uk
Feedback
የወራቤ ሰለፊዮች መገናኛ

የወራቤ ሰለፊዮች መገናኛ

Відкрити в Telegram

📝👉በአላህ ፍቃድ በዚህ ቻነል በወራቤ ከተማ አስተዳደር በተለያዩ መድረሳዎች የሚሰጡ የሰለፊዮች ደርስ ፣ሙሃደራ እንዲሁም መልእክቶች የሚተላለፉበት ይሆናል !!! https://t.me/ibnbaz1212

Показати більше
Країна не вказанаКатегорія не вказана
3 433
Підписники
+4224 години
+2007 днів
+35230 днів
Архів дописів
እናንተ ሐበሻዎች ሆይ! አላህን በንጋትና በምሽት በብዛት አውሱት! ከማይገባውም ነገር ሁሉ አጥሩት! ————— ሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን አስ-ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ) በሐበሻ ምድር ከታዘቡት የክህደትና ሺርክ መስፋፋት ጋር በተያያዘ እንዲህ በማለት ይመክራሉ:- “እናንተ ሐበሻዎች ሆይ! አላህን በንጋትና በምሽት በብዛት አውሱት! ከማይገባውም ነገር ሁሉ አጥሩት!። የሐበሻ ሙስሊሞች ከክርስቲያኖች ቤተክርስቲያን የክህደት ቃላት እየሰሙ ነው የሚያነጉትና የሚያመሹት። ከክህደት ቃላቶችም ሰማያት ሊቀደዱ፣ ምድር ልትሰነጣጠቅ ይቀርባሉ፣ ተራራዎችም ሊወድቁና ሊፈራርሱ ይቃረባሉ፣ ተግባራዊ እንዳይሆን ደግሞ የከለከላቸው የላቀውና ከፍ ያለው የአላህ እዝነት፣ የርህራሄው ሰፊነትና በፍጥረታቱ ላይ ቻይነቱ ነው። ቆሻሻ የሆነ ኃጢያትና ከባድ የሆነው ወንጀል (ኃጢያት) ማለት በአላህ ላይ ማጋራትና ለአላህ ልጅ አለው ብሎ መሞገት፣ ዒሳን (ዐለይሂ ሰላም) አምላክ ነው ማለትና የአምላክ አንድ ሶስተኛ ነው ብሎ መሞገት ነው። አላህ ግፈኞች (በደለኞች) ከሚናገሩት ነገር ሁሉ የጠራና የላቀ ነው፣ ከሚያጋሩትም ነገር ሁሉ የጠራ ነው። ከክርስቲያኖች የሌተ-ከቀን ጩሀት፣ ረብሻና በላቀው አላህ ላይ ከሚቀጥፉት ቅጥፈት፣ ግልፅ በሆነው ክህደትና የስላሴ እሳቤ ላይ ድምፃቸውን ከፍ አድርገው ሲጮሁ ከምሰማው ነገር ካደረብኝ ስጋት አንፃር በእኛ በሙስሊሞች ላይ ግዴታ የሚሆነው አላህን ጎደሎነትንና ነውርን ከሚያስተናግዱ ነገሮች ሁሉ ማጥራት ማብዛት አለብን እላለሁ!!። የንጋትና የምሽት ውዳሴዎችንም (አዝካሮችንም) ልንጠባበቅ ይገባል!!፣ የመኝታ አዝካሮችን ከልብና ከምላስ በገጠመ መልኩ ማለትን ማብዛት ይገባል። ጊዜያትን ወደ አላህ በሚያቃርቡ ነገሮች ላይ፣ አላህን በመታዘዝ፣ ተስቢህ፣ተህሚድ፣ተህሊል፣ተክቢር በማድረግ በአግባቡ መጠቀም ይኖርብናል። የላቀው አምላካችን አላህ እንዲህ ብሏል:- وَقَالُوا اتَّخَذَ الرَّحْمَٰنُ وَلَدًا ۝٨٨ لَّقَدْ جِئْتُمْ شَيْئًا إِدًّا ۝٨٩ تَكَادُ السَّمَاوَاتُ يَتَفَطَّرْنَ مِنْهُ وَتَنشَقُّ الْأَرْضُ وَتَخِرُّ الْجِبَالُ هَدًّا ۝٩٠ أَن دَعَوْا لِلرَّحْمَٰنِ وَلَدًا ۝٩١ وَمَا يَنبَغِي لِلرَّحْمَٰنِ أَن يَتَّخِذَ وَلَدًا ۝٩٢. مريم «አል-ረህማንም ልጅን ያዘ (ወለደ) አሉ፡፡ ከባድ መጥፎን ነገር በእርግጥ አመጣችሁ፡፡ ከእርሱ (ከንግግራቸው) ሰማያት ሊቀደዱ፣ ምድርም ልትሰነጠቅ፣ ጋራዎችም ተንደው ሊወድቁ ይቃረባሉ፡፡ ለአል-ረህማን ልጅ አልለው ስለአሉ። ለአል-ረህማን ልጅን መያዝ አይገባውም፡፡» [መርየም 88-92] إِنَّ اللَّهَ يُمْسِكُ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضَ أَن تَزُولَا ۚ وَلَئِن زَالَتَا إِنْ أَمْسَكَهُمَا مِنْ أَحَدٍ مِّن بَعْدِهِ ۚ إِنَّهُ كَانَ حَلِيمًا غَفُورًا ۝٤١ فاطر. «አላህ ሰማያትንና ምድርን እንዳይወገዱ ይይዛቸዋል፡፡ ቢወገዱም ከእርሱ ሌላ አንድም የሚይዛቸው የለም፡፡ እነሆ እርሱ ታጋሽ መሃሪ ነውና፡፡» ፋጢር 41 ባሪያዎቹ ከእርሱ ውጪ ያለን አካል ሲያመልኩና ሲያምፁት ይመለከታል፣ እርሱ ግን ቻል ያደርገዋል፣  እየተመለከተ ለመቅጣት አይቸኩልባቸውም ያዘገይላቸዋል፣ ለከፊሎች ጥፋታቸውን (ወደ ክህደትና ሺርክ ደረጃ ያልደረሰውን) ይደብቃል ለከፊሎችም ይምራል፣ ማለቱ ነው። ለዚያም ነው «እርሱ ቻይና መሃሪ ነው» ያለው። فَاصْبِرْ عَلَىٰ مَا يَقُولُونَ وَسَبِّحْ بِحَمْدِ رَبِّكَ قَبْلَ طُلُوعِ الشَّمْسِ وَقَبْلَ غُرُوبِهَا ۖ وَمِنْ آنَاءِ اللَّيْلِ فَسَبِّحْ وَأَطْرَافَ النَّهَارِ لَعَلَّكَ تَرْضَىٰ ۝١٣٠ طه. «በሚሉትም ላይ ታገስ፡፡ ጌታህንም ፀሐይ ከመውጣትዋ በፊት ከመግባትዋም በፊት የምታመሰግን ሆነህ አጥራው፤ (ስገድ)፡፡ ከሌሊት ሰዓቶችም በቀን ጫፎችም አጥራው፡፡ (በሚሰጥህ ምንዳ) ልትወድ ይከጀላልና፡፡» ጧሀ 130 وَلَقَدْ نَعْلَمُ أَنَّكَ يَضِيقُ صَدْرُكَ بِمَا يَقُولُونَ ۝٩٧ فَسَبِّحْ بِحَمْدِ رَبِّكَ وَكُن مِّنَ السَّاجِدِينَ ۝٩٨ وَاعْبُدْ رَبَّكَ حَتَّىٰ يَأْتِيَكَ الْيَقِينُ ۝٩٩﴾ «አንተም በሚሉት ነገር ልብህ የሚጠብ መሆኑን በእርግጥ እናውቃለን፡፡ ጌታህንም ከማመስገን ጋር አጥራው ከሰጋጆቹም ሁን፡፡ እውነቱም (ሞት) እስኪመጣህ ድረስ ጌታህን ተገዛ፡፡» አል-ሒጅር 97-99 ይህን የቁርኣን አንቀፅ በደምብ አስተውል!፣ የላቀውና አሸናፊው አላህ ከከሀዲያንና ከሺርክ ባለቤቶች እንዴት እንደምትኗኗር አመላክቷልና። እርሱም የላቀውን አላህን በማጥራት፣ እርሱን ከጅሎ ወደርሱ በመጠጋት፣ በርሱ ላይ በመመካት፣ እስከ እለተ ሞት አምልኮን ለእርሱ ብቻ በማድረግ እንደሆነ ገልጿል። ከጁወይሪያ (ረዲየላሁ ዐንሃ) ተይዞ፣ “ነቢዩ ﷺ ከርሷ ዘንድ በንጋት የሱብሂ ሶላታቸውን እንደሰገዱ እርሷም መስጂዷ ውስጥ እንዳለች ወጡ፣ ከዚያም እርሷ እዛችው የተቀመጠችበት ቦታ ላይ እንዳለች ረፋዱ ላይ ተመለሱ፣ ከዚያም እንዲህ አሏት:- ስለይሽ ከነበርሽበት ቦታ ላይ ከመሆን አልተወገድሽምን? አዎን አለች፣ ነቢዩ ﷺ እንዲህ አሉ: በእርግጥም ከአንቺ ከተለያየሁ በኋላ አራት ንግግሮችን ሶስት ሶስት ጊዜ ብያቸዋለሁ፣ እስከዛሬ ካልሻቸው ቃላቶች ቢመዘኑ እነዚህ አራቱ ይመዝኑ ነበር፣ እነሱም "ሱብሃነሏህ ወቢ ሀምዲሂ፣ ዐደደ ኸልቂሂ፣ ወሪዷ ነፍሲህ፣ ወዚነተ ዐርሺሂ፣ ወሚዳደ ከሊማቲሂ፣ የሚሉት ናቸው።” [ሙስሊም ዘግበውታል] ከአቢ ሁረይራ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል:- “በቀን መቶ ጊዜ ሱብሃነሏህ ወቢ ሀምዲሂ ያለ ሰው፣ ወንጀሉ የባህር አረፋ ያክል ብትበዛ እንኳ ትሰረዝለታለች።” [ቡኻሪና ሙስሊም ተስማምተውበታል] ከአቢ ሁረይራ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል:- “በምላስ የሚቀሉ በሚዛን የሚከብዱ አል-ረህማን ዘንድ ተወዳጅ የሆኑ ሁለት ንግግሮች (ቃሎች) አሉ፣ እነርሱም:- ሱብሃነሏሂል ዐዚም፣ ሱብሃነሏህ ወቢ ሀምዲሂ  ናቸው።” [ቡኻሪና ሙስሊም ተስማምተውበታል] ከአቢ ሁረይራ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል:- “በቀን መቶ ጊዜ ላ! ኢላሀ ኢለሏህ ወህደሁ ላ! ሸሪከ ለሁ፣ ለሁል ሙልኩ ወለሁል ሀምዱ ወሁወ ዐላ ኩሊ ሸይኢን ቀዲር፣ ያለ ሰው ምንዳው አስር ባሪያን ነፃ ከማውጣት ይስተካከልለታል፣ መቶ መልካም ይመዘገብለታል፣ መቶ መጥፎ ስራ ይሰረዝለታል፣ በዚያን እለትም እስከሚመሽ ከሰይጣን መጠበቂያ ትሆንለታለች፣ ከዚህ በላይ ማንም በተሻለ በልጦት ሊገኝ አይችልም ይህቺን ቃል ከርሱ በላይ የሚላት ሰው ቢሆን እንጂ።” [ቡኻሪና ሙስሊም ተስማምተውበታል] ✍🏻ትርጉም:- ኢብን ሽፋ (t.me/ibnshifa) #Join ⤵️⤵️ ቴሌግራም ቻናል https://telegram.me/IbnShifa https://telegram.me/IbnShifa Follow Ibn Shifa's WhatsApp Channel: ⤵️⤵️ https://whatsapp.com/channel/0029VbAU7moHgZWXXXnNiL3f

يا أهل الحبشة اذكروا الله ذكرا كثيرا وسبحوه بكرة وأصيلا إن مسلمي الحبشة يصبحون ويمسون على سماع كلمة الكفر من كنائس النصارى وهي الكلمة التي تكاد السماوات يتفطرن منها وتكاد الأرض يتشققن منها والجبال تكاد تسقط وتهد وما منعها من ذلك إلا لطف الله تبارك وتعالى وسعة رحمته وحلمه على خلقه . إن أقبح الذنب وأعظم الظلم هو الإشراك بالله تعالى وادعاء الولد له وأن عيسى هو الإله وثالث ثلاثة تعالى الله عما يقول الظالمون علوا كبيرا سبحانه وتعالى عما يشركون. إن أخوف ما أخاف ما أسمعه من صراخ النصارى وإزعاجهم وافترائهم على الله تعالى في الليل والنهار ورفع عقيرتهم بالتثليث والكفر الصريح فعلينا معاشر المسلمين أن نكثر ذكر الله تعالى وننزهه من كل النقائص والعيوب وأن نحافظ على أذكار الصباح والمساء وأذكار النوم مع حضور القلب والقول باللسان وأن نستغل الأوقات في القربات والطاعات والإكثار من التسبيح والتحميد والتهليل والتكبير. قال الله تعالى : ۝٨٧ وَقَالُوا اتَّخَذَ الرَّحْمَٰنُ وَلَدًا ۝٨٨ لَّقَدْ جِئْتُمْ شَيْئًا إِدًّا ۝٨٩ تَكَادُ السَّمَاوَاتُ يَتَفَطَّرْنَ مِنْهُ وَتَنشَقُّ الْأَرْضُ وَتَخِرُّ الْجِبَالُ هَدًّا ۝٩٠ أَن دَعَوْا لِلرَّحْمَٰنِ وَلَدًا ۝٩١ وَمَا يَنبَغِي لِلرَّحْمَٰنِ أَن يَتَّخِذَ وَلَدًا ۝٩٢.مريم وقال تعالى إِنَّ اللَّهَ يُمْسِكُ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضَ أَن تَزُولَا ۚ وَلَئِن زَالَتَا إِنْ أَمْسَكَهُمَا مِنْ أَحَدٍ مِّن بَعْدِهِ ۚ إِنَّهُ كَانَ حَلِيمًا غَفُورًا ۝٤١فاطر.أَيْ: يَرَى عِبَادَهُ وَهُمْ يَكْفُرُونَ بِهِ وَيَعْصُونَهُ، وَهُوَ يَحْلمُ فَيُؤَخِّرُ وَيَنْظُرُ وَيُؤَجِّلُ وَلَا يَعْجَل، وَيَسْتُرُ آخَرِينَ وَيَغْفِرُ؛ وَلِهَذَا قَالَ: ﴿إِنَّهُ كَانَ حَلِيمًا غَفُورًا﴾ وقال تعالى فَاصْبِرْ عَلَىٰ مَا يَقُولُونَ وَسَبِّحْ بِحَمْدِ رَبِّكَ قَبْلَ طُلُوعِ الشَّمْسِ وَقَبْلَ غُرُوبِهَا ۖ وَمِنْ آنَاءِ اللَّيْلِ فَسَبِّحْ وَأَطْرَافَ النَّهَارِ لَعَلَّكَ تَرْضَىٰ ۝١٣٠ طه. وقال تعالى : وَلَقَدْ نَعْلَمُ أَنَّكَ يَضِيقُ صَدْرُكَ بِمَا يَقُولُونَ ۝٩٧ فَسَبِّحْ بِحَمْدِ رَبِّكَ وَكُن مِّنَ السَّاجِدِينَ ۝٩٨ وَاعْبُدْ رَبَّكَ حَتَّىٰ يَأْتِيَكَ الْيَقِينُ ۝٩٩﴾ تأمل هذه الآية العظيمة كيف أرشد الله عز وجل إلى التعامل مع أهل الشرك والكفر وذلك بذكر الله تعالى وتنزيهه والتضرع والالتجاء والتوكل عليه وإخلاص العبادة له حتى الممات. عَنْ جُوَيْرِيَةَ رضي الله عنها ، أَنَّ النَّبِيَّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ خَرَجَ مِنْ عِنْدِهَا بُكْرَةً حِينَ صَلَّى الصُّبْحَ وَهِيَ فِي مَسْجِدِهَا، ثُمَّ رَجَعَ بَعْدَ أَنْ أَضْحَى وَهِيَ جَالِسَةٌ، فَقَالَ : " مَا زِلْتِ عَلَى الْحَالِ الَّتِي فَارَقْتُكِ عَلَيْهَا ؟ " قَالَتْ : نَعَمْ. قَالَ النَّبِيُّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ : " لَقَدْ قُلْتُ بَعْدَكِ أَرْبَعَ كَلِمَاتٍ ثَلَاثَ مَرَّاتٍ، لَوْ وُزِنَتْ بِمَا قُلْتِ مُنْذُ الْيَوْمِ لَوَزَنَتْهُنَّ : سُبْحَانَ اللَّهِ وَبِحَمْدِهِ عَدَدَ خَلْقِهِ، وَرِضَا نَفْسِهِ، وَزِنَةَ عَرْشِهِ، وَمِدَادَ كَلِمَاتِهِ ". رواه مسلم. وعَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ، أَنَّ رَسُولَ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ قَالَ : " مَنْ قَالَ : سُبْحَانَ اللَّهِ وَبِحَمْدِهِ. فِي يَوْمٍ مِائَةَ مَرَّةٍ، حُطَّتْ خَطَايَاهُ، وَإِنْ كَانَتْ مِثْلَ زَبَدِ الْبَحْرِ ". متفق عليه. وعَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ ، عَنِ النَّبِيِّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ قَالَ : " كَلِمَتَانِ خَفِيفَتَانِ عَلَى اللِّسَانِ، ثَقِيلَتَانِ فِي الْمِيزَانِ، حَبِيبَتَانِ إِلَى الرَّحْمَنِ : سُبْحَانَ اللَّهِ الْعَظِيمِ، سُبْحَانَ اللَّهِ وَبِحَمْدِهِ ".متفق عليه. َعن أَبِي هُرَيْرَةَ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ، أَنَّ رَسُولَ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ قَالَ : " مَنْ قَالَ : لَا إِلَهَ إِلَّا اللَّهُ، وَحْدَهُ لَا شَرِيكَ لَهُ، لَهُ الْمُلْكُ وَلَهُ الْحَمْدُ، وَهُوَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ. فِي يَوْمٍ مِائَةَ مَرَّةٍ، كَانَتْ لَهُ عَدْلَ عَشْرِ رِقَابٍ، وَكُتِبَتْ لَهُ مِائَةُ حَسَنَةٍ، وَمُحِيَتْ عَنْهُ مِائَةُ سَيِّئَةٍ، وَكَانَتْ لَهُ حِرْزًا مِنَ الشَّيْطَانِ يَوْمَهُ ذَلِكَ حَتَّى يُمْسِيَ، وَلَمْ يَأْتِ أَحَدٌ بِأَفْضَلَ مِمَّا جَاءَ بِهِ، إِلَّا أَحَدٌ عَمِلَ أَكْثَرَ مِنْ ذَلِكَ ". متفق عليه.

شرح الأصول الثلاثة 03.mp312.77 MB

ከታች ካሉ ዝርዝሮች የተመቻቹን ንኩ👇👇👇👇

ሰበር ዜና አሰላሙዓለይኩም ወራህመቱልላሂ ወበረካትሁ ውድና የተከበራችሁ የ ኢብን ባዝ መድረሳ ቂርዓት ተከታታዮች በጉጉት ስትጠብቁት የነበረው የ ኡምደቱል አሕካም ደርስ ነገ ሰኞ (25/12/18) ከዓስር ሰላት በኃላ ይጀመራል ። አደለም መቅረት ማርፈድ ያስቆጫል!

يا أرباب التمييع قديما وحديثا، لقد ابتلاكم الله بشركاء نهجكم، وها هو رئيس مجلسكم يطل عليكم بمنكر عظيم من القول وزورٍ؛ إذ اجترأ على مقام النبوة فجعل رئيس الوزراء أهلا لها، بل رفعه لمصاف الأنبياء لولا ختم الرسالة! ثم لم يكتفِ بذلك حتى أوجب له الولاية.

شرح الأصول الثلاثة 02.mp316.39 MB

↪️ ልዩ ሳምንታዊ የኮርስ በወራቤ ከተማ ዘሞ ባቴ ሐጢባ 02 መድረሳ! 📗 ለኮርሱ የተመረጠው ኪታብ፦ ጂናየቱ ተመዩዕ አለል መንሀጂ ሰለፊይ 📙 عنوان الرسالة: جِنَايَةُ التَّمَيُّعِ عَلَىٰ الْمَنْهَجِ السَّلَفِيِّ لِفَضِيلَةِ الشَّيْخِ عُبَيْدِ بْنِ عَبْدِ اللهِ بْنِ سُلَيْمَان الجَابِرِيِّ ✍የኪታቡ  አዘጋጅ:- ሸይኽ ዑበይድ ቢን ዐብዲላህ ቢን ሱለይማን አል-ጃቢሪይ (ረሒመሁላህ) 🎙 ኮርስ ሰጪ:-  ኡስታዝ አቡ ኑህ አስ'ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ) 📙📝✏️የኪተቡን PDF ለማግኘት👇 https://t.me/ibnbaz1212/13 🕰 ኮርሱ የሚሰጥበት ቀንና ሰዐት።፦ ዘወትር ቅዳሜና እሁድ ከዐሱር ሶላት ጀምሮ እስከ 12:00 ድረስ አድራሻ:- ወራቤ ዘሞ ባቴ ሃጢባ 02 መድረሳ ➤ትኩረት ኮርሱ የሚጀምረው ዛሬ ቅዳሜ ነሀሴ 09/2018 ነው የቴሌግራም ቻነል https://t.me/ibnbaz1212

شرح الأصول الثلاثة 01.mp313.60 MB

Share 'شرح أصول الثلاثة.pdf'

🌕  በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የደዕዋ ና የኒያ   ፕሮግራማችን   ╰┈➢ተ      ╰┈➢ ጀ        ╰┈➢  ም           ╰┈➢   ሯ               ╰┈➢  ል 🎙ሸይኽ ሀሰን ገላው ከባህርዳር ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም አድ ና ሸር በማድረግ  የአጅሩ ተከፋይ ይሁኑ!! 👇 •━════✿🍃🌺🍃✿════━• 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/haraselefi?videochat

ከታች ከተዘረዘሩት ወንጀሎች ውስጥ የትኛውን ወንጀል ነው አላህ በቁርአኑ ውስጥ እንደማይምረው የነገረን። ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሚመጣላቹን የሰለፊዮች ቻናሉ ይቀላቀሉ።
ከታች ከተዘረዘሩት ወንጀሎች ውስጥ የትኛውን ወንጀል ነው አላህ በቁርአኑ ውስጥ እንደማይምረው የነገረን። ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሚመጣላቹን የሰለፊዮች ቻናሉ ይቀላቀሉ።

💥#የጁሙዓ_ኹጥባ💥      √√√√√√√√√√ 📄ርዕስ: " በማይጠቅም ነገር እድሜን መጨረስ" 🔴 ከተዳሰሱ ነጥቦች መካከል ✅ ኳስን በመመልከት ና በማዳመጥ የምናሳልፈው ሰዓት ከእድሚያችን ስለመሆኑ ✅ በቲክቶክ ፣ በቴሌግራም ፣ በዩቲዩብ እና በሌሎችም የብዙሃን መገናኛ ጊዜን መጨረስ ያለው አደጋ ✅ ቁርአን ተመቅራት ፣  የነብዩንሀድስ ከመሓፈዝ የሚያዘናጋን ነገር ምን እንደሆነ ✅ የቦክስ ውድድርን በመመልከት ጊዜን መጨረስ ✅ ወጣቱ በአሁኑ ጊዜ ሽባ የሆነበት ምክናየት ✅ የሰው ልጅ በእድሜው ባሳለፈው ነገር እንደሚጠየቅ እና ሌሎችም ብዙ ነገራት የተዳሰሱበት  ወቅታዊ ኹጥባ ነው ይደመጥ! 🎙በኡስታዝ አቡ ኢልሀም ሙሀመድ ኑር  (ሐፊዘሁላህ) 📢 ወቅታዊ የሆነ የጁሙዓ ኹጥባ!      √√√√√√√√√√ 👌 ↩️ خُطْبَةُ الْـجُمُعَةِ ↪️ የጁመዓ ኹጥባ 🎙الأستاذ الفاضل الداعي إلى الله  [أبوإلهام] محمد نور السلفي «حفظه الله» 🎙በውዱ ኡስታዛችን ኡስታዝ አቡ ኢልሐም አላህ ይጠብቃቸውእና 📱👇👇👇👇 🕌 🕌 በ ሀጂ ሪልስቴት ዳርፉር ሂጅራ መስጂድ ሸገር - ፉሪ ዳርፉር https://t.me/sunah123 https://t.me/sunah123

◉አዲስ የሚጀመር አስረአምስታዊ የዐቂዳና የሚንሓጅ ደርስ 👉 የኪታቡ ስም➘➷ 📒 ሸርህ ኡሱሉ አስ'ሰላሰህ اسم الكتاب ➴➴➴➴ ◉شرح الأصول الثلاثة ✍تأليف الشيج دكتور ح
◉አዲስ የሚጀመር አስረአምስታዊ የዐቂዳና የሚንሓጅ ደርስ     👉 የኪታቡ ስም➘➷ 📒 ሸርህ ኡሱሉ አስ'ሰላሰህ اسم الكتاب ➴➴➴➴ ◉شرح الأصول الثلاثة ✍تأليف الشيج دكتور حسين محمد السلطي حفظه الله تعالى ورعاه ✍ፀሐፊው የተከበሩት ሸይኽ ዱክቱር ሁሰይን ሙሐመድ  አስሲልጢይ  ሀፊዘሁላሁ ተዓላ 📄የኪታቡን በ𝕡𝕕𝕗 ለማግኘት https://t.me/ibnbaz1212/510 📆ደርሱ የሚሰጥበት ቀን ዓርብ ፣ ቅዳሜና እሁድ 🕰ሰዐት ፦ከመጝሪብ እስከ ዒሻእ ➽ነገ ዐርብ ሰኔ 22 /2018 አመተ ልደት ይጀምራል ። 🎙بالأستاذ الفاضل أبي معاذ تاج الدين عبدالرحمن حفظه الله تعالى ورعاه 🌍አድራሻ ወራቤ ከተማ ዘሞ ባቴ በሐጢባ 02 መድረሳ 📝👉በአላህ ፍቃድ በዚህ ቻነል በወራቤ ከተማ አስተዳደር በተለያዩ መድረሳዎች  የሚሰጡ የሰለፊዮች ደርስ ፣ሙሃደራ እንዲሁም መልእክቶች የሚተላለፉበት ይሆናል !!! https://t.me/ibnbaz1212

photo content

شرح أصول الثلاثة.pdf5.18 MB

شروط الصلاة وأركانها وواجباتها.pdf1.73 KB

📝የሹሩጡ ሶላት ማብራሪያ      ╭─••°─═•°•═─•••─╮      📖  ደርስ ክፍል  03📖      ╰─••°─═•°•═─•••─➥ 🎙በኡስታዝ አቡ ኑህ የቴሌግራም ቻነል ➘➷➴➘➷ https://t.me/ibnbaz1212 ➥➥➥➥➥➥➥➥➥➥➥ https://t.me/MisbahMohammed_6682