قَنَاةُ أَبِي الْعَبَّاسِ الْأَثَرِيِّ الْوَلَوِيِّ (Abul Abas Nur)
前往频道在 Telegram
قَالَ عَبْدُ اللَّهِ بْنُ مَسْعُودٍ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ: الْجَمَاعَةُ مَا وَافَقَ الْحَقَّ وَإِنْ كُنْتَ وَحْدَكَ، فَإِنَّكَ أَنْتَ الْجَمَاعَةُ حِينَئِذٍ.
显示更多未指定国家未指定类别
903
订阅者
-124 小时
-127 天
+4430 天
帖子存档
አላህ ይጠብቀውና ሁሉም ኢትዮጲያ ያሉ #የቢዲዓ ባልተቤቶች የሚፈሩት ጀግና የሰለፍያ ኡስታዝ ማነው⁉️
Repost from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
ኸጢቦች ሆይ! ስለ መውሊድ ቢድዐ ሰዎችን አንቁ!
~
በዚህ ወር ብዙ ወገኖቻችን የመውሊድ ቢድዐ ላይ የሚወድቁበት ጊዜ እንደመሆኑ አላህ ያለለት ይመከር ዘንድ በማስታወስ ላይ ልንበረታ ይገባል። መውሊድ አንድ ነጠላ ቢድዐ አይደለም። ይልቁንም በውስጡ ሺርክን ጨምሮ ብዙ ጥፋቶችን አጭቆ የያዘ ነው። ታዋቂ የሆኑ አካላት በዚህ የጥፋት ድግስ ላይ መለሳለሳቸው ህዝብን የሚያሳስት አካሄድ ነውና የበኩላችንን ሃላፊነት ልንወጣ ይገባል። ስለዚህ የኹጥባ ሚንበሮችን፣ የደዕዋ መድረኮችን በደንብ እንጠቀምባቸው። በዚህና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ የተፃፉ ኹጥባዎችን የምትፈልጉ ከዚህ ቀጥሎ በቴሌግራም ቻናል አያይዛለሁ።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
Repost from كُنَّاشَةُ أَبِي عِمْرَان (Abu imran)
«ለኔ ቢጤ ወጣት የተፃፈች ግጥም»
አዛኝነትህን የበለጠ አራራው፡
ተሰበር ግደለም ቁስልህን አትፍራው፡
መከራ ውስጥ ነው ስኬት የሚሰራው፡
.....Nur...✍️
ወደቅህ ከሆነ ተነስ።
ተሳሳትህ ከነበር ከስህተትህ ተማር።
የተከዳህ ከሆነ ጥበብ አግኝ።
የዘገየብህ ከሆነ ተስፋ አትቁረጥ።
🔹አይዞህ ኑር አይዞህ ጀግናዬ አይዞህ‼️
🎙.....አቡ-ፋሩቅ
t.me/nuredinal_arebi
t.me/nuredinal_arebi
Repost from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
السلام عليكم ورحمة الله وبركاتة
ታላቅ የሙሀደራና የኒያ (የገቢ ማሰባሰቢያ) ፕሮግራም!
እነሆ የፊታችን ጁመዓ ምሽት 3:00 በወለኔ ወረዳ ቤደር ከተማ ለሚገነባው የአል-ሂዳያ መርከዝ ደማቅ የሙሀደራ እና የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል። እርሶም ባሉበት ሆነው በኦንላይን በመከታተል የዚህ ታላቅ ኸይር ሥራ ተሳታፊ እንዲሆኑ በታላቅ አክብሮት ተጋብዘዋል።
🎤 የእለቱ ተጋባዥ ኡስታዞች፦
🎙 ኡስታዝ አቡ ሱፍያን
🎙 ኡስታዝ አብድረዛቅ ባጂ
🎙 ኡስታዝ አብዱል መሊክ
🎤 የፕሮግራሙ መሪዎች፦
🎙 አቡ ሂበቲላህ እና አቡ ሁዘይፋ
📌 ማሳሰቢያ፦
ፕሮግራሙ በቀጥታ በመርከዙ የቴሌግራም ቻናል የሚተላለፍ በመሆኑ፣ ከወዲሁ ቻናሉን በመቀላቀል ሰዓቱን አክብረው ይጠብቁን።
📲 የቀጥታ ስርጭቱን ለመከታተል የቴሌግራም ሊንክ፦
https://t.me/+h5YVkNAk55hkYWI8
💳 የበኩሎን አስተዋፅኦ ለማድረግ (የባንክ ሒሳብ)፦
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE)፦ 1000675591664
የሒሳብ ስም፦ ሱፉያን ሱልጣን እና ቀድሪያ ኸድር
መልዕክቱን ላልሰሙ ወንድምና እህቶች በማጋራት (Share) የኸይሩ ተካፋይ እንሁን!
ነገራቶች ከአቅም በላይ ሲሆኑብህ ብቻ ሳይሆን የእያንዳንዱ አጠቃላይ እንቅስቃሴዎች ሁሉ ለአላህ አሳልፈህ ስጠው ያኔ እርጋታና ሰላም ታገኛለህ።
Repost from كُنَّاشَةُ أَبِي عِمْرَان (Abu imran)
ግን አንዳንድ አካላት ግርርርም አይሏቹህም ወገን!?
<<እኛ ታላላቅ የሱና ዑለማኦችን "ከመንሃጅ ውጭ ናቸው" ስንል አብረህን ካልተሰለፍክ አንተ መንሀጅ ያልገባህ "ሙመይዕ" ነህ>> የሚሉና፤
<<እኛ ሙስሊሙን ስናከፍር አንተም ካላከፈርክ "ጃሂል ሙርጂእ ነህ" እንዴውም ሸይኻችን ስላልፈቀዱልን እንጅ ሲፈቅዱልን እናንተንም እናከፍራቹሃለን>> የሚሉ ግብዞች!?
ስማኝማ ሰውየ! ኢስላም እና ሱናኮ ያ'ባትህ ግቢ አይደለም የፈለከውን አስገብተህ ያሻህን የምትከለክለው።
https://t.me/Abu_lmran_Alaseriy
Repost from 🔹قَناةُ أبي جُلَيبيب الأثري
أهل البدع ملة واحدة
👈السروري
👈والإخواني
👈والصوفي
👈والأشعري
👈والخارجي
👈والرافضي
وغيرهم
يدورون حيث دارت مصلحتهم
لايدورون حيث دار الدليل..
Repost from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
የማለዳ መልእክት (45)
ለኸጢቦች እና ለዱዓቶች
~
የደዕዋ እና የኹጥባ መድረክ የነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም መድረክ ነው። የማህበረሰብን ንቃተ ህሊና ለመቀየር፣ ዲኑን ለማስተማር፣ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ለማንቃት እጅግ የላቀ ቦታ ነው። ግን እንደሚገባ እየተጠቀምነው ነው ወይ? መድረኩ ነብያዊ አማና ነውና አማናውን እየተወጣን ነው ወይ? ለመድረኩ የሚመጥን አቅምና ዝግጅትስ አለን ወይ? ሐቅን ለመናገር፣ ማህበረሰብን ለመጠበቅ የሰዎችን ስሜትና ፍላጎታቸውን ተከትለን ነው የምንፈሰው ወይስ አላህን በማሰብ፣ ለሐቅ በመቆርቆር፣ ዘላቂ ጥቅምን በማስቀደም በጀግንነት እንጓዛለን? ኃላፊነትን ባለመወጣት ከመጠየቃችን በፊት ከራሳችን ጋር ሂሳብ እንስራ።
1. ወደ ህዝብ ከመቅረባችን በፊት በቂ ዝግጅት እናድርግ፣ አቅማችንን እናዳብር። ሳይዘጋጁ መቅረብ ታዳሚን መናቅ ነው። ቦታውንም ክብር ማሳጣት ነው።
2. መሰረታዊ የኢስላም ርእሶችን ቅድሚያ እንስጥ። አርካኑል ኢማን፣ አርካኑል ኢስላም፣ ተውሒድና ሺርክ፣ ሱናና ቢድዐ፣ ከባኢረ ዙኑብ፣ ስነ ምግባር፣ ኢስላማዊ ቤተሰብ፣ እንደ ኡማ ሊኖረን የሚገባ መተዛዘንና መደጋገፍ፣ ዘረኝነት፣ እንደ ጫትና ሲጋራ ያሉ ጎጂ ሱሶች፣ ወዘተ. የህዝብን ቁጣና ኩርፊያ ሳንፈራ ግን ደግሞ ባማረና በማያስበረግግ መልኩ ደጋግመን እናስተምር።
3. ርእስ መረጣ ላይ የሰዎችን ስሜትና ፍላጎት እየተከተልን አንፍሰስ። ትኩረታችን የሚጠቅማቸውን መስጠት ይሁን። ደዕዋ ሰው መለወጫ እንጂ መዝናኛ መድረክ አይደለም። የሰዎችን ስሜትና ፍላጎት እየተከተለ የሚፈስ አስተማሪ ፈሪና አስመሳይ እንጂ እውነተኛ ተቆርቋሪ አይደለም።
4. እንደ ዘመን በህዝብ ላይ የተጋረጡ አደጋዎች እና ወቅታዊ ክስተቶች ሲኖሩ አቅጣጫ መስጠት ያስፈልጋል። ለዚህ ደግሞ በቂ ንቃትና ዝግጅት ይፈልጋል። ንቃትና ዝግጅት ማለት እንግሊዝኛ መቀላቀል አይደለም። በሚዲያ የሰማነውን ዜና ማስተጋባትም አይደለም። የዳዒ ኃላፊነት እንደ ጋዜጠኛ ክስተቶችን ማንልበልና መተንተን አይደለም። መድረኮችን የፖለቲካ መደስኮሪያ እያደረጉ ማርከስ ንቃት አይደለም። ከዳዒ የሚጠበቀው ነገሮችን በኢስላም መነፅር በመመልከት ህዝብን ማረጋጋት፣ ሰዎችን ወደ አላህ መመለስ፣ በወቅታዊ ክስተቶች ከአቅማቸው በላይ በመግባት እንዳይዋጡ ማሳሰብ ነው።
እንዳጠቃላይ ለመድረኩ የሚመጥን ትኩረት እንስጥ፤ አቅም እናዳብር፤ ዝግጅት እናድርግ፤ ጀግንነትን እንላበስ፤ ሐቀኛ ተቆርቋሪነትን ሁሌም እናስብ። ሰላም።
(ኢብኑ ሙነወር፣ ሶፈር 30/1448)
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
Repost from N/a
ቆይ ከመተኛታችሁ በፊት🖐
ቁርአን መቅራት ካልቻላችሁ
ማዳመጡም አጅር አለው
መቅራት የምትችሉት ደግሞ
ለተደቡር እና ሙራጀኣ ለማድረግ ይሆናችኋል።
ለቀልቦ ስንቅ ቁርዓን 👇
Repost from Fejir Tube (ፈጅር ቲዩብ)
ሙሓደራ 194
አዲስ ሙሓደራ ክፍል 06
"" ረድ በ ወሰን ተላላፊዎች ላይ ""
ከ ድምፅ መረጃ ጋር የቀረበ
የተዳሰሱ ነጥቦች መካከል
👉 እውነት አብዱል ሀሚድ የነ ዑሰይሚን ፣ አልባኒይ ፣ኢብኑ ባዝ ተማሪ ነውንን ??
🎤 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ሓቲም)
https://t.me/UstazKedirAhmed
የተጅዊድ ኪታብ ትምህርቶች
1- ፈኑ አተጅዊድ
2- መኻሪጀል ሑሩፍ
3- አልቃዒደቱ ኑራኒያ
4- ቱሕፈቱል አጥፋል
5- ሚፍታሑ ተጅዊድ
6- ሂዳየቱል ሙስተፊድ
7- ቃዒደቱል በግዳዲያ
8- መንዙመቱል ጀዘሪያ
9- አተጅዊዱል ሙሶወር
10- ተይሲሩ አሕካሚ ተጅዊድ
11- አሕካሙ ተጅዊዲል ቁርአን
12-በወንድም ጀላሉ ቲላዋ
🌳በሉ በደንብ ሸር ይደረግ🌼
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
🌳አዳእ
🌳ወደዋእ
🌳ተጀመረ
🌳ተጀመረ
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
ለቀጥታ ስርጭት ይሔን በዚህ በኩል 👇👇👇
https://t.me/Muhammed_Ibn_Abdillah?livestream=a63a02480ee1b1feb1
Repost from ســلاســـ🔗ـــل فـتـاوى العـــ📚ــلماء
📍من آداب العالم والمتعلم
النصح وبث العلوم النافعة بحسب الإمكان ، حتى ولو تعلّم الإنسان مسألة واحدة ثم بثها كان من بركة علمه ، ولأن ثمرات العلم أن يأخذه الناس عنك ، فمن شح بعلمه مات علمه بموته ، وربما نسيه وهو حي ، كما أن من بث علمه كان حياة ثانية وحفظاً لما علمه وجازاه الله من جنس عمله .
من رسالة آداب المعلمين والمتعلمين
للعلامة السعدي رحمه الله صـ23
Repost from Woldia University Muslim Students
🎙«የሂዳያ ወጎች» ክፍል 1
🎥አድስ የፖድካስት ፕሮግራም
1- ቢላል ኢብኑ ረባሕ (7:18)
2- ሙስዓብ ኢብኑ ዑመይር (28:01)
3- የያሲር ቤተሰቦች (42:40)
4- ሰዕድ ኢብኑ አቢ ወቃስ (59:00)
5- ኸባብ ኢብኑል አረት (1:25:18)
6- ኡሙ ሐቢባ ረምላ (1:57:06)
√ የመዝጊያ ንግግር (2:17:19)
የቴሌግራም ቻናል፦
t.me/Sle_qelbachn1
t.me/Sle_qelbachn1
መውሊድና ነባሩ እስልምና አይተዋወቁም!
{ምስክር እራሳቸው!}
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/IbnuMunewor
➜ መከራ ቢበዛብህም አንተ እጅ አትስጥ
➜ ወደፊት እንጅ ወደ ኋላ አትበል
➜ ጀግና እንጅ ደከማ አትሁን
➜ ደከማ ከሆንክ ትወድቃለህ
➜ በአላህ ተስፋ አትቁረጥ
➜ ለሱ ትክክልኛ አማኝ ብቻ ሁን
➜ እጅህን ወደ ላይ ዘርጋ የዉስጥህን ያውቃል ያ የአርሹ በላቤት ➜ከሱ የሚደበቅ ነገር የለም።
➜ጠንከር በል ዉዱ ወንድሜ
ኢንሻ አላህ ሁሉም ነገር ይሳካል።
[الرد على من أجاز الاحتفال بالمولد النبوي بحجة أن الخلاف فيه معتبر، وأنه من قبيل المسائل الاجتهادية]
فإن من الشبه التي يشيعها بعض المنحرفين لتسويغ البدع والضلالات ادعاءهم أن فيها خلافًا بين العلماء، وأن الخلاف في ذلك معتبر؛ فلا يجوز عندهم إنكارها أو التشنيع على فاعلها.
ومن تلك البدع التي انتشرت بين الناس بسبب هذه الشبهة: بدعة المولد النبوي.
وللرد على ذلك أقول، وبالله أستعين:
أولًا: اتفق علماء السلف الصالح -رحمهم الله- على أن الاحتفال بالمولد النبوي وغيره من المواسم غير الشرعية أمر محدث مبتدع في الدين
ولم يؤثر ذلك عن النبي -صلى الله عليه وسلم-، ولا عن أصحابه، ولا عن التابعين وتابعيهم، ولا عن علماء الأمة المشهورين؛ كالأئمة الأربعة ونحوهم.
قال شيخ الإسلام ابن تيمية، كما في المجموع لابن قاسم (25/298):
«وأما اتخاذ موسم غير المواسم الشرعية، كبعض ليالي شهر ربيع الأول التي يقال إنها المولد، أو بعض ليالي رجب، أو ثامن عشر ذي الحجة، أو أول جمعة من رجب، أو ثامن شوال الذي يسميه الجهال عيد الأبرار، فإنها من البدع التي لم يستحبها السلف، ولم يفعلوها، والله سبحانه وتعالى أعلم».
ثانيًا: أن الخلاف فيه غير معتبر
قال الشيخ محمد حامد الفقي -رحمه الله- في تعليقه على اقتضاء الصراط المستقيم لشيخ الإسلام ابن تيمية:
«كيف يكون لهم ثواب على هذا؟
وهم مخالفون لهدي رسول الله صلى الله عليه وسلم، ولهدي أصحابه.
فإن قيل: لأنهم اجتهدوا فأخطأوا؟
فنقول: أي اجتهاد في هذا؟ وهل تركت نصوص العبادات مجالًا للاجتهاد؟ والأمر فيه واضح كل الوضوح، وما هو إلا غلبة الجاهلية وتحكم الأهواء، حملت الناس على الإعراض عن هدي رسول الله -صلى الله عليه وسلم- إلى دين اليهود والنصارى والوثنيين.
وهل تكون محبة وتعظيم رسول الله -صلى الله عليه وسلم- بالإعراض عن هديه، وكرهه، وكراهية ما جاء به من الحق لصلاح الناس من عند ربه، والمسارعة إلى الوثنية واليهودية والنصرانية؟
ومن هم أولئك الذين أحيوا تلك الأعياد الوثنية؟
هل هم أبو حنيفة ومالك والشافعي وأحمد، أو غيرهم من أئمة الهدى -رضي الله عنهم-؟ حتى يعتذر لهم ولأخطائهم.
كلا. بل ما أحدث هذه الأعياد الشركية إلا العبيديون، الذين أجمعت الأمة على زندقتهم، وأنهم كانوا أكفر من اليهود والنصارى، وأنهم كانوا وبالًا على المسلمين، وعلى أيديهم وبدسائسهم، وما نفثوا في الأمة من سموم الصوفية الخبيثة، انحرف المسلمون عن الصراط المستقيم، وكلام شيخ الإسلام نفسه يدل على خلاف ما يقول من إثابتهم...».
ثالثًا: أن بدعة المولد ليس لها أصل في الكتاب والسنة وما عليه سلف الأمة، بل هي من عمل أهل الجهل والضلالة
قال الفاكهاني:
«لا أعلم لهذا المولد أصلًا في الكتاب ولا سنة، ولا ينقل عمله عن أحد من علماء الأمة، الذين هم القدوة في الدين، المتمسكون بآثار المتقدمين، بل هو بدعة أحدثها البطالون، وشهوة نفس اعتنى بها الأكَّالُون، بدليل أنا إذا أدرنا عليه الأحكام الخمسة قلنا: إما أن يكون واجبًا، أو مندوبًا، أو مباحًا، أو مكروهًا، أو محرّمًا، وليس بواجب إجماعًا، ولا مندوبًا؛ لأن حقيقة المندوب ما طلبه الشرع من غير ذم على تركه، وهذا لم يأذن فيه الشرع، ولا فعله الصحابة ولا التابعون ولا العلماء المتدينون فيما علمت.
وهذا جوابي عنه بين يدي الله تعالى إن عنه سئلت، ولا جائز أن يكون مباحًا؛ لأن الابتداع في الدين ليس مباحًا بإجماع المسلمين، فلم يبق إلا أن يكون مكروهًا أو حرامًا...».
(الحاوي 1/ 190- 191).
رابعًا: أن بدعة الأعياد من سنن اليهود والنصارى
قال شيخ الإسلام ابن تيمية -رحمه الله-:
«ومن المنكرات في هذا الباب: سائر الأعياد والمواسم المبتدعة، فإنها من المنكرات المكروهات، سواء بلغت الكراهة التحريم، أو لم تبلغه؛ وذلك أن أعياد أهل الكتاب والأعاجم نُهي عنها لسببين:
أحدهما: أن فيها مشابهة الكفار.
والثاني: أنها من البدع.
فما أُحدث من المواسم والأعياد هو منكر، وإن لم يكن فيها مشابهة...».
خامسًا: ومما يدل على نكارة هذه البدعة ما يصاحبها من أنواع المنكرات؛ كالشرك والغناء والرقص وغير ذلك
قال ابن الحاج في المدخل:
«ومن جملة ما أحدثوه من البدع، مع اعتقادهم أن ذلك من أكبر العبادات، وأظهر الشعائر، ما يفعلونه في شهر ربيع الأول من المولد، وقد احتوى على بدع ومحرمات جملة.
فمن ذلك: استعمالهم المغاني، ومعهم آلات الطرب من الطار المصرصر والشبابة وغير ذلك، مما جعلوه آلة السماع.
فانظر -رحمنا الله وإياك- إلى مخالفة السنة المطهرة، ما أشنعها وأقبحها، وكيف تجر إلى المحرمات! ألا ترى أنهم لما خالفوا السنة المطهرة، وفعلوا المولد، لم يقتصروا على فعله، بل زادوا عليه ما تقدم ذكره من الأباطيل المتعددة؟
فالسعيد السعيد من شدَّ يده على امتثال الكتاب والسنة، والطريق الموصلة إلى ذلك، وهي اتباع السلف الماضين -رضوان الله عليهم أجمعين-؛ لأنهم أعلم بالسنة منا، إذ هم أعرف بالمقال، وأفقه بالحال».
والله أعلم
መርሳት ባልንችልም... መተወው ካለብን ግን መተወው እንችላለን!
አንዳንዴ ትዝታዎች በልባችን ውስጥ ቢቀሩም፣ ሰላማችንን ለሚነጥቁ ነገሮች ቦታ አለመስጠት ትልቅ ብስለት ነው። መርሳት የጊዜ ጉዳይ ሊሆን ይችላል፤ ወደኋላ አለመመልከትና በዝምታ መራመድ ግን የራስህ ውሳኔ ነው።
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy