ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

前往频道在 Telegram

አፍሪካ ቲቪ በሳተላይት (ናይልሳት / 11636 ፍሪኬንሲ /ቨርቲካል/27500) የሚተላለፍ እስላማዊ የቴሌ97ቪዥን ጣብያ ነው ። በማህበራዊ ሚድያዎች ይከታተሉን፡ በቴሌግራም | @africatv1 በፌስቡክ | @AfricaTVCh እንዲሁም በዩቲዩብ፣ ኢንስታግራም፣ ትዊተር፣ እና በድረ-ገፃችን | www.africagroup.tv ያገኙናል። ለሐሳብ እና አስተያየት @AfricaTV1Bot ይጠቀሙ።

显示更多

📈 Telegram 频道 አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1 的分析概览

频道 አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1 (@africatv1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 22 217 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 3 479,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 1 624 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 22 217 名订阅者。

根据 16 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -54,过去 24 小时变化为 1,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 8.36%。内容发布后 24 小时内通常能获得 4.76% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 1 859 次浏览,首日通常累积 1 057 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 16。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“አፍሪካ ቲቪ በሳተላይት (ናይልሳት / 11636 ፍሪኬንሲ /ቨርቲካል/27500) የሚተላለፍ እስላማዊ የቴሌ97ቪዥን ጣብያ ነው ። በማህበራዊ ሚድያዎች ይከታተሉን፡ በቴሌግራም | @africatv1 በፌስቡክ | @AfricaTVCh እንዲሁም በዩቲዩብ፣ ኢንስታግራም፣ ትዊተር፣ እና በድረ-ገፃችን | www.africagroup.tv ያገኙናል። ለሐሳብ እና አስተያየት @AfricaTV1Bot ይጠቀሙ።”

凭借高频更新(最新数据采集于 17 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

22 217
订阅者
+124 小时
-257 天
-5430 天
帖子存档
በዱቤ የሚሸጥ እቃን ወደፊት ይወደዳል በሚል ወይም በሌላ ምክንያት ዋጋውን ከፍ አድርጎ መሸጥ በሸሪዓዊ እይታ እንዴት ይተነተናል የሚለውን ሸይኽ ሰዒድ አህመድ ሙስጦፋ በአል ፈታዋ መሰናዷችን በስፋት
በዱቤ የሚሸጥ እቃን ወደፊት ይወደዳል በሚል ወይም በሌላ ምክንያት ዋጋውን ከፍ አድርጎ መሸጥ በሸሪዓዊ እይታ እንዴት ይተነተናል የሚለውን ሸይኽ ሰዒድ አህመድ ሙስጦፋ በአል ፈታዋ መሰናዷችን በስፋት ቃኝተውታል ። ትመለከቱት ዘንድ የዩቱዩብ መስፈንጠርያውን ይጠቀሙ ! https://youtu.be/W5i90K1PIfo #አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጎዳና

ከግፈኞች ጋር አትቀመጥ! #አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጐዳና

ባንዲራው ለማን የሰጥ? #አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጐዳና

አራቱ መዝሃቦች... #አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጐዳና

ዶ/ር አህመድ አበበ በጤናችን መሰናዶ የዛሬው እንግዳችን ናቸው ። የሽንት ቱቦ መዘጋት ወይም BPH ስለተሰኘው ህመም ማብራርያ እየሰጡ ከባልደረባቸው ኑርሰላም ሀሰን ጋር ይቆያሉ ። ከህመሙ የተያያዙ
ዶ/ር አህመድ አበበ በጤናችን መሰናዶ የዛሬው እንግዳችን ናቸው ። የሽንት ቱቦ መዘጋት ወይም BPH ስለተሰኘው ህመም ማብራርያ እየሰጡ ከባልደረባቸው ኑርሰላም ሀሰን ጋር ይቆያሉ ። ከህመሙ የተያያዙ ማብራርያዎች ለማግኘት ከቀኑ 9:00 ሰዓት ጀምሮ እስከ 10:00 ድረስ በቀጥታ ስርጭት እየተከታተሉ ጥያቄዎን በ0950777776 ላይ በመደወል ይስደዱ ! #አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጎዳና

ዶ/ር አህመድ አበበ በጤናችን መሰናዶ የዛሬው እንግዳችን ናቸው ። የሽንት ቱቦ መዘጋት ወይም BPH ስለተሰኘው ህመም ማብራርያ እየሰጡ ከባልደረባቸው ኑርሰላም ሀሰን ጋር ይቆያሉ ። ከህመሙ የተያያዙ ማብራርያዎች ለማግኘት ከቀኑ 9:00 ሰዓት ጀምሮ እስከ 10:00 ድረስ በቀጥታ ስርጭት እየተከታተሉ ጥያቄዎን በ0950777776 ላይ በመደወል ይስደዱ ! #አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጎዳና

(ሱረቱል በቀራህ (2:257)) : يُخْرِجُهُم مِّنَ الظَّلُمَاتِ إِلَى النُّورِ «ከጨለማዎች ወደ ብርሃን ያወጣችኋል።» ____ #አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጎዳና
(ሱረቱል በቀራህ (2:257)) : يُخْرِجُهُم مِّنَ الظَّلُمَاتِ إِلَى النُّورِ «ከጨለማዎች ወደ ብርሃን ያወጣችኋል።» ____ #አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጎዳና

የሱና ሰላትን ቀዷ ብሎ መነየት? #አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጎዳና

የኢማሙ ሻፊዒ እድገት #አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጐዳና

ነብዩ (ﷺ) ‘ያልተፈቀደልህን አትመልከት’ ብለውናል። እይታችንን መስበርና ራሳችንን ከተከለከሉ ነገሮች መጠበቅ የኢማናችን ጥንካሬ ማሳያ ነው። በዚህ እጅግ ጠቃሚና ወቅታዊ ርዕስ ዙሪያ በኡስታዝ ካሚል
ነብዩ (ﷺ) ‘ያልተፈቀደልህን አትመልከት’ ብለውናል። እይታችንን መስበርና ራሳችንን ከተከለከሉ ነገሮች መጠበቅ የኢማናችን ጥንካሬ ማሳያ ነው። በዚህ እጅግ ጠቃሚና ወቅታዊ ርዕስ ዙሪያ በኡስታዝ ካሚል ጣሃ የተዘጋጀውን ዝግጅት ዛሬ ምሽት 2:00 ሰዓት ላይ በአፍሪካ ቲቪ (Africa TV) ይጠብቁን። #አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጐዳና

ሲፈርድብህ ችለከው እለፍ! #አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጐዳና

ሱረቱል ካህፍ | ቃሪእ ሰዒድ ኢድሪስ | AfricaTV1 Qura

የጁምዓ ማስታወሻ ዛሬ ጁመአ ነው ሱረቱል ከህፍን ማንበብ እንዳንረሳ! ____ #አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጎዳና
የጁምዓ ማስታወሻ ዛሬ ጁመአ ነው ሱረቱል ከህፍን ማንበብ እንዳንረሳ! ____ #አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጎዳና

ኒቃብ ለባሽ ሴት ለመታወቂያ ፎቶ መነሳት? #አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጎዳና

ነብያትን መላክ ለምን አስፈለገ? #አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጐዳና

ተምረው ይሰልማሉ #አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጐዳና

ዘወትር ሐሙስ ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ ከተመልካቾች በሚቀርብ ጥያቄ መሰረት በተወዳጁ ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ዘህረዲን አማካኝነት የሚተላለፈውን አል ፈታዋ ፕሮግራም እንድትከታተሉ ተጋብዛቹሀል። #አፍሪካ_ቲ
ዘወትር ሐሙስ ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ ከተመልካቾች በሚቀርብ ጥያቄ መሰረት በተወዳጁ ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ዘህረዲን አማካኝነት የሚተላለፈውን አል ፈታዋ ፕሮግራም እንድትከታተሉ ተጋብዛቹሀል። #አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጎዳና

ቁርኣንን መረዳት ህይወትን ይበልጥ ውብና ጣፋጭ ያደርገዋል ። ቁርኣንን ለመረዳት ደግሞ የዑለሞችን ጥልቅ የእውቀት ጉዞ መከተል ይገባል ። ሸይኽ ሙሐመድ ሀሰን ፈድሉ የሚያቀርቡትን ልዩ የተፍሲር ማዕድ
ቁርኣንን መረዳት ህይወትን ይበልጥ ውብና ጣፋጭ ያደርገዋል ። ቁርኣንን ለመረዳት ደግሞ የዑለሞችን ጥልቅ የእውቀት ጉዞ መከተል ይገባል ። ሸይኽ ሙሐመድ ሀሰን ፈድሉ የሚያቀርቡትን ልዩ የተፍሲር ማዕድ እንድትካፈሉ ስንጋብዝ ይህንን ከግምት በማስገባት ነው ። ከምሽት 2:00 ሰዓት ጀምሮ ከዚህ ውብ ድግስ ትካፈሉ ዘንድ ግብዣችን ነው ። #አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጎዳና

ሰላት ከተስተተካከለ... #አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጐዳና

(ሱረቱል ጁሙዓ (62:10)) وَاذْكُرُوا اللَّهَ كَثِيرًا لَّعَلَّكُمْ تُفْلِحُونَ «አላህንም እጅግ ብዙ አድርጋችሁ አወሱት፤ ትድኑ ዘንድ።» ____ #አፍሪካ_ቲቪ #
(ሱረቱል ጁሙዓ (62:10)) وَاذْكُرُوا اللَّهَ كَثِيرًا لَّعَلَّكُمْ تُفْلِحُونَ «አላህንም እጅግ ብዙ አድርጋችሁ አወሱት፤ ትድኑ ዘንድ።» ____ #አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጎዳና