ch
Feedback
የወራቤ ሰለፊዮች መገናኛ

የወራቤ ሰለፊዮች መገናኛ

前往频道在 Telegram

📝👉በአላህ ፍቃድ በዚህ ቻነል በወራቤ ከተማ አስተዳደር በተለያዩ መድረሳዎች የሚሰጡ የሰለፊዮች ደርስ ፣ሙሃደራ እንዲሁም መልእክቶች የሚተላለፉበት ይሆናል !!! https://t.me/ibnbaz1212

显示更多
未指定国家未指定类别
2 028
订阅者
+1624 小时
+1987
+47730
帖子存档
▪️السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🔀የተከበራችሁ የወራቤ ሃጢባ እነ ኢሕሳን መድረሳ ኮርስ ተከታታዮች በሁለቱም መድረሳዎች ይሰጡ የነበሩ ደርሶች ከዛሬ ጀምሮ እስከ ለአረፋ በዐል የተቋረጡ መሆኑን አውቃችሁ ሁላችንም  በያለንበት በነዚህ ጥቂት ውድ ቀናት በተለያዩ ዒባዳዎች በፆም ፣ቁርኣን በመቅራት ፣የተቸገሩት በመርዳት ፣ቤተሰብ በማገዝ፣  በተክቢራ እነ በሌሎችም አዝካሮች ጠንከር እንበል ። አላህ ሁላችንንም ለመልካም ስራዎች ሁሉ ይግጠመን 📝👉በአላህ ፍቃድ በዚህ ቻነል በወራቤ ከተማ በተለያዩ መድረሳዎች የሚሰጡ የሰለፊዮች ደርስ ፣ሙሃደራ እንዲሁም መልእክቶች የሚተላለፉበት ይሆናል https://t.me/ibnbaz1212

📙 عنوان الرسالة: مجمل عقيدة السلف الصالح لشيخ صالح بن فوزان الفوزان (የሸይኽ ሷሊሃልፈውዛን ሪሳላ የሆነችው ሙጅመሉ ዓቂደቲ አሰለፍ አሷሊህ)         ክፍል ሶስት (03) 🎙በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ 📚የኪታቡን pdf ለማግኘት👇👇 https://t.me/ibnbaz1212/66 📆  ዕለተ ጁሙዓ ዙልሂጃ  06, 1447          🕌 በመድረሰቱል ኢኽላስ ለሁልባረግ የሴቶች ጀመዓ የተሰጠ ኮርስ የቴሌግራም ቻነል https://t.me/ibnbaz1212

📙 عنوان الرسالة: مجمل عقيدة السلف الصالح لشيخ صالح بن فوزان الفوزان (የሸይኽ ሷሊሃልፈውዛን ሪሳላ የሆነችው ሙጅመሉ ዓቂደቲ አሰለፍ አሷሊህ)         ክፍል አራት (04) 🎙በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ 📚የኪታቡን pdf ለማግኘት👇👇 https://t.me/ibnbaz1212/66 📆  ዕለተ ጁሙዓ ዙልሂጃ  06, 1447          🕌 በመድረሰቱል ኢኽላስ ለሁልባረግ የሴቶች ጀመዓ የተሰጠ ኮርስ የቴሌግራም ቻነል https://t.me/ibnbaz1212

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ነገ ቅዳሜ የሚሰጠው ደርስ ተንቢሃት ኪታብ በመደዋወል ላልሰሙት እነሳውቃቸው

ለዒድ አል-አድሃ በዓል የሀገር ቤት ጉዞ —————ክፍል 1 ለሙስሊሞች መደሰቻ ሁለት ታላላቅ በዓላትንና የጁምዓ እለትን ለደነገገው ለዓለማቱ ጌታ አላህ የላቀ ምስጋና ይገባው!!። እንደሚታወቀው ከነዚህ ውጪ ሌላ በሸሪዓ የተደነገገ ከቁርኣንና ከሀዲስ ማስረጃ ያለው ኢስላማዊ በዓል የሚባል ነገር የለም!!። እነዚህ በዓላትም መለኮታዊና ከአምልኮ የተያያዙ ናቸው። በዚህ በተከበረው የዚል-ሒጃ ወር አቅማቸው የፈቀደላቸው ሰዎች፣ የጉዞውን ጣጣ የቻሉ ሰዎች የተከበረውንና መጎብኘቱ ግዴታ የሆነውን ብሎም መጎብኘቱ ከአምስቱ የእስልምና ማእዘናት የሆነውን የአላህን ቤት ለመጎብኘት የሚጓዙት በርካቶች ናቸው። ይህን ያልቻሉ ደግሞ ቤተሰባቸው የተለያየ ክ/ሀገራትና ገጠር ያሉ ወገኖች ከቤተሰባቸው ለማሳለፍ ወደተለያዩ ክ/ሀገር ከተሞችና ገጠር ይጓዛሉ። ይህ ጉዞ አላህን ማመፅ ካልተቀላቀለበትና እስከ ፍፃሜው አላህን መታዘዝ ከሆነ ምንኛ ያማረ ጉዞ ነው!። ይህ ጉዞ ለመልካም ነገርና ለቤተሰብ ዚያራ በመሆኑ የሚያስደስትና እጅግ የሚወደድ ቢሆንም፣ ተጓዦች አላህ (ይጠብቀንና) አላህን አያምፁበትም ፍፁም የሆነ ጉዞ ነው ማለት ግን አይደለም። በመሆኑም ተጓዦች ከእነዚህ አላህን በእጅጉ ከሚያስቆጡ ስህተቶች እንዲቆጠቡ ማስታወሱ ግድ ነው። » እንዲያውም ገና ጉዞው ሲጀመር በተከበረው ዘጠነኛው ቀን፣ ያንን (የዚል-ሂጃ 9ኛ) ቀን መፆሙ ያለፈውንና የሚቀጥለውን ዓመት ወንጀል ያስምራል በተባለው የተከበረ ታላቅ ቀን፣ አላህ ሀራም ያደረገውን የከበደ ወንጀል አደንዛዥ እፅ የሆነውን ጫት እየበላ የሚጓዘው ህዝብ ከተጓዦች አብዘሃኛው ነው ቢባል ማጋነን አይሆንም!። ጥቂት አላህ ያዘነላቸው ባሪያዎቹ ሲቀሩ አብዘሃኛው ተጓዥ ይህን አደገኛና አላህ ሀራም ያደረገውን አደንዛዥ እፅ እየበላ መጓዝ የተለመደ እየሆነ ነው። በዚሁ አጋጣሚ ጫትን ለማይቅሙትና የዲን እውቀት ላላቸው ለጥቂቶች አንድ መልእክት አለኝ:- (ከሚቅሙ ሰዎች ጋር ተቀላቅላችሁ የምትሔዱ ካላችሁ በራሳችሁ ላይ አንድ ግዴታ ነገር ጥላችኋል፣ እሱም:- የተወገዘን ነገር ማውገዝ ነው!። አላህ ሀራም ያደረገውን ነገር ሲተገበር ዝም ካላችሁ እንደ ዲዳ ሸይጧን መሆናችሁን አትዘንጉ!፣ ማውገዝ ወይም መከልከልና ደዕዋ ማድረግ ካልቻላችሁ ጫት ከማይቅሙና ዘፈን ከማይከፍቱ ከቢጤዎቻችሁ ነው መሄድ ያለባችሁ።) ታዲያ በጥቅሉ ጫትን በየተኛውም ጊዜ የምትቅሙ ሰዎች አላህን ልትፈሩ ይገባል!! ምንም ጥቅም የሌለውን አካልን የሚጎዳ፣ ገንዘብን የሚያባክን፣ አደንዛዥ የሆነን ነገር ሸሪዓችን እርም አድርጓል። ↪️ ጫት አካልን ጎጂ መሆኑን ታምኑበታላችሁ! እራስን የሚጎዳ ነገር መጠቀም ደግሞ አላህ ሀራም አድርጓል!! ↪️ ጫት ምንም አይነት ጥቅም እንደሌለውና ገንዘብን እንደሚያባክን ታውቃላችሁ!! አባካኞች የሸይጧን ጓዶች መሆናቸውን ደግሞ አላህ በቁርኣኑ ተናግሯል። ↪️ ጫት አዕምሮን እንደሚቀይር ታምናላችሁ! አዕምሮን የሚቀይር ነገር ደግሞ ከአስካሪ መጠጥ ነው። አስካሪ መጠጥ በእስልምና ሀራምነቱ ደግሞ እንኳን ለሙስሊሞች ለከሀዲውም ግልፅ ነው!! እነዚህን ጥቂት ጫትን ሀራም የሚያደርጉ ነጥቦች አብዘሃኛው ጫት ቃሚ "ለእውነት ሲባል" ብሎ ያመነባቸውና የጤና ባለ ሞያዎች ያረጋገጡት እውነተኛ ጫት የሚያስከትላቸው አደጋዎች እንጂ ከራሴ የሆኑ ፈጠራዎች አይደሉም!። ከላይ ለጠቀስኳቸው ነገሮች ማስረጃን ያልጠቀስኩት ከምንም በላይ ማስረጃው ግልፅና የሚታወቅ ከመሆኑ አንፃር ፅሁፉ እንዳይረዝም ብዬ ነው። ➡️ ከዚህ ጉዞ ሌላው ጥፋትና ከባድ ወንጀል ዘፈን፣ ነሺዳና መንዙማ እየተደመጠ መጓዙ ነው!!። ዘፈን አንዳንዶች ዘንድ ባህላዊ (በቋንቋቸው) ሲሆን ልክ እንደ ሙሃደራ (ሀዲስ) የሚቆጥሩት አሉ፣ ይህ ደግሞ በጥፋት ላይ ሌላ ጥፋት ነው።  በዘፈን ሀራምነት ሙስሊም ሆኖ የሚጠራጠር ያለ አይመስለኝም። አውቆ ማጣመም ፈልጎ ካልሆነ በስተቀር!፣  ምናልባትም ከአንዳንድ ጠሞ አጥማሚዎች ብዥታ የሚወድቅበት ሊኖር ስለሚችል እስቲ በጥቂቱ የሚከተሉትን ማስረጃዎችን እንመልከት፣ አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ብሏል:- {وَاسْتَفْزِزْ مَنِ اسْتَطَعْتَ مِنْهُم بِصَوْتِكَ} الإسراء ٦٤ “ከእነርሱ የቻልከውንም ሰው በድምፅህ አታል።” አል-ኢስራእ 64 “በድምፅህ አታል” የሚለውን በዘፈንና በአሎባልታ ጫወታ በዛዛታ ማለት ነው ተብሏል። ኢብን ከሢር የተሰኘው የቁርኣን ማብራሪያ ላይ ይህን አንቀፅ በሚያብራራው ቦታ ይመልከቱ። አላህ የመልካም ባሪያዎችን ባህሪ ሲገልፅ በተቀደሰው ቃሉ እንዲህ ብሏል:- {وَالَّذِينَ لَا يَشْهَدُونَ الزُّورَ وَإِذَا مَرُّوا بِاللَّغْوِ مَرُّوا كِرَامًا} الفرقان ٧٢ “እነዚያም በውሸት የማይመሰክሩ፣ በውድቅ ቃልም ተናጋሪ አጠገብ ባለፉ ጊዜ የከበሩ ሆነው የሚያልፉ ናቸው።” አል-ፉርቃን 72 “ውድቅ ቃል” በማለት የተጠቀሰው ዘፈን ነው ተብሏል። ኢብን ከሢርን ይህን የቁርኣን አንቀፅ በሚያብራሩበት ቦታ ይመልከቱ። አላህ በተቀደሰው ቃሉ ሙሽሪኮች ቁርኣን ከመስማት እንቢተኛ መሆናቸውንና ለቁርኣን ጀርባ መስጠታቸውን ሲያወግዝ እንዲህ ብሏል:- {أَفَمِنْ هٰذَا الْحَدِيثِ تَعْجَبُونَ{٥٩}وَتَضْحَكُونَ وَلَا تَبْكُون {٦٠}وَأَنتُمْ سٰمِدُونَ} النجم ٥٩–٦١ «ከዚህ ንግግር ትደነቃላችሁን?፣ ትስቃላችሁምን?፣ አታለቅሱምን? እናንተ ዘንጊዎች ናችሁ።» አን-ነጅም 59-61 “እናንተም ዘንጊዎች ናችሁ” የሚለውን ታላቁ ሷሃባ ዐብደላህ ኢብን ዐባስ እና ሱፍያን አስሰውሪ…የመሳሰሉ ሌሎችም “እናንተ ዘፋኞች ናችሁ” ማለት ነው የተፈለገበት በማለት ተናግረዋል። ኢብን ከሢር የቁርኣን ተፍሲርን ይመልከቱ። ዐብደላህ ኢብኑ መስዑድ በጠንካራ ሰነድ “ዘፈን በልብ ውስጥ ንፋቅን እንደሚያበቅል” መናገራቸውም ተዘግቧል። ስለ ዘፈን ሀራምነት ከቁርኣን አንቀፆች ባሻገር የተለያዩ እጅግ በርካታ ሶሂህ (ትክክለኛ) ሀዲሶች አሉ! ጊዜን ለመቆጠብና ፅሁፉ እንዳይረዝም ከሀዲስ ምንም አልጠቀስኩም። ዘፈንና ነሺዳን በተመለከተ የቁርኣንና የሀዲስ ማስረጃዎችን በሰፊው ማንበብ የፈለገ የሚከተለውን ሊንክ ተጭኖ pdf ን አውርዶ ያንብብ። ስለ ነሺዳና ዘፈን ⤵️ pdf https://t.me/IbnShifa/933 ✍🏻ኢብን ሽፋ (t.me/ibnshifa) የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join በማድረግ ይቀላቀሉ https://telegram.me/IbnShifa https://telegram.me/IbnShifa Follow Ibn Shifa's WhatsApp Channel: ⤵️⤵️ https://whatsapp.com/channel/0029VbAU7moHgZWXXXnNiL3f

♦️«ለዐረፋ ወደ ክፍለ ሀገር  ለምትሔዱ » 👌ጨባጠ አቱን ዋብ ዮበሃን ! 👌ስጥ ይሰጥሃል! — ስረም ለዐረፈ ቴዶሙ ፋኛኞ አደራሙ ተዝጋጁበየ ሂዱ! ቆት ዬለይሙ ዪንደተነ ገረዳዶ ኢክሱይሙ። — በተለይ ለዐረፋ በዓል ወደ ገጠር የምትሄዱ እህትና ወንድሞች በየምትሄዱበት አካባቢ እንዲህ አይነት በጎ ተግባራትን ለማድረግ ከወዲሁ አስባችሁበት ተዘጋጅታችሁ ብትሄዱ መታደል ነው። 🎙በኡስታዝ ኸይረዲን ቶኪቻ አላህ ይዘንለት https://t.me/ibnbaz1212

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته የኢህሳን መድረሳ ቅርኣት ተከታታዮች ዐፍወን የዛሬ ደርስ  በሐጃ ምክንያት አይኖርም

ተጀምሯል አዲስ ተከታታይ ኮርስ ኪታብ:- ሺዐቱ ሸይጧን! Pdf ⤵️ https://t.me/IbnShifa/6377 የታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ሰዒድ ረስላን (ሀፊዘሁላህ) ሪሳላ 🎙ኮርስ ሰጪው:- ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ (ሀፊዘሁላህ) በሳምንት ረቡዕና ሐሙስ 👉ኮርስ የሚሰጥበት ሰዓት:- 🕰ከምሽቱ  4:00 ጀምሮ ነው ገባ ገባ በሉ 👇👇 https://t.me/IbnShifa?livestream

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته የኢብኑ ባዝ መርከዝ ቅርኣት ተከታታዮች ነገ ሐሙስ ጧት የሚሰጠው ደርስ ኢንሻአላህ ተንቢሃት ደርስ ይሆናል

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته እሮብ ጠዋት የዑምደቱልአህካም ደርስ የለንም ከይቅርታ ጋር።

يحكي ابن تيمية واقع كثير ممن ينتسب إلى طلب العلم- نسأل الله العافية-. قال شيخ الإسلام -رحمه الله-: كثير من طلبة العلم ليسَ مَقصودهم به إلا تَحصيل رياسة أو مال، ولكل امرئ ما نوى. وأما أهل العلم والدين الذين هم أهله، فهو مَقصودٌ عندهم لمنفعتِه لهم، وحاجتِهم إليه في الدنيا والآخرة. ...ولهذا تَجد أهلَ الانتفاع به يُزكّون به نفوسهم، ويَقصدون فيه اتّباع الحقِّ لا اتباع الهوى، ويَسلكون فيه سبيل العدل والإنصاف، ويُحبونه ويلتذّون به، ويُحبون كثرتَه وكثرةَ أهله، وتنبعث همَمهم على العمل به وبموجبِه ومقتضاه، بخلاف من لم يَذُق حلاوتَه وليس مقصودُه إلا مالا أو رياسة، فإن ذلك لو حصل له بطريق آخر سلكه، وربما رجَّحه إذا كان أسهل عليه. [منهاج السنة: (٨/٢١٠)]. وقد ثبت عن النبي صلى الله عليه وسلم قوله : " مَا ذِئْبَانِ جَائِعَانِ أُرْسِلَا فِي غَنَمٍ، أَفْسَدَ لَهَا مِنْ حِرْصِ الْمَرْءِ عَلَى الْمَالِ وَالشَّرَفِ لِدِينِهِ ". https://t.me/HussinAssilty

📝ሓዚሒ ደዕወቱና ወዐቂደቱና ደርሳችን በሰዐቱ የሚቀጥል ይሆናል ለላወቁት በመደዋወል አስታውሷቸው ኢንሻአላህ !

📓በዙልሒጃህ የተከበሩ የዱንያ በላጭ ቀናት ቁርኣንን አንዴ ለማኽተም 📖 https://t.me/MisbahMohammed_6682
📓በዙልሒጃህ የተከበሩ የዱንያ በላጭ ቀናት ቁርኣንን አንዴ ለማኽተም 📖 https://t.me/MisbahMohammed_6682

🌙 ጨረቃ ታይታለች ነገ እለተ ሰኞ ግንቦት 10 ዙል ሒጀህ 1 ነው። በአስርቱ የዙል ሒጀህ ቀናት ተጠቃሚ ለመሆን ወገብን ጠብቅ አድርጎ መታጠቅ ነው። አላህ ሁላችንም ከተጠቃሚዎች ያድርገን!! ለዒደል
🌙 ጨረቃ ታይታለች ነገ እለተ ሰኞ ግንቦት 10 ዙል ሒጀህ 1 ነው። በአስርቱ የዙል ሒጀህ ቀናት ተጠቃሚ ለመሆን ወገብን ጠብቅ አድርጎ መታጠቅ ነው። አላህ ሁላችንም ከተጠቃሚዎች ያድርገን!! ለዒደል አድሃም በሰላም ያድርሰን!! #join ↘️ ቴሌግራም https://telegram.me/IbnShifa

👉 ለሰሞንኛው ከአላህ ስሞችና ባህሪያት ጋር በተያያዘ አሕባሾች ለሚነዙት ብዥታ ይህን የድምፅ ቅጂ በተለያየ የብዙሃን መገናኛ አሰራጩት!! ባረከላሁ ፊኩም! 🔶🔶🔶🔶🔶 የተጠናቀቀ ደርስ፣ ስለ አህባሾች ጥመት በማስረጃ የተብራራበት!!ከመግቢያ እስከ ክፍል 50 ይደመጥ!! ይሰራጭ!! የኪታብ ስም:- كتاب: - الجامع لشبهات الأحباش في فريتهم على الله تعلى "أنه موجود بلا مكان" ودحضها وبيان أنهم من دعاة الشرك وعبادة القبور بقلم الشيخ الدكتور حسين بن محمد بن عبد الله الإثيوبي السلطي حفظه الله ♦️አህባሾች "አላህ ያለ ቦታ አለ" ብለው በአላህ ላይ ለሚቀጥፉት ቅጥፈት የተሰጠ ምላሽ፣ የብዥታ ስብስብ እና [የሹብሃዎቹ] ውድቅነት፣ ወደ ሺርክና ቀብር አምልኮ ተጣሪ መሆናቸውንም ግልፅ ማድረግ! አዘጋጅ:- ሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አስ-ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ) የተዘጋጀ Pdf በሚከተለው ሊንክ ያገኙታል⤵️ https://t.me/IbnShifa/5137 ት/ት ሰጪው:- ኡስታዝ ታጁዲን (አቡ ሙዓዝ) ሀፊዘሁላህ መግቢያ ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5169 ክፍል 1 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5178 ክፍል 2 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5183 ክፍል 3 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5188 ክፍል 4 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5193 ክፍል 5 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5202 ክፍል 6 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5207 ክፍል 7 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5214 ክፍል 8 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5322 ክፍል 9 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5332 ክፍል 10 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5341 ክፍል 11 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5346 ክፍል 12 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5372 ክፍል 13 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5377 ክፍል 14 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5385 ክፍል 15 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5396 ክፍል 16 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5403 ክፍል 17 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5413 ክፍል 18 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5424 ክፍል 19 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5445 ክፍል 20 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5450 ክፍል 21 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5458 ክፍል 22 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5464 ክፍል 23 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5472 ክፍል 24 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5477 ክፍል 25 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5482 ክፍል 26 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5494 ክፍል 27 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5501 ክፍል 28 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5509 ክፍል 29 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5518 ክፍል 30 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5529 ክፍል 31 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5536 ክፍል 32 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5543 ክፍል 33 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5548 ክፍል 34 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5555 ክፍል 35 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5568 ክፍል 36 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5571 ክፍል 37 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5713 ክፍል 38 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5727 ክፍል 39 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5734 ክፍል 40 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5746 ክፍል 41 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5754 ክፍል 42 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5755 ክፍል 43 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5756 ክፍል 44 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5760 ክፍል 45 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5771 ክፍል 46 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5775 ክፍል 47 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5785 ክፍል 48 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5800 ክፍል 49 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5801 ክፍል 50 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/5802 የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራምና ዋትሳፕ ቻናሎችን ⤵️ #join በማድረግ ይቀላቀሉ https://telegram.me/IbnShifa https://telegram.me/IbnShifa Follow Ibn Shifa's WhatsApp Channel: ⤵️⤵️ https://whatsapp.com/channel/0029VbAU7moHgZWXXXnNiL3f

የሙሃደራው ርዕስ "ነብዩና ባልደረቦቻቸው በነበሩበት ላይ ሁን" በስልጤ ዞን  በዳሎቻ  ወረዳ በዑስማን መስጂድ የተደረገ ሙሃደራ። 🎙በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ 📆  እሁድ ዙልቃዕደህ 30, 1447          https://t.me/ibnbaz1212