን በደስታ ለማሳለፍ የAI ቶክኖችን በመጠቀም የዲጂታል ሀሳቦችን የሚቀርጹበት እና ፕሮቶታይፕ የሚሰሩበት ሙሉ በሙሉ በAI ላይ ብቻ ያተኮረ ውድድር  ይዘን መጥተናል! 🔗 https://ethiotelecomvibe.guzo.tech/register ቀድማችሁ በማስመዝገብ ውድድሩ ላይ እንዲሳተፉ ያድርጉ። የሕጻናቱ ዕድሜ፦ 👉 ከ7- 10 ዓመት በ AI Future Service Story 👉 ከ11-14 ዓመት በ AI Digital Feature Challenge 👉 ከ15-18 ዓመት AI Telecom Ecosystem Innovation 🗓 የፕሮጀክት ማስረከቢያ ቀን እስከ ነሐሴ 22/2018 ዓ.ም! 👏👏 ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ተወዳዳሪዎች ተሸላሚ ይሆናሉ። #EthioVibe #AIKids #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

💥🎁 አሸንዳ/ሻደይ/አሸንድዬ/ ሶለል የሞባይል ጥቅል!! 👉🏼 በዓሉን ምክንያት በማድረግ ልዩ ቅናሽ የተደረገባቸውን የበዓል ጥቅሎች በ*999#፣ በማይ ኢትዮቴል ወይም አርዲ ቻትቦት ለራስዎ ይግዙ
💥🎁 አሸንዳ/ሻደይ/አሸንድዬ/ ሶለል የሞባይል ጥቅል!! 👉🏼 በዓሉን ምክንያት በማድረግ ልዩ ቅናሽ የተደረገባቸውን የበዓል ጥቅሎች በ*999#፣ በማይ ኢትዮቴል ወይም አርዲ ቻትቦት ለራስዎ ይግዙ፤ ለሚወዷቸው በስጦታ ያበርክቱ! 🔗 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ተጨማሪ 30% ስጦታ ያገኛሉ! እስከ ነሐሴ 17/2018 ዓ.ም 🎉 መልካም በዓል! #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopian #RealizingDigitalEthiopia