የወራቤ ሰለፊዮች መገናኛ
前往频道在 Telegram
📝👉በአላህ ፍቃድ በዚህ ቻነል በወራቤ ከተማ አስተዳደር በተለያዩ መድረሳዎች የሚሰጡ የሰለፊዮች ደርስ ፣ሙሃደራ እንዲሁም መልእክቶች የሚተላለፉበት ይሆናል !!! https://t.me/ibnbaz1212
显示更多未指定国家未指定类别
3 392
订阅者
+4824 小时
+1687 天
+30830 天
帖子存档
3 414
Repost from 𝐒𝐞𝐦𝐢𝐫 𝐉𝐞𝐦𝐚𝐥 (𝐀𝐛𝐮 𝐇𝐚𝐟𝐬𝐚𝐡)
(☝️🔫)
የቁባእ መስጂድ" ኢማምና ኸጢብ እንዲሁም "የመስጂድ አን-ነበዊ" አስተማሪ (ሙደሪስ) የሆኑት ዶክተር አሽ-ሸይኽ ሱለይማን አር-ሩሀይሊይ (ሀፊዘሁላሁ ተዓላ) በየመን እየተካሄደ ባለው ጦርነት አስመልክተው በ-"X" አካውንታቸው ላይ የሚከተለውን መልእክት አስተላልፈዋል፦
በጦርነት ውስጥ የተወሰነ ስቃይ (ህመም) መኖሩ አይቀሬ ነው፤ ነገር ግን የሐቅ ባለቤቶች ስቃይ (ህመም) እንደ የባጢል ባለቤቶች ስቃይ አይደለም። የሐቅ ባለቤቶች ይጎዳሉ፣ ከዚያም በተጎዱት ጉዳት ደግሞ ምንዳ (አጅር) ያገኛሉ፣ ከዚያም ድል ያደርጋሉ፤ መልካም ፍፃሜም በአላህ ፍቃድ ቅርብ ነው።
ለባጢል ባለቤቶች እና ለደጋፊዎቻቸው ደግሞ ጩኸትና ውሸቶች እንጂ ሌላ የላቸውም።ጌታችንም እንዲህ አለ፦ "ሰዎቹንም በመፈለግ አትስነፉ፡፡ (ስትቆስሉ) የምትታመሙ ብትኾኑ እናንተ እንደምትታመሙ እነሱም ይታመማሉ፡፡ የማይከጅሉትንም ከአላህ ትከጅላላችሁ፡፡ አላህም ዐዋቂ ጥበበኛ ነው፡፡" [ኒሳእ:104]
የሃይላችን ወንዶች ሆይ!፤ የምንወዳችሁ የየመን ህዝቦች ሆይ! ፅናት!፣ ፅናት! ትብብር፣ ትብብር! ጥንካሬ፣ ጥንካሬ! እውነት (ሐቅ) ከእናንተ ጋር ነውና። የጠላቶቻችሁ ስራቸው በእነርሱ ላይ ፀፀት ይሆንባቸዋል..."
https://t.me/semirEnglish
https://t.me/semirEnglish
3 414
Repost from ዳር አስ-ሱንና Dar As-sunnah Channel
🔴 ቀጥሏል
بعنوان:- خمسون نصيحة ووسائل الوقاية من الوقوع في الفتن وتجنب تمزيق الصف السلفي.
للشيخ الدكتور حسين بن محمد السلطي حفظه الله تعالى.
ርእስ:- በፊትና ላለመውደቅና የሠለፊዮችን አንድነት (ሰፍ) ከመበጣጠስ ለመጠበቅ የሚጠቅሙ አምሳ ምክሮች!!
🎙በሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አስ-ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ)
↘️↘️↘️↘️
https://t.me/DarASSunnah1444?livestream=
3 414
Repost from ዳር አስ-ሱንና Dar As-sunnah Channel
ተጀምሯል
بعنوان:- فضل العلم وآداب طلبه...
للشيخ طه بن خضر الجمي حفظه الله تعالى.
ርእስ:- የእውቀት ደረጃውና የመማር ስርኣቱ…
🎙በሸይኽ ጧሃ ቢን ኸድር (ሀፊዘሁላህ)
ገባ
ገባ
በሉ
↘️↘️↘️↘️
https://t.me/DarASSunnah1444?livestream=
3 414
Repost from ዳር አስ-ሱንና Dar As-sunnah Channel
ተጀምሯል
بعنوان:- فضل العلم وآداب طلبه...
للشيخ طه بن خضر الجمي حفظه الله تعالى.
ርእስ:- የእውቀት ደረጃውና የመማር ስርኣቱ…
🎙በሸይኽ ጧሃ ቢን ኸድር (ሀፊዘሁላህ)
ገባ
ገባ
በሉ
↘️↘️↘️↘️
https://t.me/DarASSunnah1444?livestream=
3 414
Repost from ዳር አስ-ሱንና Dar As-sunnah Channel
ሊ
-- ጀ
----- መ
--------- ር
------------- ነው
ገባ
ገባ
በሉ
3 414
Repost from ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa
📢 አስደሳች የኮርስ ዜና 📢
ከዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል
🗓 የፊታችን ጁምዐህ ከመስከረም 1 እስከ እሁድ መስከረም 3 የሚቆይ ልዩ የኮርስ ዝግጅት ተሰናድቷል
🕰 ሰዓት:- ጁምዐህ ከ8:00 ጀምሮ
እሁድ ዙሁር ተሰግዶ ያበቃል
ኮርስ ሰጪ መሻይኾችና የሚሰጡባቸው ርእሶች…
عنوان:- خمسون نصيحة ووسائل الوقاية من الوقوع والفتن وتجنب التمزيق الصف السلفي.
للشيخ الدكتور حسين بن محمد السلطي حفظه الله تعالى.
ርእስ:- በፊትና ላለመውደቅና የሠለፊዮችን አንድነት (ሰፍ) ከመበጣጠስ ለመጠበቅ የሚጠቅሙ አምሳ ምክሮች!!
በሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አስ-ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ)
عنوان:- فضل العلم وآداب طلبه...
للشيخ طه بن خضر الجمي حفظه الله تعالى.
ርእስ:- የእውቀት ደረጃውና የመማር ስርኣቱ…
በሸይኽ ጧሃ ቢን ኸድር (ሀፊዘሁላህ)
ዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል
አድራሻ:- አዲስ አበባ ኮ/ቀ ክ/ከተማ አለምባንክ ከኦርዶፎ ህንፃ ፊት ለፊት ባለው ቂያስ ወደ ቤተል በሚወስደው ኮብልስቶን መንገድ ከድልዲዩ በስተ ቀኝ ባለው ቂያስ እንገኛለን።
በተጨማሪም +251920908031
ሎኬሽን ⤵️⤵️
https://maps.app.goo.gl/qsBKATgS8jqrJMxw9
የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ
https://t.me/DarASSunnah1444
https://t.me/DarASSunnah1444
3 414
Repost from ሙሓጂሪን መድረሳ مدرسة المهاجرين Muhajirin medresa
🥇🥈🥉 አስደሳች ዜና ለሰለፍዮች! 🏆
📚 የአል-ሙሐጂሪን መድረሳ
በክረምት ወቅት ሲያስተምራቸው የነበራቸውን ተማሪዎች የሚያስደስት የክረምት መዝጊያ ፕሮግራም አዘጋጅቶል።
🌸 የሴቶች ፕሮግራም
📅 ቅዳሜ — 02/01/2019
⏰ ከ 2:30 ጀምሮ
🕌 የወንዶች ፕሮግራም
📅 እሁድ — 03/01/2019
⏰ ከ 10:00 ጀምሮ
🕌 (ለአሱር ሶላት ተሰግዶ)
🏅 በዕለቱ የሚቀርቡ ፕሮግራሞች፦
🥇 የቁርአን ሒፍዝ ውድድር
🏅 የኪታብ ውድድር —
✅ በአቂዳህ፣
✅በሐዲስ
✅በተጅዊድ እና ሌሎችም አጓጊ ፕሮግራሞች!
ተዘጋጅተው ይጠብቀዎታል።
🌹 ኑ! የዲን ተተኪ የሆኑ ልጆቻችንን ደስታ አብረን እንካፈል!
🎯 አላማችን፦ ሐቅን የበላይ ማድረግ፣ ባጢልን ማንኮታኮት!
🔴 የመረጃ(የደሊል) ትውልድ መፍጠር
⏰ ማሳሰቢያ፦ ፕሮግራሙ በተጠቀሰው ሰዓት ስለሚጀምር፣ ሰዓት ይከበር!
📢 የአል-ሙሐጂሪን መድረሳ
https://t.me/almuhajrinmedresa
3 414
📣👍👍👍👍👍👍👍📣
✅የሀገራችንን ሰለፍይ አሊሞች፣ ሸይሆች፣ ኡስታዞችና ዳኢዎች በአንድ መድረክ ማግኘት ይፈልጋሉ❓
📢መልስዎ 100% ❤️🔥‘አዎ’ እንደሚሆን ቅንጣት አንጠራጠርም❕፡፡
🗓 ለመስከረም አጋማሽ ቀጠሮ ይያዙ❕
🕐 በሀገራችን በአራቱም አቅጣጫዎች የሚገኙትን ብርቅዬና ተናፋቂ የሰለፍይ አሊሞችን፣ ሸይሆችን፣ ኡስታዞችንና ዳኢዎችን በአንድ የዳእዋ መድረክ ያገኟቸዋል - ኢንሻ አሏህ❕
ከእውቀት ማእዳቸውና ከምክራቸው ለመጠቀም ጥሩ የአእምሮ ዝግጅት ያድርጉ፡፡
📍በኢትዮጵያ አህለ ሱና ተቋም የሚመሩትን ቻናሎቻችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ፡፡
💎💎💎
🏖️
✈️t.me/bilalmesji
(በባህርዳር አባይ ማዶ ሰለፍያ ቢላል መስጅድ ግዥና ግንባታ ማሰባሰቢያ)
✈️t.me/alateriqilhaq
(የባህር ዳር አህለ ሱና መሻይኾች ገፅ)
🔴🕐 ትክክለኛው ቀንና ሰአት በቅርቡ ይፋ ይሆናል፡፡
💡በአሏህ ፈቃድ ሰለፍይነት ያብባል፤ ተውሂድ ይነግሳል፡፡
🌐https://t.me/bilalmesji
🌐https://t.me/bilalmesji
3 414
Repost from ዳር አስ-ሱንና Dar As-sunnah Channel
ተጀምሯል
بعنوان:- فضل العلم وآداب طلبه...
للشيخ طه بن خضر الجمي حفظه الله تعالى.
ርእስ:- የእውቀት ደረጃውና የመማር ስርኣቱ…
🎙በሸይኽ ጧሃ ቢን ኸድር (ሀፊዘሁላህ)
ገባ
ገባ
በሉ
↘️↘️↘️↘️
https://t.me/DarASSunnah1444?livestream=
3 414
🛑የደርስ ማስታወቂያ
➤
በወራቤ ከተማ ሐጢባ መድረሳ ለወንዶችም ለሴቶችም የተዘጋጁ 15ታዊ ከመግሪብ እስከ ዒሻ የሚሰጥ ደርስ📚 ሸርሁ ሰላሰተል ኡሱል የሸይኽ ዱክቱር ሁሰይን አላህ ይጠብቃቸው 🪑🎤🎧በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ አላህ ይጠብቀው 📝የኪታቡ PDF ለማግኘት ➷➷➷ https://t.me/ibnbaz1212/517 https://t.me/ibnbaz1212
3 414
🛑የደርስ ማስታወቂያ
➤
በወራቤ ከተማ ሐጢባ መድረሳ ለወንዶችም ለሴቶችም የተዘጋጁ 15ታዊ ከመግሪብ እስከ ዒሻ የሚሰጥ ደርስ📚 ሸርሁ ሰላሰተል ኡሱል የሸይኽ ዱክቱር ሁሰይን አላህ ይጠብቃቸው 🪑🎤🎧በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ አላህ ይጠብቀው 📝የኪታቡ PDF ለማግኘት ➷➷➷ https://t.me/ibnbaz1212/517 https://t.me/ibnbaz1212
3 414
Repost from ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa
አዲስ 👉 ይደመጥ!!
🔷 ልዩ ተከታታይ ኮርስ
ርእስ:- ሺዐቱ ሸይጧን!!
በታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ሰዒድ ረስላን (ሀፊዘሁላህ) የተዘጋጀ
Pdf↘️↘️
https://t.me/IbnShifa/6377
⏯ ክፍል 32
🎙በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ (ሀፊዘሁላህ)
ኮርሱ የሚሰጠው በ t.me/ibnshifa ቴሌግራም ቻናል ዘውትር እሮብና ሀሙስ ከምሽቱ:- 4:00 ጀምሮ ነው፣ በሰኣቱ ቀጥታ ተከታተሉ
#Join ⤵️⤵️ ቴሌግራም ቻናል
https://telegram.me/IbnShifa
https://telegram.me/IbnShifa
Follow Ibn Shifa's WhatsApp Channel: ⤵️⤵️ https://whatsapp.com/channel/0029VbAU7moHgZWXXXnNiL3f
3 414
🚫 ከሀዲያንን በክብረ በአላቸው እኳን አደረሳችሁ ማለት!
🎙ሸይኽ አቡዘር ሐሰን ኮምቦልቻ -ሐፊዞሁ'ሏህ-
🚫 ሌሎችም ከሸሪዓ የሚጋጩ ተግባራቶች በሸሪዓ ሚዛን ተብራርተዋል በተገቢው ይደመጥ!
⌚23 : ደቂቃ ከ 36 ሴኮንድ ብቻ !
በድጋሜ የተለቀቀ !
|| ሼር እያደረጋችሁ ላልደረሰው አድርሱ ፦ https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha
