የወራቤ ሰለፊዮች መገናኛ
前往频道在 Telegram
📝👉በአላህ ፍቃድ በዚህ ቻነል በወራቤ ከተማ አስተዳደር በተለያዩ መድረሳዎች የሚሰጡ የሰለፊዮች ደርስ ፣ሙሃደራ እንዲሁም መልእክቶች የሚተላለፉበት ይሆናል !!! https://t.me/ibnbaz1212
显示更多未指定国家未指定类别
2 404
订阅者
+1324 小时
+1367 天
+71930 天
帖子数量
数据加载中...
反应
评论
Telegram 星星
按以下排序的热门帖子
数据加载中...
发布分析
帖子 | 浏览量动态 | |||||
📝የሉምዐቱል ኢዕቲቃድ ኪታብ ማብራሪያ
╭─••°─═•°•═─•••─╮
📖 ደርስ ክፍል 007📖
╰─••°─═•°•═─•••─➥
📝የኪታቡን PDF ለማግኘት ➴➷
https://telegram.me/ibnbaz1212/302
🏢በወራቤ ከተማ ዘሞ ባቴ ጤና ጣቢያ ሰፈር ኢብኑ ባዝ መድረሳ ለይ የሚሰጥ ትምህርት
🎙በኡስታዝ አቡ ኑህ
የቴሌግራም ቻነል ➘➷➴➘➷
https://t.me/ibnbaz1212
➥➥➥➥➥➥➥➥➥➥➥
https://t.me/MisbahMohammed_6682 | 338 | 2 | 0 | 0 | Loading... | |
📕አዲስ ወሳኝ ተከታታይ ትምህርት
በወራቤ ከተማ አልኢህሳን መድረሳ ለይ
↩️ اسم الكتاب ፡- ➘➷➴
📓●من أصول عقيدة أهل السنة والجماعة
↪️ የኪታቡ ስም፦➷➷➘
📓● ሚን ኡሱሊ ዐቂደቲ አህሊል አስ'ሱነቲ ወልጀመዐህ
📝የኪታቡ ፀሐፊ፦ ታላቁ ሸይኽ ሷሊህ ሙሐመድ ቢን ሷሊሀል ዑሰይሚን አላህ ይዘንላቸው
↪️ትምህርቱ የሚሰጠው
🎙በኡስታዝ ሚስባህ ሙሐመድ አቡ ኑህ አላህ ይጠብቀው
➽የኪታቧን PDFለማግኘት ➴➴➴
https://t.me/Ehsanmedresaworabe/851
📮ትምህርቱ የሚጀምርበት ቀንና ሰዐት
📆ቀን፦ዘወትር ከሰኞ እስከ ሐሙስ
⏰ሰዐት፦ከዐሱር ሶላት ቀጥሎ
በዐnline ለማስተላለፍ እንሞክራለን
ትምህርቶችን join➷➴➘ ይከታተሉ➷➴➘
https://t.me/MisbahMohammed_6682 | 127 | 0 | 0 | 0 | Loading... | |
📕አዲስ ወሳኝ ተከታታይ ትምህርት
በወራቤ ከተማ አልኢህሳን መድረሳ ለይ
↩️ اسم الكتاب ፡- ➘➷➴
📓●من أصول أهل السنة والجماعة
↪️ የኪታቡ ስም፦➷➷➘
📓● ሚን ኡሱሊ አህሊል አስ'ሱነቲ ወልጀመዐህ
📝የኪታቡ ፀሐፊ፦ ታላቁ ሸይኽ ሷሊህ ሙሐመድ ቢን ሷሊሀል ዑሰይሚን አላህ ይዘንላቸው
↪️ትምህርቱ የሚሰጠው
🎙በኡስታዝ ሚስባህ ሙሐመድ አቡ ኑህ አላህ ይጠብቀው
➽የኪታቧን PDFለማግኘት ➴➴➴
https://t.me/Ehsanmedresaworabe/851
📮ትምህርቱ የሚጀምርበት ቀንና ሰዐት
📆ቀን፦ዘወትር ከሰኞ እስከ ሐሙስ
⏰ሰዐት፦ከዐሱር ሶላት ቀጥሎ
በዐnline ለማስተላለፍ እንሞክራለን
ትምህርቶችን join➷➴➘ ይከታተሉ➷➴➘
https://t.me/MisbahMohammed_6682 | 1 | 0 | 0 | 0 | Loading... | |
📕አዲስ ወሳኝ ተከታታይ ትምህርት
በወራቤ ከተማ አልኢህሳን መድረሳ ለይ
↩️ اسم الكتاب ፡- ➘➷➴
📓●من أصول أهل السنة والجماعة
↪️ የኪታቡ ስም፦➷➷➘
📓● ሚን ኡሱሊ አህሊል አስ'ሱነቲ ወልጀመዐህ
📝የኪታቡ ፀሐፊ፦ ታላቁ በሸይኽ ሙሐመድ ቢን ሷሊሀል ዑሰይሚን አላህ ይዘንላቸው
↪️ትምህርቱ የሚሰጠው
`
🎙በኡስታዝ ሚስባህ ሙሐመድ አቡ ኑህ አላህ ይጠብቀው
➽የኪታቧን PDFለማግኘት ➴➴➴
https://t.me/Ehsanmedresaworabe
ትምህርቶችን join➷➴➘ ይከታተሉ➷➴➘
https://t.me/MisbahMohammed_6682 | 13 | 0 | 0 | 0 | Loading... | |
🔴ሪዝቅ እንዲጨምር ከሚያደርጉ ነገራቶች መካከል
➥ወጪ ማድረግ ስስታም አለመሆን
➥አላህ ከዱንያ የሆነ ነገር ከሰጠህ ከበታችህ ያሉትን ተመልከትበት አብሽር በልበት
➥ሌላን ማስቀደም ተማርበት
➥አላህ በሰጠህ ነገር እራስህን ከሌሎች የምታስቀድምበት ከሆነ ከምንጩ ይይዝብሀል በረካውን የነሳብሀል
ከረሱል ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ማለታቸው ተረጋግጧል "አንቺ አስማእ ሆይ ስጪ አላህ ይሰጥሻል አትቋጥሪ አላህ ይቋጥርብሻል"
"ሰዎች የሚያነጉበት አንድም ቀን የለም ሁለት መላኢካዎች ከሰማይ ይወርዳሉ አንደኛው መላኢካ አላህ ሆይ ለሚሰጥ ሰው ምትኩን ስጠው በማለት ለሰጪዎች ዱዓእ ያደርጋል ሁለተኛው ደግሞ አላህ ለሚቋጥር ሰው ጥፋትን ስጠው በማለት ቋጣሪዎችን ይራገማል ።
➥ሰደቃ በማድረጉ ዕድሜው ያጠረበት የሞተን ሰው አሳዩኝ እስኪ
➥በስስታምነቱ ዕድሜው የጨመረለትን ሰው አሳዩኝ እስኪ
🎙ታላቁ ዓሊም የእነ ሸይኽ ኢብኑ ባዝ ኢብኑ ዑሰይሚን ሸይኽ ፈውዛን አስተማሪ የነበሩት ሸይኽ ሙሐመድ ሙኽታር አሽ'ሽንቂጢይ
➽ለመስጂዶች ለመድረሳዎች ለደረሳዎች ወጪ የምታደርጉ ወንድሞችና እህቶች አብሽሩ ሁሌም ከፊት ለፊታችሁ እነዚህን መሰል ሐዲሶችን በማድረግ በእኽላስ ተንቀሳቀሱ ወላሂ በሐብት ለይ ሐብት በጤና ለይ ጤና በኢማን ለይ ኢማን መጨመር እንጂ እናንተን ሌላ ነገር አይነካችሁም የቲሞችን ፣ለአካል ጉዳተኞች ፣ለችግርተኞች ደርሳችሁ እንባቸውን አብሱበት አላህ በሐብት ለይ ሐብት በጤና ለይ ጤና በኢማን ለይ ኢማን በተቅዋ ለይ ተቅዋ ይጨምርላችኋል ።
https://t.me/MisbahMohammed_6682 | 128 | 0 | 0 | 0 | Loading... | |
عقيدة أهل السنة والجماعة.pdf | 1 | 0 | 0 | 0 | Loading... | |
የሶስቱ መሰረቶች ኪታብ ማብራሪያ: በአዲስ አበባ አል- ወሰጢየህ መርከዝ እና መድረሳ እየተሰጠ ከሚገኘው ከክፍል 53 የተወሰዱ አንኳር ነጥቦች:
🎙በኡስታዝ ሻኪር ሱልጣን (ሀፊዘሁላህ)
— ጥቂት ስለ ምስክርነት...
— ያለ መልካም ስነ-ምግባር እውቀት የሰለፊያ ደዕዋን ይጎዳል...
— የሰለፊያ ደዕዋ ሰባኪ የሆነ (ዳዒ) እና የሰለፊዮችን ባህሪ ግልፅ ማድረግ...
— ከፊል ሙመይዓዎች የነሲሓ ቲቪ ዳዒዎች ከአላህ ውጪ የሚመለኩ ቦታዎችን አብሬትና አልከሶን…መሰል ቦታዎችን በስም ጠቅሰው እንደማያስጠነቅቁ አምነው መቀበላቸው...
— ከጎሳችሁ የሆነ ችግራችሁ በእርሱ ላይ ጽኑ የሆነ፣ በእናንተ (እምነት) ላይ የሚጓጓ፣ በምእምናን (ላይ) ርኅሩኅ አዛኝ የኾነ መልክተኛ በእርግጥ መጣላችሁ፡፡ (የሚለው የቁርኣን አንቀጽ ማብራሪያ)
— #መልእክተኛውን (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) መቀበል ሲባል: ትዕዛዛቸውን መቀበል፣የተናገሩትን እውነት ብሎ መቀበል፣ ከከለከሉትን ነገር ሙሉበሙሉ (100%) መከልከል) መታቀብ....
— የመልእክተኛው (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ውብ ስነምግባር...
— በአንዳንድ ክፍተቶች ምክንያት ሰዎች ወደ ኩፍር እንዲሄዱ፣ወደ ቢድዐ እንዲገቡ፣ መድረሳ እንዲበተን፣የሰው ደም እንዲፈስ ሰበብ ከመሆን ልንጠነቀቅ ይግ'ገባል...
— እውን የመልእክተኛው (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እና የባልደረቦቻቸው ስነምግባር በኛ ላይ ይንፃበረቃል?
— የመልእክተኛው (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) አቋም በአማኞች እና በካህዲያን ላይ፣
—የአላህ መልክተኛ ሙሐመድ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እነዚያም ከእርሱ ጋር ያሉት (ወዳጆቹ) በከሓዲዎቹ ላይ ብርቱዎች በመካከላቸው አዛኞች ናቸው፡፡ አጎንባሾች፣ ሰጋጆች ኾነው ታያቸዋለህ፡፡ ከአላህ ችሮታንና ውዴታን ይፈልጋሉ፡፡ ምልክታቸው ከስግደታቸው ፈለግ ስትኾን በፊቶቻቸው ላይ ናት፡፡ ይህ በተውራት (የተነገረው) ጠባያቸው ነው፡፡ በኢንጂልም ውስጥ ምሳሌያቸው ቀንዘሉን አንደአወጣ አዝመራና፣ (ቀንዘሉ) እንዳበረታው፣ እንደወፈረምና፣ ገበሬዎቹን የሚያስደንቅ ኾኖ በአገዳዎቹ ላይ ተስተካክሎ እንደ ቆመ (አዝመራ) ነው፡፡ (ያበረታቸውና ያበዛቸው) ከሓዲዎችን በእነርሱ ሊያስቆጭ ነው፡፡ አላህም እነዚያን ያመኑትንና ከእነርሱ በጎዎችን የሠሩትን ምሕረትንና ታላቅ ምንዳን ተስፋ አድርጎላቸዋል፡፡ (የሚለው የቁርኣን አንቀጽ ማብራሪያ)
— አንድ ዐቂዳ ላይ ሆነን፣አንድ መንሐጅ ላይ ያለን ሆነን፣ካልተዛዘንን ከባድ ስለመሆኑ...
— እርስበርስ መተማመን የጠፋበት ጊዜ ላይ ነው ያለነው...
— ሰዎች ከሱና ከተንሸራተቱ ከራማዎቻቸው ይገፈፋል...
— ስኬታማነት በዒልም ብልጫ ሳይሆን፣ ትክክለኛው መስመር ላይ በመግባት ነው...
— ሰለፊዮችን ማዳከም ያለው ከባድ ተፅዕኖ...
— ውዴታን የሚያመጡ ነገሮች....
— ከአላህም በኾነች ችሮታ ለዘብክላቸው፡፡ ዐመለ መጥፎ ልበ ደረቅም በኾንክ ኖሮ ከዙሪያህ በተበተኑ ነበር፡፡ ከእነርሱም ይቅር በል፡፡ ለእነርሱም ምሕረትን ለምንላቸው፡፡ በነገሩም ሁሉ አማክራቸው፡፡ ቁርጥ ሐሳብም ባደረግህ ጊዜ በአላህ ላይ ተመካ፡፡ አላህ በርሱ ላይ ተመኪዎችን ይወዳልና፡፡
— እናታችን ዓኢሻህ (ረዲየላሁ ዐንሃ) ስለ መልእክተኛው (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ስነምግባር ተጠይቃ ስነምግባራቸው "ቁርኣን" ነው ስለ ማለቷ...
— ዒልም ብሎ ማለት...
— ከውጭ ጠላት ይልቅ የውስጥ ጠላት ያሰጋል ምክንያቱም...
— ወሕሺይ ሐምዛን ገድሎ መልእክተኛው (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ተቀብለውታል
— የዶሮ ጭንቅላት ይዘን ሕዝቡን ምንበታትን ከሆነ በጣም አስቸጋሪ ነው...
https://t.me/shakirsultan/2461 | 116 | 0 | 0 | 0 | Loading... | |
🎁ስጦታ እውቀትን ለምትወዱ ሰዎች ከታች ያለችውን OPEN የምትሉዋን ነገር በመጫን የሰለፊዮችን ቻናል ይቀላቀሉ | 67 | 0 | 0 | 0 | Loading... | |
📜 በመወዳጀትና በመግባባት ላይ ማነሳሳትና ከልዩነትና ከቡድንተኝነት ማስጠንቀቅ!
الحث على المودة والإئتلاف والتحذير من الفرقة والاختلاف
ቀጥታ ስርጭት ተጀምሯል
===============>
🎙በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ አላህ ይጠብቀው
🔖ገብታችሁ
ተ
ከ
ታ
ተ
ሉ
ሁላችሁም ሊንኩን ሸር አድርጉት‼️
📱⇘⇘⇘⇘⇘
https://t.me/DarASSunnah1444?livestream | 218 | 1 | 0 | 0 | Loading... | |
📜 በመወዳጀትና በመግባባት ላይ ማነሳሳትና ከልዩነትና ከቡድንተኝነት ማስጠንቀቅ!
الحث على المودة والإئتلاف والتحذير من الفرقة والاختلاف
ቀጥታ ስርጭት ተጀምሯል
===============>
🎙በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ አላህ ይጠብቀው
🔖ገብታችሁ
ተ
ከ
ታ
ተ
ሉ
ሁላችሁም ሊንኩን ሸር አድርጉት‼️
📱⇘⇘⇘⇘⇘
https://t.me/DarASSunnah1444?livestream | 1 | 0 | 0 | 0 | Loading... | |
ሳምንታዊ የዳር አስ-ሱንና የእለተ እሁድ ደርስ
🕰 ከረፋዱ 3:50 እስከ ዙህር የሚቆይ
በኡስታዝ አቡ ሙዓዝና በኡስታዝ ሻኪር የሚሰጥ
ኪታቦች:-
ኪታብ ①
الحث على المودة والإئتلاف والتحذير من الفرقة والاختلاف
በመወዳጀትና በመግባባት ላይ ማነሳሳትና ከልዩነትና ከቡድንተኝነት ማስጠንቀቅ!!
لفضيلة الشيخ الدكتور ربيع بن هادي عمير المدخلي رحمه الله
የኪታብ pdf ↘️
https://t.me/DarASSunnah1444/15820
🎙በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ - ታጁዲን (ሀፊዘሁላህ)
ኪታብ ②
كتاب نور التوحيد وظلمات الشرك في ضوء الكتاب والسنة
የተውሒድ ብርሃንነትና የሺርክ ጨለማነት በቁርኣንና በሀዲስ ብርሃን ሲቃኝ
የኪታብ pdf ↘️
https://t.me/DarASSunnah1444/15819
🎙በኡስታዝ ሻኪር ሱልጣን (ሀፊዘሁላህ) | 214 | 0 | 0 | 0 | Loading... | |
+1 👆👆👆
🔈#የሸይጧን መግቢያዎች
ክፍል 9
🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ)
🌐 https://t.me/shakirsultan | 198 | 0 | 0 | 0 | Loading... | |
በሰው ልጆች ላይ መከራ ለምን ይወርዳል? ፤ መከራዎችን እንዴት እንከላከላከል?
በሸይኽ ዩሱፍ አህመድ(ሀፊዘሁሏህ)
በአባይ ማዶ የቢላል መስጊድ የገንዘብ ማሰባሰቢያ የቴሌግራም ግሩፕ የተደረገ ሙሀደራ | 152 | 2 | 0 | 0 | Loading... | |
ከታች ካሉ ዝርዝሮች የተመቻቹን ንኩ👇👇👇👇 | 89 | 0 | 0 | 0 | Loading... | |
💥#የጁሙዓ_ኹጥባ💥
√√√√√√√√√√
📄ርዕስ:
"ذم التعصب والتحذير منه"
"ወገንተኝነት ስለመወገዙ እና ከእርሱ ማስጠንቀቅ"
🎙በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ - ታጁዲን (ሀፊዘሁላህ)
🕌 በዳር አስ-ሱና መስጂድ
አዲስ አበባ - አለም ባንክ
📅፦ ጁሙዓ ሰፈር 10 /1448 ሂጅሪያ
http://t.me/DarASSunnah1444
http://t.me/DarASSunnah1444 | 154 | 2 | 0 | 0 | Loading... | |
የእለተ ጁምዓ ሱንናዎችና ስርኣቶች
—————
① መታጠብና መቀባባት
ከሰልማነል ፋሪሲይ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል አለ:- “አንድ ሰው በእለተ ጁምዓ ታጥቦ፣ ከመፀዳዳትም የቻለውንም ተፀዳድቶ፣ ከሚቀባባ ነገርም ተቀባብቶ፣ ቤቱ ውስጥ ከሚገኝ ሽቶ ተቀብቶ፣ ከዚያም ከቤቱ ወጥቶ በሁለት ሰዎች መካከል ካልለያየ፣ ከዚያም የተፃፈለትን ከሰገደ፣ ከዚያም ኢማሙ በተናገረ ጊዜ ዝም ካለ፣ በዚያች ጁምዓ እና በቀጣዩዋ ጁምዓ መካከል ያለውን ወንጀል ይቅር ይባላል።” [ቡኻሪ 883 ላይ ዘግበውታል]
② ከሌላ ጊዜ የተሻለ ቆንጆ የሆነውን ልብስ መልበስ
ከሙሀመድ ኢብን የህያ ኢብን ሂባን (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል:- “አንዳችሁ ለእለተ ጁምዓ ከሌላ ጊዜ የተሻሉ ሁለት ልብሶችን ብይዝ የተሻለ ነው” [አቡዳውድ 1078 ላይ የተዘገበ ሲሆን አልባኒ ሶሂህ ብለውታል]
③ በጊዜ ወደ መስጂድ መግባት
ከአቢሁረይራ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል:- “በእለተ ጁምዓ ለጀናባ የሚታጠብ አይነትን ትጥበት የታጠበ፣ ከዚያም (ወደ መስጂድ) የተጓዘ ሰው ልክ ግመል ለሶደቃ እንዳቀረበ ነው፣ በሁለተኛው ጊዜ ወደ መስጂድ የተጓዘ ሰው ልክ ለሶደቃ ከብት (ላም) እንዳቀረበ ነው፣ በሶስተኛው ጊዜ የተጓዘ ሰው ልክ ቀንዳማ የሆነ ሙክት እንዳቀረበ ነው፣ በአራተኛው ጊዜ ወደ መስጂድ የተጓዘ ሰው ለሶደቃ ዶሮ እንዳቀረበ ነው፣ በአምስተኛው ጊዜ ወደ መስጂድ የተጓዘ ሰው ለሶደቃ እንቁላል እንዳቀረበ ነው፣ ኢማሙ ሚንበር ላይ ከወጣ መላኢካዎች ኹጥባውን ለማዳመጥ ይሳተፋሉ።” [ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል]
④ መስጂድ ከገቡ በኋላ በሁለት ሰዎች መካከል አለመለያየት (በሁለት ሰዎች ትከሻ ላይ አለመረማመድ)
ጃቢር ኢብን ዐብደላህ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንዲህ አለ:- የአላህ መልእክተኛ ﷺ እየኾጠቡ እያለ አንድ ሰው ገባ፣ ሰዎች ላይ እየተረማመደ ነበርና የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ አሉት:- “ቁጭ በል! በእርግጥም አስቸግረሃል አርፍደሃልም።” [ኢብን ማጀህ 923 ላይ የዘገቡት ሲሆን አልባኒ ሀሰን ብለውታል]
⑤ ሱረቱል ከህፍን መቅራት (ማንበብ)
ከአቢ ሰዒድ አል-ኹድሪይ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል:- “በእለተ ጁምዓ ሱረቱል ከህፍን ያነበበ ሰው በእርሱና በበይተል ዐቲቅ መካከል ብርሃን ይበራለታል።” [አልባኒ በሶሂሁል ጃሚዕ 6471 ላይ ሶሂህ ነው ብለውታል።]
⑥ ዱዓ ማብዛትና በእለተ ጁምዓ ዱዓ ተቀባይ የሚሆንባትን ሰኣት መጠባበቅ
ዐብደላህ ኢብኑ መስዑድ (ረዲየላሁ ዐንሁ) የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል አለ:- “የጁምዓ ቀን አስራ ሁለት ሰኣት ነው፣ ከእርሷ ውስጥ አንዲት ሰኣት አለች ሙስሊም የሆነ ባሪያ በዚያች ሰኣት አላህን ከጠየቀ አላህ የጠየቀውን ይሰጠዋል፣ (ያቺን ሰኣት) በመጨረሻ ሰኣት ከአስር በኋላ አካባቢ ፈልጓት።” [ሶሂሁል ጃሚዕ 8190 ላይ አልባኒ ሶሂህ ነው ብለውታል።]
ከአነስ ኢብን ማሊክ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል:- “የዱዓ ተቀባይነት የሚከጀልባትን ሰኣት ከአስር በኋላ ፀሀይ ወደ መግቢያዋ እስከምትቃረብ ድረስ ባለው ጊዜ ፈልጓት።” [ትርሚዚይ 1237 ላይ የዘገቡት ሲሆን አልባኒ ሀሰን ብለውታል።]
⑦ በነቢዩ ﷺ ላይ ሶለዋት ማብዛት
ከሶፍዋን ኢብን ሱለይም (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል:- “የጁምዓ ቀን እና የጁምዓ ሌሊት ከሆነ (ከገባ) በኔ ላይ ሶለዋት አብዙ።” [በሶሂሁል ጃሚዕ 776 ላይ አልባኒ ሶሂህ ብለውታል።]
ማሳሰቢያ:- ይህ ተግባር የሚመለከተው ወንዶችን ነው። በተለይ ሽቶ ተቀብቶ መውጣት ለሴት ልጅ ሙሉ በሙሉ ሀራም ነው። ሴቶች ምንም አይነት ጌጣጌጥ ያለውን እና ወንዶችን ሊፈትን የሚችል ልብስም ሆነ ሽታ ያለው ቅባትና ሽቶ ሳይጠቀሙ ሙሉ በሙሉ የሴቶችን ሸሪዓዊ ስርኣት ያሟላ አለባበስ ለብሰው በአደብ ወደ መስጂድ መሄዱ አይከለከሉም።
✍🏻ኢብን ሽፋ (t.me/ibnshifa)
የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join በማድረግ ይቀላቀሉ
https://telegram.me/IbnShifa
https://telegram.me/IbnShifa
Follow Ibn Shifa's WhatsApp Channel: ⤵️⤵️ https://whatsapp.com/channel/0029VbAU7moHgZWXXXnNiL3f | 209 | 1 | 0 | 0 | Loading... | |
📝የኡሱሉ አስ'ሰላሰህ ማብራሪያ
╭─••°─═•°•═─•••─╮
📖 ደርስ ክፍል 009 📖
╰─••°─═•°•═─•••─➥
🏢በወራቤ ከተማ አስተዳደር መናሀሪያ አካባቢ ሻድገር ሰፈር ኢማሙ አሽ'ሻፊዒይ መድረሳ ለይ የሚሰጥ ትምህርት
🎙በኡስታዝ አቡ ኑህ
የቴሌግራም ቻነል ➘➷➴➘➷
https://t.me/ibnbaz1212
➥➥➥➥➥➥➥➥➥➥➥
https://t.me/MisbahMohammed_6682 | 292 | 0 | 0 | 0 | Loading... | |
📒ይህቺ ጥሪያችን እነ እምነታችን ነች ኪታብ ማብራሪያ
╭─••°─═•°•═─•••─╮
📖 ደርስ ክፍል 12 📖
╰─••°─═•°•═─•••─➥
📚የኪታቡን pdf ለማግኘት👇👇
https://t.me/Ehsanmedresaworabe/475
➽የኪታቡ መጨረሻ ነው በአላህ እዝነት አልቋል
🎙በኡስታዝ አቡ ኑህ
🕌በወራቤ ከተማ አስተዳደር ኢህሳን መድረሳ የሚሰጥ ደርስ
➥ይህ በወራቤ ከተማ አስተዳደር የሰለፊዮች መድረሳ ሲሆን በመድረሳዉ የሚደረጉ ➀ደርሶችና
➁ሙሐደራዎች የሚለቀቁበት ጉሩፕ ነው
➷➴➴➴➷➷➷➷
https://t.me/Ehsanmedresaworabe
📝ተጨማሪ ትምህርቶችን ለመከታተል
የቴሌግራም Channeሉን ይቀላቀሉ !
https://t.me/MisbahMohammed_6682 | 303 | 1 | 0 | 0 | Loading... | |
📝የሉምዐቱል ኢዕቲቃድ ኪታብ ማብራሪያ
╭─••°─═•°•═─•••─╮
📖 ደርስ ክፍል 006📖
╰─••°─═•°•═─•••─➥
📝የኪታቡን PDF ለማግኘት ➴➷
https://telegram.me/ibnbaz1212/302
🏢በወራቤ ከተማ ዘሞ ባቴ ጤና ጣቢያ ሰፈር ኢብኑ ባዝ መድረሳ ለይ የሚሰጥ ትምህርት
🎙በኡስታዝ አቡ ኑህ
የቴሌግራም ቻነል ➘➷➴➘➷
https://t.me/ibnbaz1212
➥➥➥➥➥➥➥➥➥➥➥
https://t.me/MisbahMohammed_6682 | 263 | 0 | 0 | 0 | Loading... | |
没有文字... | 328 | 3 | 0 | 2 | Loading... |

