uk
Feedback
የወራቤ ሰለፊዮች መገናኛ

የወራቤ ሰለፊዮች መገናኛ

Відкрити в Telegram

📝👉በአላህ ፍቃድ በዚህ ቻነል በወራቤ ከተማ አስተዳደር በተለያዩ መድረሳዎች የሚሰጡ የሰለፊዮች ደርስ ፣ሙሃደራ እንዲሁም መልእክቶች የሚተላለፉበት ይሆናል !!! https://t.me/ibnbaz1212

Показати більше
Країна не вказанаКатегорія не вказана
3 387
Підписники
+4824 години
+1687 днів
+30830 днів
Архів дописів
🔴 ቀጥሏል بعنوان:- خمسون نصيحة ووسائل الوقاية من الوقوع في الفتن وتجنب تمزيق الصف السلفي. للشيخ الدكتور حسين بن محمد السلطي حفظه الله تعالى. ርእስ:- በፊትና ላለመውደቅና የሠለፊዮችን አንድነት (ሰፍ) ከመበጣጠስ ለመጠበቅ የሚጠቅሙ አምሳ ምክሮች!! 🎙በሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አስ-ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ) ↘️↘️↘️↘️ https://t.me/DarASSunnah1444?livestream=

خمسون_نصيحة_لطلاب_العلم_والوقاية_من_الوقوع_في_الفتن_والبدع_وتجنب.pdf2.90 KB

ተጀምሯል بعنوان:- فضل العلم وآداب طلبه... للشيخ طه بن خضر الجمي حفظه الله تعالى. ርእስ:- የእውቀት ደረጃውና የመማር ስርኣቱ… 🎙በሸይኽ ጧሃ ቢን ኸድር (ሀፊዘሁላህ) ገባ ገባ በሉ ↘️↘️↘️↘️ https://t.me/DarASSunnah1444?livestream=

شرح الأصول الثلاثة 07_.mp314.04 MB

شرح الأصول الثلاثة 06.mp314.13 MB

ተጀምሯል بعنوان:- فضل العلم وآداب طلبه... للشيخ طه بن خضر الجمي حفظه الله تعالى. ርእስ:- የእውቀት ደረጃውና የመማር ስርኣቱ… 🎙በሸይኽ ጧሃ ቢን ኸድር (ሀፊዘሁላህ) ገባ ገባ በሉ ↘️↘️↘️↘️ https://t.me/DarASSunnah1444?livestream=

ሊ -- ጀ ----- መ --------- ር -------------  ነው ገባ ገባ በሉ

📢 አስደሳች የኮርስ ዜና 📢 ከዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል 🗓 የፊታችን ጁምዐህ ከመስከረም 1 እስከ እሁድ መስከረም 3 የሚቆይ ልዩ የኮርስ ዝግጅት ተሰናድቷል 🕰 ሰዓት:- ጁምዐህ ከ
📢 አስደሳች የኮርስ ዜና 📢 ከዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል 🗓 የፊታችን ጁምዐህ ከመስከረም 1 እስከ እሁድ መስከረም 3 የሚቆይ ልዩ የኮርስ ዝግጅት ተሰናድቷል 🕰 ሰዓት:- ጁምዐህ ከ8:00 ጀምሮ እሁድ ዙሁር ተሰግዶ ያበቃል ኮርስ ሰጪ መሻይኾችና የሚሰጡባቸው ርእሶች… عنوان:- خمسون نصيحة ووسائل الوقاية من الوقوع والفتن وتجنب التمزيق الصف السلفي. للشيخ الدكتور حسين بن محمد السلطي حفظه الله تعالى. ርእስ:- በፊትና ላለመውደቅና የሠለፊዮችን አንድነት (ሰፍ) ከመበጣጠስ ለመጠበቅ የሚጠቅሙ አምሳ ምክሮች!! በሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አስ-ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ) عنوان:- فضل العلم وآداب طلبه... للشيخ طه بن خضر الجمي حفظه الله تعالى. ርእስ:- የእውቀት ደረጃውና የመማር ስርኣቱ… በሸይኽ ጧሃ ቢን ኸድር (ሀፊዘሁላህ) ዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል አድራሻ:- አዲስ አበባ ኮ/ቀ ክ/ከተማ አለምባንክ ከኦርዶፎ ህንፃ ፊት ለፊት ባለው ቂያስ ወደ ቤተል በሚወስደው ኮብልስቶን መንገድ ከድልዲዩ በስተ ቀኝ ባለው ቂያስ እንገኛለን። በተጨማሪም +251920908031 ሎኬሽን ⤵️⤵️ https://maps.app.goo.gl/qsBKATgS8jqrJMxw9 የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ https://t.me/DarASSunnah1444 https://t.me/DarASSunnah1444

🥇🥈🥉 አስደሳች ዜና ለሰለፍዮች! 🏆 📚 የአል-ሙሐጂሪን መድረሳ በክረምት ወቅት ሲያስተምራቸው የነበራቸውን ተማሪዎች የሚያስደስት የክረምት መዝጊያ ፕሮግራም አዘጋጅቶል። 🌸 የሴቶች ፕሮግራም
🥇🥈🥉 አስደሳች ዜና ለሰለፍዮች! 🏆 📚 የአል-ሙሐጂሪን መድረሳ በክረምት ወቅት ሲያስተምራቸው የነበራቸውን  ተማሪዎች የሚያስደስት የክረምት መዝጊያ ፕሮግራም አዘጋጅቶል። 🌸 የሴቶች ፕሮግራም 📅 ቅዳሜ — 02/01/2019 ⏰ ከ 2:30 ጀምሮ 🕌 የወንዶች ፕሮግራም 📅 እሁድ — 03/01/2019 ⏰ ከ 10:00 ጀምሮ 🕌 (ለአሱር ሶላት ተሰግዶ) 🏅 በዕለቱ የሚቀርቡ ፕሮግራሞች፦ 🥇 የቁርአን ሒፍዝ ውድድር 🏅 የኪታብ ውድድር — ✅ በአቂዳህ፣ ✅በሐዲስ ✅በተጅዊድ እና ሌሎችም አጓጊ ፕሮግራሞች! ተዘጋጅተው ይጠብቀዎታል። 🌹 ኑ! የዲን ተተኪ የሆኑ ልጆቻችንን ደስታ አብረን እንካፈል! 🎯 አላማችን፦ ሐቅን የበላይ ማድረግ፣ ባጢልን ማንኮታኮት! 🔴 የመረጃ(የደሊል) ትውልድ መፍጠር ⏰ ማሳሰቢያ፦ ፕሮግራሙ በተጠቀሰው ሰዓት ስለሚጀምር፣ ሰዓት ይከበር! 📢 የአል-ሙሐጂሪን መድረሳ https://t.me/almuhajrinmedresa

ከታች ካሉ ዝርዝሮች የተመቻቹን ንኩ👇👇👇👇

📣👍👍👍👍👍👍👍📣 ✅የሀገራችንን ሰለፍይ አሊሞች፣ ሸይሆች፣ ኡስታዞችና ዳኢዎች በአንድ መድረክ ማግኘት ይፈልጋሉ❓ 📢መልስዎ 100% ❤️‍🔥‘አዎ’ እንደሚሆን ቅንጣት አንጠራጠርም❕፡፡ 🗓 ለመስከረም አጋማሽ ቀጠሮ ይያዙ❕ 🕐 በሀገራችን በአራቱም አቅጣጫዎች የሚገኙትን ብርቅዬና ተናፋቂ የሰለፍይ አሊሞችን፣ ሸይሆችን፣ ኡስታዞችንና ዳኢዎችን በአንድ የዳእዋ መድረክ ያገኟቸዋል - ኢንሻ  አሏህ❕ ከእውቀት ማእዳቸውና ከምክራቸው ለመጠቀም ጥሩ የአእምሮ ዝግጅት ያድርጉ፡፡ 📍በኢትዮጵያ አህለ ሱና ተቋም የሚመሩትን ቻናሎቻችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ፡፡ 💎💎💎 🏖️ ✈️t.me/bilalmesji (በባህርዳር አባይ ማዶ ሰለፍያ ቢላል መስጅድ ግዥና ግንባታ ማሰባሰቢያ) ✈️t.me/alateriqilhaq (የባህር ዳር አህለ ሱና መሻይኾች ገፅ) 🔴🕐 ትክክለኛው ቀንና ሰአት በቅርቡ ይፋ ይሆናል፡፡ 💡በአሏህ ፈቃድ ሰለፍይነት ያብባል፤ ተውሂድ ይነግሳል፡፡ 🌐https://t.me/bilalmesji 🌐https://t.me/bilalmesji

ተጀምሯል بعنوان:- فضل العلم وآداب طلبه... للشيخ طه بن خضر الجمي حفظه الله تعالى. ርእስ:- የእውቀት ደረጃውና የመማር ስርኣቱ… 🎙በሸይኽ ጧሃ ቢን ኸድር (ሀፊዘሁላህ) ገባ ገባ በሉ ↘️↘️↘️↘️ https://t.me/DarASSunnah1444?livestream=

🛑የደርስ ማስታወቂያ ➤
በወራቤ ከተማ ሐጢባ መድረሳ ለወንዶችም ለሴቶችም የተዘጋጁ 15ታዊ ከመግሪብ እስከ ዒሻ የሚሰጥ ደርስ
📚 ሸርሁ ሰላሰተል ኡሱል የሸይኽ  ዱክቱር ሁሰይን አላህ ይጠብቃቸው 🪑🎤🎧በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ አላህ ይጠብቀው 📝የኪታቡ PDF ለማግኘት ➷➷➷ https://t.me/ibnbaz1212/517 https://t.me/ibnbaz1212

አዲስ                 👉 ይደመጥ!! 🔷 ልዩ ተከታታይ ኮርስ ርእስ:- ሺዐቱ ሸይጧን!! በታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ሰዒድ ረስላን (ሀፊዘሁላህ) የተዘጋጀ Pdf↘️↘️ https://t.me/IbnShifa/6377 ⏯ ክፍል 32 🎙በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ (ሀፊዘሁላህ) ኮርሱ የሚሰጠው በ t.me/ibnshifa ቴሌግራም ቻናል ዘውትር እሮብና ሀሙስ ከምሽቱ:- 4:00 ጀምሮ ነው፣ በሰኣቱ ቀጥታ ተከታተሉ #Join ⤵️⤵️ ቴሌግራም ቻናል https://telegram.me/IbnShifa https://telegram.me/IbnShifa Follow Ibn Shifa's WhatsApp Channel: ⤵️⤵️ https://whatsapp.com/channel/0029VbAU7moHgZWXXXnNiL3f

🚫 ከሀዲያንን በክብረ በአላቸው እኳን አደረሳችሁ ማለት! 🎙ሸይኽ አቡዘር ሐሰን ኮምቦልቻ -ሐፊዞሁ'ሏህ- 🚫 ሌሎችም ከሸሪዓ የሚጋጩ ተግባራቶች በሸሪዓ ሚዛን ተብራርተዋል በተገቢው ይደመጥ! ⌚23 : ደቂቃ ከ 36 ሴኮንድ ብቻ ! በድጋሜ የተለቀቀ ! || ሼር እያደረጋችሁ ላልደረሰው አድርሱ ፦ https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha