ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

ተዉሒድ !!አላማችን !!የበላይ ማረግ ቢዳዓን!! ደግሞ የበታች !!ማድረግ አላማችን:: ነዉ።

ተዉሒድ !!አላማችን !!የበላይ ማረግ ቢዳዓን!! ደግሞ የበታች !!ማድረግ አላማችን:: ነዉ።

前往频道在 Telegram

የግሩፑ አላማ ዋንኛዉ ተዉሒድን ከፍ የማረግ የቢዳ ሰዉ ማስጠንቀቅ ኢንዲዉም ሱና ከፍ ኢንዲል ቢዳዓን ደግሞ ዝቅ ማረግ ነዉ። https://t.me/TABRAKEE

显示更多
未指定国家未指定类别

📈 Telegram 频道 ተዉሒድ !!አላማችን !!የበላይ ማረግ ቢዳዓን!! ደግሞ የበታች !!ማድረግ አላማችን:: ነዉ። 的分析概览

频道 ተዉሒድ !!አላማችን !!የበላይ ማረግ ቢዳዓን!! ደግሞ የበታች !!ማድረግ አላማችን:: ነዉ። (@tabrakee) 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 630 名订阅者,在 其他 类别中位列第 。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 630 名订阅者。

根据 невідомо 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 0,过去 24 小时变化为 0,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 0%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 0 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“የግሩፑ አላማ ዋንኛዉ ተዉሒድን ከፍ የማረግ የቢዳ ሰዉ ማስጠንቀቅ ኢንዲዉም ሱና ከፍ ኢንዲል ቢዳዓን ደግሞ ዝቅ ማረግ ነዉ። https://t.me/TABRAKEE”

凭借高频更新(最新数据采集于 15 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 其他 类别中的关键影响点。

14 630
订阅者
无数据24 小时
无数据7 天
无数据30 天

正在加载数据

相似频道
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服。
标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服。
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服。
频道帖子
2
Hi dear ኢክራም አህመድ 👋🏻 Welome to 🇸🇦ተዉሒድ የነቢያት ሁሉ ጥሪ 🇸🇦ተባረክ T.....H 🌷 We wish you a good time here ❤️
0
3
ምን አይነት ጥያቄ ነው
0
4
አድሚኖች ግቡ
0
5
:- ወንድም እንዲህ ይላል፡- አንዳንድ አመጸኞች መታዘዝን ይተዋሉ ሶላትንም ይተዋሉ እና አላህ እንደወሰነባቸው(የአላህ ቀደር) ነው ይላሉ።   ታዲያ ለነዚህ يقول الأخ السائل: بعض العصاة يترك الطاعة، ويترك الصلاة، ويحتج بأن الله قدر عليه ذلك، فماذا يجاب عليه؟ هذه حجة باطلة، وهذه تُعتبر مخاصمة لله جل وعلا، الله عز وجل أمرك بالصلاة، وأنت تقول لا أصلي، وقد قدر الله علي. هذه من المخاصمة بالقدر، هذا من الاعتراض على أوامر الله، وعلى شرعه. هذا من المعارضة لشرع الله؛ احتجاجا بالقدر، ولا معارضة بين الشرع والقدر، وكما أن الإنسان لا يرضى لنفسه أن يُعتدى عليه، وأن يُظلم، وأن يضرب، وأن يسفك دمه، ويُؤخذُ ماله، ويقول المعتدي قدر الله عليك ذلك، ما يقبل هذا، فلو أن إنساناً اعتدى عليه، وضربه، أو لطمه أو أخذ ماله، وقال قدر الله علي، لازداد حنقاً، وغضباً عليه، فكيف تَقبلُ في شرع الله مثل هذا الكلام، ولا تقبله في حقك في حق دنيا، هذا كلام باطل.   والله سبحانه وتعالى، قد خلق للإنسان عقلاً ومشيئة، واستطاعة، وبين له طريق الخير وطريق الشر، "وهَدَيْنَاهُ النَّجْدَيْنِ". وبين له الخير، وأقام الحجة عليه، بإرسال الرسل، وإنزال الكتب، قامت الحجة على العبد، والله سبحانه وتعالى، قد جعل الإنسان يشعر من نفسه، ويرى من نفسه القدرة على ذلك الفعل، وأنه إذا تركه؛ تركه مع القدرة على فعله، وليس للمسلم أن يعارض بذلك، عليه الاستجابة، وما سُمي المسلم مسلماً إلا لاستسلامه وانقياده لأدلة الكتاب والسنة. على المسلم أن يؤمن بالقدر، وعليه أن يجتهد في طاعة الله، وأن يعمل بشرع الله جل وعلا، والاحتجاج بالقدر طريقة إبليسية، إبليس هو الذي احتج بالقدر، ف"قَالَ فَبِمَا أَغْوَيْتَنِي لأقْعُدَنَّ لَهُمْ صِرَاطَكَ الْمُسْتَقِيمَ". فكن على طريقة آدم عليه السلام، توبة من الذنوب واستغفار، ورجوع إلى الله جل وعلا واتباع للهداية، واتباع للعلم النافع، والعمل الصالح. ولا تكن مقتدياً بإبليس، ثم كما تقدم في الحديث، سأل الصحابة النبيَ صلى الله عليه وسلم، أمر قد فُرغ منه، ففيم العمل، قال: اعملوا فكل ميسر لما خُلق له.   ثم قرأ: "فَأَمَّا مَنْ أَعْطَى وَاتَّقَى * وَصَدَّقَ بِالْحُسْنَى * فَسَنُيَسِّرُهُ لِلْيُسْرَى".   من أقبل على العمل الصالح، زاده الله هداية، "وَالَّذِينَ اهْتَدَوْا زَادَهُمْ هُدًى وَآتَاهُمْ تَقْوَاهُمْ" "وَأَمَّا مَنْ بَخِلَ وَاسْتَغْنَى * وَكَذَّبَ بِالْحُسْنَى * فَسَنُيَسِّرُهُ لِلْعُسْرَى".   "فَلَمَّا زَاغُوا أَزَاغَ اللَّهُ قُلُوبَهُمْ". فعلى المسلم أن يُقبل على ما ينفعه، وأن يَحرص على العلم والعمل، وهذا نتيجة للجهل ونتيجة لعدم العلم، وهذا ناتج أيضاً عن عدم قراءة القرآن بتدبر، فالقرآن الكريم علاج للنفوس، وعلاج للقلوب، وفيه العقيدة الصحيحة. فمن أخذ بالقرآن وفهمه نجاه الله جل وعلا من هذه الضلالات، وليس للمسلم أن يخوض بعقله الضعيف في أمور خفية، تعتبر من أسرار الله جل وعلا، القدر سر الله تعالى في خَلقِه، وليس لك أن تخوض، عليك أن تؤمن بأن الله سبحانه أقام الحجة على العباد، وأنه سبحانه وتعالى، مع كونه خلق مشيئتك، وخلق إرادتك، وخلق أفعالك، فقد أقام عليك الحجة بذلك. "لا يُسْأَلُ عَمَّا يَفْعَلُ وَهُمْ يُسْأَلُونَ". وأصل القدر سر الله تعالى في خلقه، لم يطلع على ذلك ملك مقرب، ولا نبي مرسل، فمن انقاد واستسلم لما جاء في الأدلة الشرعية، نجاه الله، ومن أراد بعقله الضعيف المتحير أن يخوض في هذه الأمور وفي هذه الأسرار فإنه يكون سبباً لضلاله، أعاذنا الله وإياكم من الضلال، وثبتنا الله وإياكم على الإيمان، والتوحيد መልስ:- ይህ የውሸት ክርክር ነው እና ይህ ከልዑሉ አላህ ጋር እንደ መጣላት ይቆጠራል። ሁሉን ቻይ አምላክ ሶላት እንድትሰግድ አዞሀል አንተ ደግሞ አልሰግድም ትላለህ፤ አላህ በእኔ ላይ ወስኖብኛል ትላለህ። ይህ በቀደር ላይ እንደመከራከር ነው ፣ የአላህን ትእዛዛት እና ህጉን መቃወም ነው። ይህ የአላህን ሕግ ከመቃወም ነው; የአላህን ውሳኔ (ቀደር)  በመቃወም እና ሸሪዓና እና በቀደር መካከል ምንም አይነት ተቃውሞ የለም,  ልክ አንድ ሰው ለራሱ ጥቃት ቢደርስበት, በደል እንዲደርስበት, እንዲደበደብ, ደሙ እንዲፈስ እና ገንዘቡ እንዲወሰድ  , ከዚያም ድንበር ያለፈበት አካል ይህ የአላህ ውሳኔ ነው ቢለው እንደማይቀበለው ሁሉ አንድ ሰው ቢያጠቃው፣ ቢደበድበው፣ በጥፊ ቢመታው ወይም ገንዘቡን ቢወስድ ከዚያም “አላህ  ወስኖብኝ ነው” ቢለው የበለጠ መበሳጨትና መናደድ ነው ሚጨምረው በራሱላይ። ይህን የመሰለ ንግግር በአላህ ሸሪዓ ውስጥ  ያለውን  እንዴት መቀበል ትችላላችህ እና በራስህ ጉዳይና በዱንያ ጉዳይጨማትቀበለውን ይህ ከንቱ ንግግር ነው። አላህ ለሰው ልጆች አዕምሮና ፍላጎትን ና ችሎታን(የመስራትና የመተው) ፈጥሯል። ለእርሱም ክፉና መልካም መንገድን አብራርቶለታል። وَهَدَيْنَٰهُ ٱلنَّجْدَيْنِ  (البلد 10)https://t.me/TABRAKEE
0
6
አሰላሙ ዋለይኩም
0
7
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ምንም ነገር ሲጀምሩ ሚያስቀድሙት
0
8
没有文字...
0
9
👍👍👍❤️❤️❤️
0
10
❌❌ ቲክ ቶክ ❌❌ ❌❌ Tik Tok❌❌ بسم الله الرحمن الرحيم 🚫👉የቆሻሻ መፍለቂያ የሆነው tik tok 📵👉የሀራም መናሀሪያ የሆነው tik tok ❌👉 ይህን ቲክቶክ የሚባል ቆሻሻ ማህበራዊ ሚድያ ከመጠቀም አላህ ይጠብቀን። ❌👉በውስጡ የሚተላለፈው ነገር ሙሉ በሙሉ ሀራምና አላህ የሚታመፅበት፣ ❌👉ሴቶች እራቁታቸውን የሚመጡበት ❌👉፣ሴት እና ወንድ የማይለይበት፣ ❌👉ዘረኝነት የበዛበት፣ ❌👉በስድብና በዛቻ የታጠረ፣ ❌👉ተውሂድ የተረሳበት ❌👉ከአላህ ውጭ የሚጠራበት ❌👉አጂነብይ የሚታይበት ❌👉አላህን የማይፈሩበት ቦታ ነው። ❌👉ቲክቶክ ውስጥ የረባ ያልረባውን የምትሰሙና የምትመለከቱ ወንድሞችና እህቶች አሏህን ፍሩ‼️‼️ ✍👉ሁሉም ነገር አልፎ የቀብርን አፈር መንተራስ ይመጣል ፣ ይሄ ሁሉ አክትሞለት አሏህ ፊት መቆም ይከሰታል ! ‼️👉 ያኔ ለሀያሉ ጌታ ምን ልንመልስ ነው በ tik tok ባጠፋነው ጊዜ⁉️ 💫ያኔ አላህ ፊት ቀርበህ ጊዜህ በምን አባከንከው ፣ ገንዘብህን/ሽን በምን አባከንከው/ሽው ስትባል/ይ በ tik tok ልትል/ይ  ነው እውነት ይሄ ትክክለኛ መልስ ይሆንሃል/ሻል ሁላችንም ቆም ብለን እራሳችንን እንፈትሽ 👌🏽 📵❌👉አሏህ ነገራችንን ሁሉ ተመልካች ነው በቀንም በማታም፣በግልፅም ሆነ በድብቅ፣በብርድልብስም ተደበቅን፣በሁሉም ቦታ በሱ ቁጥጥር ስር ውስጥ ነን።ስለዚህ اللهን እንፍራ‼️‼️ 📵👉እዚህ መንደር እውነተኛን ደስታ ማግኘት የሚታሰብ አይደለም ። 📵👉የረከሱ እርኩሳንን መመልከትና መከታተል ከአማኞች ክብር ጋር የማይሄድ ምግባር ነው ። 📵👉 ስለዚህ ወንድሞችና እህቶች ከዚህ አስቀያሚ፣አውዳሚ፣ቆሻሻ  ከሆነ ቲክ ቶክ ከመመልከት እራሳችንን፣ቤተሰቦቻችንን፣ወንድሞቻችንን፣እህቶቻችንን እንምከር እናስተምር‼️
0
11
ከሊቃውንት ማኅደር من الشيخ بن عثيمين رحمه الله ሰላት ውስጥ ከመግባት በፊት ልናስተውላት የሚገባን ውድ የሆነች ምክር ከሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን [ረሂመሁላህ] ♻{[ ሰላትህ ላይ በቆምክ ግዜ ያ… የዓይኖችን ሚስጢራዊ እንቅስቃሴና ልቦች የሚሸሽጉትን እንዲሁም ነፍስህ የምትጎተጉትህን ሁሉ አዋቂ የሆነው ልዕለ ሃያሉ አምላክህ አላህ ፊት መቆምህን በልቦናህ በማሳደር አስተውል። ♻ አካልህ☞ ሰላት ላይ በመገኘት በሱ እንደተወጠረ (መሽጉል እንደሆነ) ሁሉ ልቦናህም በዚያው ወቅት በሰላትህ ላይ መወጠር እሱን ብቻ ማሰብ አለበት። ♻ አካልህ☞ አላህ ወዳዘዘህ አቅጣጫ ዞሮ ሳለ ልቦናህ ግን አቅጣጫውን ከሳተ ይህ ትልቅ የሆነ ጉድለት ነውና አላህ ወዳዘዘህ የሰላት አቅጣጫ ወደ ቂብላው አካልህ እንደዞረ ሁሉ ልቦናህም ወደ አላህ ሊዞር ይገባል። ♻ አንዳንድ ሊቃውንት☞ "በሰላቶች ባብዛኛዋ ላይ ወስዋስ ከበዛበት ሰላቷ ትበላሻለች" እስከማለት ደርሰዋል። እርግጥ ነገሩ ከዚህም የከፋ ነው። ♻ ስለሆነም☞ ወደ ሰላትህ ስታቀና ወደ ሃያሉ አምላክህ ወደ አላህ እያቀናህ እንደሆነ እርግጠኛ ሁን። ♻የአላህ መልእክተኛ [ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም] «إِنَّ أَحَدَكُمْ إِذَا قَامَ فِي صَلاَتِهِ فَإِنَّهُ يُنَاجِي رَبَّهُ»  رواه البخاري. «አንዳችሁ ሰላቱ ላይ ሲቆም ጌታውን እያናገረው ነው የሚገኘው።» እንዳሉት ሰላትህ ላይ ስትቆም ክብሩ የላቀው አላህን እያናገርክ መሆኑን በልብህ አሳድር። ♻ ሰላትህ ላይ ስትቆም☞ ሃያሉ አላህ ከፊትለፊትህ እንዳለም ኣስብ። ነቢዩ [ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም] «إِذَا كَانَ أَحَدُكُمْ يُصَلِّي، فَلاَ يَبْصُقُ قِبَلَ وَجْهِهِ، فَإِنَّ اللَّهَ قِبَلَ وَجْهِهِ إِذَا صَلَّى» رواه البخاري «አንዳችሁ ሲሰግድ አላህ ከፊትለፊቱ አቅጣጫ ነውና በሚሰግድበት ግዜ (የሚተፋ ነገር አፉ ውስጥ ከገጠመው እንኳ) ወደፊትለፊቱ አይትፋ።» ብለዋልና። (ከፊትህ እንዳለ አስበህ አክብረው) 🔅ይህ ሲባል ግን ከፊትለፊትህ አንተ ባለህበት ምድር ላይ ነው ለማለት ሳይሆን ለሱ ተገቢ በሆነ መልኩ (ከሰማያቱም ከሁሉም ነገር በላይ) ከአርሹ በላይ ነው ያለው። ♻ ይህ ደግሞ ለአላህ አስቸጋሪ የሆነ ነገር አይደለም። አላህ በየትኛውም ባህሪው አምሳያ የለውምና ከአርሹ በላይ ነው። ሰጋጁ በሚሰግድበት ግዜም ከፊትለፊቱ ነው። ♻ በዚህን ግዜ (ይህን በምታምንበትና በምታስብብበት ግዜ) የአላህን ክቡርነትና ውዴታ በልብህ ይሞላልሃል። ወደሱም ይበልጥ ያቃርበሃል። اللهُ أكـــبـــر "አላህ ከሁሉም በላይ ታላቅ ነው" ትላለህና። ታላቅነቱንም ትመሰክራለህ።]} ምንጭ⇘ 📝[መጅሙዕ አልፈታዋ ወረሳኢሉ ኢብኑ ዑሰይሚን: 13/367] ـ [( مجموع فتاوى و رسائل ابن عثيمين (13/367 )]https://t.me/TABRAKEE
0
12
Ara ba allah 😂😂😂
0
13
🎈ከእያንዳንዱ ሰላት በኋላ ልንረሳዉ የማይገባ ዱዓ!! 〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ ☑️የአላህ መልእክተኛ ﷺ ለሙአዝ እንዲህ ብለውታልል። ሙአዝ ሆይ! ለአላህ ብዬ እወድሀለሁ። ሙአዝ ሆይ! አንድ ነገር አደራ ልበልህ። ከእያንዳንዱ ሰላት በኋላ "اللهم أَعني على ذڪرك، وشڪرك، وحسن عبادتك 🎈 አላህ ሆይ! አንተን በማውሳት፣ በማመስገንና ኢባዳን በማሳመር ላይ አግዘኝ ማለትን እንዳትተው። 📚(صحيح الجامع للألباني ٧٩٦٩) == ኢብኑ ተይሚያህ የሱንዬች መድረክ🖋️ https://t.me/+6lCRAuAim1g4M2U0
0
14
ፀጉርሽን እንደ ግመል ሻኛ ቆልለሽ የምትሄጂው እህቴ ሆይ! እስኪ ይህችን የአሽረፈል ኸልቅ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም  ንግግር በጥሞና ተመልከቺ! ፀጉርን ነበር እንዳይቆለል የተፈራው፡ ዛሬ ግን ፀጉር ማስያዣ እየቆለሉ ነው ያስቸገሩት። صِنْفَان من أهل النار لم أَرَهُما:  ونساء كاسِيَات، عاريات،  مَائِلات ، مُمِيَلات ، رُؤُوسُهُنَّ كَأَسْنِمَةِ البُخْتِ المائِلة لا يَدْخُلْن الجَنَّة، ولا يجيدن ريحها، وإن ريحها ليوجد من مسيرة كذا وكذا.  (صحيح مسلم) ጀነትን አይገቡም ሽታዋንም አያገኙትም! ➲ነብዩﷺ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ፦ "ከእሳት ሰዎች መካከል ሁለት አይነት ሰዎች አሉ። እኔ ያላየኋቸው ወደፊት የሚመጡ! አንደኛቸው ለብሰው ያለበሱ (የለበሱት ልብስ ሰውነታቸውን የማይሸፍን) አካሄዳቸው እና እንቅስቃሲያቸው ወደ ፀያፍ ተግባር ያዘነበሉ፤ ሌሎችንም የሚያሳስቱ ፀጉራቸው ልክ እንደ ግመል ሻኛ የተከመረ ሴቶች ናቸው። ➲እንደነዚህ አይነቶቹ ጀነትን አይገቡም፣ ሽታዋንም አያገኙትም፡፡»
0
15
سورة الكهف الشيخ فارس عباد.mp3
0
16
✅ እውነተኛ ውዴታ የአላህ መልዕክተኛን {ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም} የሚወድ ሰው ሊከተላቸው የሚገቡ ነጥቦች:- እሳቸው ያዘዙትን መታዘዝ እና የከለከሉትን ነገር ያለምንም ማመንታት መከልከል የተናገሩትን ሁሉ ያለምንም መጠራጠር እውነት ነው ብሎ መቀበል የሸሪዓ ህግጋትን እሳቸው ባሳዩንና ባስተማሩን መሰረት ያለምንም መጨመርና መቀነስ መተግበር ?በብዛት እሳቸውን ማውሳትና በሳቸው ላይ ሰለዋትን ማውረድ እሳቸውን ማክበርና ስማቸው ሲወሳ በተገቢው መልኩ ማላቅ ከእርሳቸው ጋር በጀነት ለመገናኘት እና ለመቀመጥ መናፈቅና መጓጓት እርሳቸው በህይወት ዘመናቸው እያሉ ይወዷቸው የነበሩትን ሚስቶቻቸውና ባልደረቦቻቸውን እነዲሁም ሌሎች ነገሮችን መውደድ እርሳቸው ይጠሏቸው የነበሩ ነገሮችን መጥላት እርሳቸውን የሚወድና ሱናቸውን የሚከተልን መውደድ እርሳቸውን የሚጠላ ሱናቸውን የሚንቅን እና የሚነቅፍን መጥላት መልካም ስብዕናቸውን እና ፈለጋቸውን መከተል ነው። T.me//Abu_fewzan_ibnu_jemal T.me//Abu_fewzan_ibnu_jemal
0
17
ተሳተፉ አብሽሩ አድም አድርጉ ባረከላሁ ፊኩም.
0
18
Hi dear ▒░░▒ 👋🏻 Welome to 🇸🇦ተውሂድ የነብያት ሁሉ ጥሪ🇸🇦 ⓉⓈ 🌷 We wish you a good time here ❤️
0
19
ቁርኣን ለመሃፋዝ መጓጓት እንደለ ሆኖ ለመሃፋዝ የሚረዱንና የምየስፈልጉንን ነገሮችን ቀድሞ መዛገጃት ይብጃል ብዙዎቻችን የእድሜያችን መጫመር የሚየሰዝነን ትዳር ወይም ልጅ ስላሌለን ይሆነል ነገር ግን አንድ ቀን ያ አላህ ቁርኣን ሰለሃፍዝ እድሜ ሂዳ ብላን አስባን እናውቃለን ??!¡ አንዴ ለመሃፍዝ መድረግ ያለብንን ሁሉ አድርገን ብንሃፍዝ ስራ እያሰረን እንካን ሙራጃዓ መድረግ እንችላለን
0
20
سؤال ⁉️⁉️ من هيا التي أبُوها نبيٌّ، وأخُوها نبيٌّ، وزَوجُها نبيٌّ، وابنُها نبيٌّ ጥያቄ ⁉️⁉️ አባትዋ ነቢይ ወንድማ ነብይ ባልዋ ነቢይ ልጅዋ ነቢይ የሆነችዋ ሴት ማን ትባላልች ⁉️ الجواب إليا او ليا  بِنتُ يَعقُوبَ، أُختُ يُوسفَ، زَوجةُ أيُّوبَ، أمُّ ذِي الكِفلِ، መልስ 💐👌 አሊያ ወይም ሊያ ብንቱ የዕቁብ የዩሱፍ እህት የአዩብ ሚስት የዚልኪልፍ እናት على نَبيِّنا وعَليْهم وعلى سائرِ الأنبِياءِ الصَّلاةُ والسَّلامُ الله تبارك وتعالى أعلم https://t.me/umusaymen
0