የወራቤ ሰለፊዮች መገናኛ
Ir al canal en Telegram
📝👉በአላህ ፍቃድ በዚህ ቻነል በወራቤ ከተማ አስተዳደር በተለያዩ መድረሳዎች የሚሰጡ የሰለፊዮች ደርስ ፣ሙሃደራ እንዲሁም መልእክቶች የሚተላለፉበት ይሆናል !!! https://t.me/ibnbaz1212
Mostrar másEl país no está especificadoLa categoría no está especificada
2 028
Suscriptores
+1624 horas
+1987 días
+47730 días
Archivo de publicaciones
2 040
▪️السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
🔀የተከበራችሁ የወራቤ ሃጢባ እነ ኢሕሳን መድረሳ ኮርስ ተከታታዮች በሁለቱም መድረሳዎች ይሰጡ የነበሩ ደርሶች ከዛሬ ጀምሮ እስከ ለአረፋ በዐል የተቋረጡ መሆኑን አውቃችሁ ሁላችንም በያለንበት በነዚህ ጥቂት ውድ ቀናት በተለያዩ ዒባዳዎች በፆም ፣ቁርኣን በመቅራት ፣የተቸገሩት በመርዳት ፣ቤተሰብ በማገዝ፣ በተክቢራ እነ በሌሎችም አዝካሮች ጠንከር እንበል ።
አላህ ሁላችንንም ለመልካም ስራዎች ሁሉ ይግጠመን
📝👉በአላህ ፍቃድ በዚህ ቻነል በወራቤ ከተማ በተለያዩ መድረሳዎች የሚሰጡ የሰለፊዮች ደርስ ፣ሙሃደራ እንዲሁም መልእክቶች የሚተላለፉበት ይሆናል
https://t.me/ibnbaz1212
2 040
📙 عنوان الرسالة: مجمل عقيدة السلف الصالح لشيخ صالح بن فوزان الفوزان
(የሸይኽ ሷሊሃልፈውዛን ሪሳላ የሆነችው ሙጅመሉ ዓቂደቲ አሰለፍ አሷሊህ)
ክፍል ሶስት (03)
🎙በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ
📚የኪታቡን pdf ለማግኘት👇👇
https://t.me/ibnbaz1212/66
📆 ዕለተ ጁሙዓ ዙልሂጃ 06, 1447
🕌 በመድረሰቱል ኢኽላስ ለሁልባረግ የሴቶች ጀመዓ የተሰጠ ኮርስ
የቴሌግራም ቻነል
https://t.me/ibnbaz1212
2 040
📙 عنوان الرسالة: مجمل عقيدة السلف الصالح لشيخ صالح بن فوزان الفوزان
(የሸይኽ ሷሊሃልፈውዛን ሪሳላ የሆነችው ሙጅመሉ ዓቂደቲ አሰለፍ አሷሊህ)
ክፍል አራት (04)
🎙በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ
📚የኪታቡን pdf ለማግኘት👇👇
https://t.me/ibnbaz1212/66
📆 ዕለተ ጁሙዓ ዙልሂጃ 06, 1447
🕌 በመድረሰቱል ኢኽላስ ለሁልባረግ የሴቶች ጀመዓ የተሰጠ ኮርስ
የቴሌግራም ቻነል
https://t.me/ibnbaz1212
2 040
Repost from ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa
ለዒድ አል-አድሃ በዓል የሀገር ቤት ጉዞ
—————ክፍል 1
ለሙስሊሞች መደሰቻ ሁለት ታላላቅ በዓላትንና የጁምዓ እለትን ለደነገገው ለዓለማቱ ጌታ አላህ የላቀ ምስጋና ይገባው!!። እንደሚታወቀው ከነዚህ ውጪ ሌላ በሸሪዓ የተደነገገ ከቁርኣንና ከሀዲስ ማስረጃ ያለው ኢስላማዊ በዓል የሚባል ነገር የለም!!። እነዚህ በዓላትም መለኮታዊና ከአምልኮ የተያያዙ ናቸው።
በዚህ በተከበረው የዚል-ሒጃ ወር አቅማቸው የፈቀደላቸው ሰዎች፣ የጉዞውን ጣጣ የቻሉ ሰዎች የተከበረውንና መጎብኘቱ ግዴታ የሆነውን ብሎም መጎብኘቱ ከአምስቱ የእስልምና ማእዘናት የሆነውን የአላህን ቤት ለመጎብኘት የሚጓዙት በርካቶች ናቸው።
ይህን ያልቻሉ ደግሞ ቤተሰባቸው የተለያየ ክ/ሀገራትና ገጠር ያሉ ወገኖች ከቤተሰባቸው ለማሳለፍ ወደተለያዩ ክ/ሀገር ከተሞችና ገጠር ይጓዛሉ። ይህ ጉዞ አላህን ማመፅ ካልተቀላቀለበትና እስከ ፍፃሜው አላህን መታዘዝ ከሆነ ምንኛ ያማረ ጉዞ ነው!።
ይህ ጉዞ ለመልካም ነገርና ለቤተሰብ ዚያራ በመሆኑ የሚያስደስትና እጅግ የሚወደድ ቢሆንም፣ ተጓዦች አላህ (ይጠብቀንና) አላህን አያምፁበትም ፍፁም የሆነ ጉዞ ነው ማለት ግን አይደለም። በመሆኑም ተጓዦች ከእነዚህ አላህን በእጅጉ ከሚያስቆጡ ስህተቶች እንዲቆጠቡ ማስታወሱ ግድ ነው።
» እንዲያውም ገና ጉዞው ሲጀመር በተከበረው ዘጠነኛው ቀን፣ ያንን (የዚል-ሂጃ 9ኛ) ቀን መፆሙ ያለፈውንና የሚቀጥለውን ዓመት ወንጀል ያስምራል በተባለው የተከበረ ታላቅ ቀን፣ አላህ ሀራም ያደረገውን የከበደ ወንጀል አደንዛዥ እፅ የሆነውን ጫት እየበላ የሚጓዘው ህዝብ ከተጓዦች አብዘሃኛው ነው ቢባል ማጋነን አይሆንም!። ጥቂት አላህ ያዘነላቸው ባሪያዎቹ ሲቀሩ አብዘሃኛው ተጓዥ ይህን አደገኛና አላህ ሀራም ያደረገውን አደንዛዥ እፅ እየበላ መጓዝ የተለመደ እየሆነ ነው።
በዚሁ አጋጣሚ ጫትን ለማይቅሙትና የዲን እውቀት ላላቸው ለጥቂቶች አንድ መልእክት አለኝ:- (ከሚቅሙ ሰዎች ጋር ተቀላቅላችሁ የምትሔዱ ካላችሁ በራሳችሁ ላይ አንድ ግዴታ ነገር ጥላችኋል፣ እሱም:- የተወገዘን ነገር ማውገዝ ነው!። አላህ ሀራም ያደረገውን ነገር ሲተገበር ዝም ካላችሁ እንደ ዲዳ ሸይጧን መሆናችሁን አትዘንጉ!፣ ማውገዝ ወይም መከልከልና ደዕዋ ማድረግ ካልቻላችሁ ጫት ከማይቅሙና ዘፈን ከማይከፍቱ ከቢጤዎቻችሁ ነው መሄድ ያለባችሁ።)
ታዲያ በጥቅሉ ጫትን በየተኛውም ጊዜ የምትቅሙ ሰዎች አላህን ልትፈሩ ይገባል!! ምንም ጥቅም የሌለውን አካልን የሚጎዳ፣ ገንዘብን የሚያባክን፣ አደንዛዥ የሆነን ነገር ሸሪዓችን እርም አድርጓል።
↪️ ጫት አካልን ጎጂ መሆኑን ታምኑበታላችሁ! እራስን የሚጎዳ ነገር መጠቀም ደግሞ አላህ ሀራም አድርጓል!!
↪️ ጫት ምንም አይነት ጥቅም እንደሌለውና ገንዘብን እንደሚያባክን ታውቃላችሁ!!
አባካኞች የሸይጧን ጓዶች መሆናቸውን ደግሞ አላህ በቁርኣኑ ተናግሯል።
↪️ ጫት አዕምሮን እንደሚቀይር ታምናላችሁ! አዕምሮን የሚቀይር ነገር ደግሞ ከአስካሪ መጠጥ ነው።
አስካሪ መጠጥ በእስልምና ሀራምነቱ ደግሞ እንኳን ለሙስሊሞች ለከሀዲውም ግልፅ ነው!!
እነዚህን ጥቂት ጫትን ሀራም የሚያደርጉ ነጥቦች አብዘሃኛው ጫት ቃሚ "ለእውነት ሲባል" ብሎ ያመነባቸውና የጤና ባለ ሞያዎች ያረጋገጡት እውነተኛ ጫት የሚያስከትላቸው አደጋዎች እንጂ ከራሴ የሆኑ ፈጠራዎች አይደሉም!።
ከላይ ለጠቀስኳቸው ነገሮች ማስረጃን ያልጠቀስኩት ከምንም በላይ ማስረጃው ግልፅና የሚታወቅ ከመሆኑ አንፃር ፅሁፉ እንዳይረዝም ብዬ ነው።
➡️ ከዚህ ጉዞ ሌላው ጥፋትና ከባድ ወንጀል ዘፈን፣ ነሺዳና መንዙማ እየተደመጠ መጓዙ ነው!!። ዘፈን አንዳንዶች ዘንድ ባህላዊ (በቋንቋቸው) ሲሆን ልክ እንደ ሙሃደራ (ሀዲስ) የሚቆጥሩት አሉ፣ ይህ ደግሞ በጥፋት ላይ ሌላ ጥፋት ነው።
በዘፈን ሀራምነት ሙስሊም ሆኖ የሚጠራጠር ያለ አይመስለኝም። አውቆ ማጣመም ፈልጎ ካልሆነ በስተቀር!፣ ምናልባትም ከአንዳንድ ጠሞ አጥማሚዎች ብዥታ የሚወድቅበት ሊኖር ስለሚችል እስቲ በጥቂቱ የሚከተሉትን ማስረጃዎችን እንመልከት፣ አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ብሏል:-
{وَاسْتَفْزِزْ مَنِ اسْتَطَعْتَ مِنْهُم بِصَوْتِكَ} الإسراء ٦٤
“ከእነርሱ የቻልከውንም ሰው በድምፅህ አታል።” አል-ኢስራእ 64
“በድምፅህ አታል” የሚለውን በዘፈንና በአሎባልታ ጫወታ በዛዛታ ማለት ነው ተብሏል። ኢብን ከሢር የተሰኘው የቁርኣን ማብራሪያ ላይ ይህን አንቀፅ በሚያብራራው ቦታ ይመልከቱ።
አላህ የመልካም ባሪያዎችን ባህሪ ሲገልፅ በተቀደሰው ቃሉ እንዲህ ብሏል:-
{وَالَّذِينَ لَا يَشْهَدُونَ الزُّورَ وَإِذَا مَرُّوا بِاللَّغْوِ مَرُّوا كِرَامًا} الفرقان ٧٢
“እነዚያም በውሸት የማይመሰክሩ፣ በውድቅ ቃልም ተናጋሪ አጠገብ ባለፉ ጊዜ የከበሩ ሆነው የሚያልፉ ናቸው።” አል-ፉርቃን 72
“ውድቅ ቃል” በማለት የተጠቀሰው ዘፈን ነው ተብሏል። ኢብን ከሢርን ይህን የቁርኣን አንቀፅ በሚያብራሩበት ቦታ ይመልከቱ።
አላህ በተቀደሰው ቃሉ ሙሽሪኮች ቁርኣን ከመስማት እንቢተኛ መሆናቸውንና ለቁርኣን ጀርባ መስጠታቸውን ሲያወግዝ እንዲህ ብሏል:-
{أَفَمِنْ هٰذَا الْحَدِيثِ تَعْجَبُونَ{٥٩}وَتَضْحَكُونَ وَلَا تَبْكُون {٦٠}وَأَنتُمْ سٰمِدُونَ} النجم ٥٩–٦١
«ከዚህ ንግግር ትደነቃላችሁን?፣ ትስቃላችሁምን?፣ አታለቅሱምን? እናንተ ዘንጊዎች ናችሁ።» አን-ነጅም 59-61
“እናንተም ዘንጊዎች ናችሁ” የሚለውን ታላቁ ሷሃባ ዐብደላህ ኢብን ዐባስ እና ሱፍያን አስሰውሪ…የመሳሰሉ ሌሎችም “እናንተ ዘፋኞች ናችሁ” ማለት ነው የተፈለገበት በማለት ተናግረዋል። ኢብን ከሢር የቁርኣን ተፍሲርን ይመልከቱ።
ዐብደላህ ኢብኑ መስዑድ በጠንካራ ሰነድ “ዘፈን በልብ ውስጥ ንፋቅን እንደሚያበቅል” መናገራቸውም ተዘግቧል።
ስለ ዘፈን ሀራምነት ከቁርኣን አንቀፆች ባሻገር የተለያዩ እጅግ በርካታ ሶሂህ (ትክክለኛ) ሀዲሶች አሉ! ጊዜን ለመቆጠብና ፅሁፉ እንዳይረዝም ከሀዲስ ምንም አልጠቀስኩም።
ዘፈንና ነሺዳን በተመለከተ የቁርኣንና የሀዲስ ማስረጃዎችን በሰፊው ማንበብ የፈለገ የሚከተለውን ሊንክ ተጭኖ pdf ን አውርዶ ያንብብ።
ስለ ነሺዳና ዘፈን ⤵️ pdf
https://t.me/IbnShifa/933
✍🏻ኢብን ሽፋ (t.me/ibnshifa)
የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join በማድረግ ይቀላቀሉ
https://telegram.me/IbnShifa
https://telegram.me/IbnShifa
Follow Ibn Shifa's WhatsApp Channel: ⤵️⤵️ https://whatsapp.com/channel/0029VbAU7moHgZWXXXnNiL3f
2 040
♦️«ለዐረፋ ወደ ክፍለ ሀገር ለምትሔዱ »
👌ጨባጠ አቱን ዋብ ዮበሃን !
👌ስጥ ይሰጥሃል!
— ስረም ለዐረፈ ቴዶሙ ፋኛኞ አደራሙ ተዝጋጁበየ ሂዱ! ቆት ዬለይሙ ዪንደተነ ገረዳዶ ኢክሱይሙ።
— በተለይ ለዐረፋ በዓል ወደ ገጠር የምትሄዱ እህትና ወንድሞች በየምትሄዱበት አካባቢ እንዲህ አይነት በጎ ተግባራትን ለማድረግ ከወዲሁ አስባችሁበት ተዘጋጅታችሁ ብትሄዱ መታደል ነው።
🎙በኡስታዝ ኸይረዲን ቶኪቻ አላህ ይዘንለት
https://t.me/ibnbaz1212
2 040
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
የኢህሳን መድረሳ ቅርኣት ተከታታዮች ዐፍወን የዛሬ ደርስ በሐጃ ምክንያት አይኖርም
2 040
Repost from ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa
ተጀምሯል
አዲስ ተከታታይ ኮርስ
ኪታብ:- ሺዐቱ ሸይጧን! Pdf ⤵️
https://t.me/IbnShifa/6377
የታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ሰዒድ ረስላን (ሀፊዘሁላህ) ሪሳላ
🎙ኮርስ ሰጪው:- ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ (ሀፊዘሁላህ)
በሳምንት ረቡዕና ሐሙስ
👉ኮርስ የሚሰጥበት ሰዓት:-
🕰ከምሽቱ 4:00 ጀምሮ ነው
ገባ ገባ በሉ 👇👇
https://t.me/IbnShifa?livestream
2 040
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
የኢብኑ ባዝ መርከዝ ቅርኣት ተከታታዮች ነገ ሐሙስ ጧት የሚሰጠው ደርስ ኢንሻአላህ ተንቢሃት ደርስ ይሆናል
2 040
Repost from قناة الشيخ الدكتور حسين بن محمد
يحكي ابن تيمية واقع كثير ممن ينتسب إلى طلب العلم- نسأل الله العافية-.
قال شيخ الإسلام -رحمه الله-:
كثير من طلبة العلم ليسَ مَقصودهم به إلا تَحصيل رياسة أو مال، ولكل امرئ ما نوى.
وأما أهل العلم والدين الذين هم أهله، فهو مَقصودٌ عندهم لمنفعتِه لهم، وحاجتِهم إليه في الدنيا والآخرة.
...ولهذا تَجد أهلَ الانتفاع به يُزكّون به نفوسهم، ويَقصدون فيه اتّباع الحقِّ لا اتباع الهوى، ويَسلكون فيه سبيل العدل والإنصاف، ويُحبونه ويلتذّون به، ويُحبون كثرتَه وكثرةَ أهله، وتنبعث همَمهم على العمل به وبموجبِه ومقتضاه، بخلاف من لم يَذُق حلاوتَه وليس مقصودُه إلا مالا أو رياسة، فإن ذلك لو حصل له بطريق آخر سلكه، وربما رجَّحه إذا كان أسهل عليه.
[منهاج السنة: (٨/٢١٠)].
وقد ثبت عن النبي صلى الله عليه وسلم قوله : " مَا ذِئْبَانِ جَائِعَانِ أُرْسِلَا فِي غَنَمٍ، أَفْسَدَ لَهَا مِنْ حِرْصِ الْمَرْءِ عَلَى الْمَالِ وَالشَّرَفِ لِدِينِهِ ".
https://t.me/HussinAssilty
2 040
Repost from አቡ ኑህ አስ'ስልጢይ [ Misbah Mohammed ]
📓በዙልሒጃህ የተከበሩ የዱንያ በላጭ ቀናት ቁርኣንን አንዴ ለማኽተም 📖
https://t.me/MisbahMohammed_6682
2 040
Repost from ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa
🌙 ጨረቃ ታይታለች
ነገ እለተ ሰኞ ግንቦት 10 ዙል ሒጀህ 1 ነው። በአስርቱ የዙል ሒጀህ ቀናት ተጠቃሚ ለመሆን ወገብን ጠብቅ አድርጎ መታጠቅ ነው። አላህ ሁላችንም ከተጠቃሚዎች ያድርገን!! ለዒደል አድሃም በሰላም ያድርሰን!!
#join ↘️ ቴሌግራም
https://telegram.me/IbnShifa
2 040
Repost from ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa
👉 ለሰሞንኛው ከአላህ ስሞችና ባህሪያት ጋር በተያያዘ አሕባሾች ለሚነዙት ብዥታ ይህን የድምፅ ቅጂ በተለያየ የብዙሃን መገናኛ አሰራጩት!!
ባረከላሁ ፊኩም!
🔶🔶🔶🔶🔶
የተጠናቀቀ ደርስ፣ ስለ አህባሾች ጥመት በማስረጃ የተብራራበት!!
⏯ ከመግቢያ እስከ ክፍል 50
ይደመጥ!! ይሰራጭ!!
የኪታብ ስም:-
كتاب: - الجامع لشبهات الأحباش في فريتهم على الله تعلى "أنه موجود بلا مكان" ودحضها وبيان أنهم من دعاة الشرك وعبادة القبور
بقلم الشيخ الدكتور حسين بن محمد بن عبد الله الإثيوبي السلطي حفظه الله
♦️አህባሾች "አላህ ያለ ቦታ አለ" ብለው በአላህ ላይ ለሚቀጥፉት ቅጥፈት የተሰጠ ምላሽ፣ የብዥታ ስብስብ እና [የሹብሃዎቹ] ውድቅነት፣ ወደ ሺርክና ቀብር አምልኮ ተጣሪ መሆናቸውንም ግልፅ ማድረግ!
አዘጋጅ:- ሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አስ-ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ) የተዘጋጀ
Pdf በሚከተለው ሊንክ ያገኙታል⤵️
https://t.me/IbnShifa/5137
ት/ት ሰጪው:- ኡስታዝ ታጁዲን (አቡ ሙዓዝ) ሀፊዘሁላህ
መግቢያ ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5169
ክፍል 1 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5178
ክፍል 2 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5183
ክፍል 3 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5188
ክፍል 4 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5193
ክፍል 5 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5202
ክፍል 6 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5207
ክፍል 7 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5214
ክፍል 8 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5322
ክፍል 9 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5332
ክፍል 10 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5341
ክፍል 11 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5346
ክፍል 12 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5372
ክፍል 13 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5377
ክፍል 14 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5385
ክፍል 15 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5396
ክፍል 16 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5403
ክፍል 17 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5413
ክፍል 18 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5424
ክፍል 19 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5445
ክፍል 20 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5450
ክፍል 21 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5458
ክፍል 22 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5464
ክፍል 23 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5472
ክፍል 24 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5477
ክፍል 25 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5482
ክፍል 26 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5494
ክፍል 27 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5501
ክፍል 28 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5509
ክፍል 29 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5518
ክፍል 30 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5529
ክፍል 31 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5536
ክፍል 32 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5543
ክፍል 33 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5548
ክፍል 34 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5555
ክፍል 35 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5568
ክፍል 36 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5571
ክፍል 37 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5713
ክፍል 38 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5727
ክፍል 39 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5734
ክፍል 40 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5746
ክፍል 41 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5754
ክፍል 42 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5755
ክፍል 43 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5756
ክፍል 44 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5760
ክፍል 45 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5771
ክፍል 46 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5775
ክፍል 47 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5785
ክፍል 48 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5800
ክፍል 49 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5801
ክፍል 50 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/5802
የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራምና ዋትሳፕ ቻናሎችን ⤵️ #join በማድረግ ይቀላቀሉ
https://telegram.me/IbnShifa
https://telegram.me/IbnShifa
Follow Ibn Shifa's WhatsApp Channel: ⤵️⤵️ https://whatsapp.com/channel/0029VbAU7moHgZWXXXnNiL3f
2 040
የሙሃደራው ርዕስ
"ነብዩና ባልደረቦቻቸው በነበሩበት ላይ ሁን"
በስልጤ ዞን በዳሎቻ ወረዳ በዑስማን መስጂድ የተደረገ ሙሃደራ።
🎙በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ
📆 እሁድ ዙልቃዕደህ 30, 1447
https://t.me/ibnbaz1212
