ch
Feedback
የወራቤ ሰለፊዮች መገናኛ

የወራቤ ሰለፊዮች መገናኛ

前往频道在 Telegram

📝👉በአላህ ፍቃድ በዚህ ቻነል በወራቤ ከተማ አስተዳደር በተለያዩ መድረሳዎች የሚሰጡ የሰለፊዮች ደርስ ፣ሙሃደራ እንዲሁም መልእክቶች የሚተላለፉበት ይሆናል !!! https://t.me/ibnbaz1212

显示更多
未指定国家未指定类别
3 387
订阅者
+4824 小时
+1687 天
+30830 天
帖子存档
💥#የጁሙዓ_ኹጥባ💥      √√√√√√√√√√ 📄ርዕስ: "سوء الخاتمة وأسبابها" "መጥፎ ድምዳሜ እና መንሴዎቹ" 🎙በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ 🕌 በዳረ ሱና መስጂድ አዲስ አበባ - አለም ባንክ 📅፦ ጁሙዓ ረቢዕ አልአኺር 07/1448 ሂጅሪያ http://t.me/DarASSunnah1444 http://t.me/DarASSunnah1444

✅ በኡስታዝ ታጁዲን አቡ ሙዓዝ ቅዳሜና እሁድ ከመግሪ እስከ ዒሻእ የሚሰጠው የሸርህ ከሽፍ አሽ-ሹብሃት ኪታብ ደርስ በሰኣቱ እንደተጠበቀ ነው።

አዲስ የተጠናቀቀ ልዩና ወቅታዊ ደርስ     ♦️በተለያየ ሺርክና ኩፍር የተዘፈቁት፣ ሶሃቦችን አቡበክርንና ዑመርን እናታችን ዓኢሻን (ረዲየላሁ ዐንሁም) ስለ ሚያከፍሩት ሺዓና ራፊዷ በሙስሊሞች ላይ አደገኝነታቸው የተብራራበት ልዩ ደርስ ነው!! 👉 ይደመጥ!! 🔷 ማህበረሰቡ ግንዛቤ እንዲኖረው #share #ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ ርእስ:-ሺዐቱ ሸይጧን!! በታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ሰዒድ ረስላን (ሀፊዘሁላህ) የተዘጋጀ Pdf↘️↘️ https://t.me/IbnShifa/6377 🎙በኡስታዝ ታጁዲን (አቡ ሙዓዝ) ሀፊዘሁላህ ሲሰጥ ቆይቶ የተጠናቀቀ ደርስ መግቢያ 1 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/6387 መግቢያ 2 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/6396 ክፍል ① ⤵️ https://t.me/IbnShifa/6403 ክፍል ② ⤵️ https://t.me/IbnShifa/6411 ክፍል ③ ⤵️ https://t.me/IbnShifa/6430 ክፍል ④ ⤵️ https://t.me/IbnShifa/6468 ክፍል ⑤ ⤵️ https://t.me/IbnShifa/6480 ክፍል ⑥ ⤵️ https://t.me/IbnShifa/6499 ክፍል ⑦ ⤵️ https://t.me/IbnShifa/6505 ክፍል ⑧ ⤵️ https://t.me/IbnShifa/6520 ክፍል ⑨ ⤵️ https://t.me/IbnShifa/6536 ክፍል 10 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/6542 ክፍል 11 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/6639 ክፍል 12 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/6647 ክፍል 13 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/6758 ክፍል 14 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/6768 ክፍል 15 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/6983 ክፍል 16 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/7010 ክፍል 17 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/7040?single ክፍል 18 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/7041?single ክፍል 19 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/7057 ክፍል 20 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/7058 ክፍል 21 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/7072 ክፍል 22 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/7114 ክፍል 23 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/7119 ክፍል 24 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/7139 ክፍል 25 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/7147 ክፍል 26 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/7208 ክፍል 27 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/7264 ክፍል 28 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/7265 ክፍል 29 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/7266 ክፍል 30 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/7275 ክፍል 31 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/7304 ክፍል 32 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/7308 ክፍል 33 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/7350 ክፍል 34 ⤵️ https://t.me/IbnShifa/7356

Repost from Abdusomed Muhamed
العواصم_مما_في_كتب_سيد_قطب_من_الق.pdf4.14 MB

[الحذر من أخذ ‎الأطفال بالقسوة والترهيب في حفظ القرآن] قال الشيخ البشير الإبراهيمي رحمه الله: "... ليحذر المعلّمون الكرام من سلوك تلك الطريقة العتيقة التي كانت شائعة بين معلّمي القرآن، وهي أخذ الأطفال بالقسوة والترهيب في حفظ القرآن، فإن تلك الطريقة هي التي أفسدت هذا الجيل ‏وغرست فيه رذائل مهلكة. إن القسوة والإرهاب والعنف تحمل الأطفال على الكذب والنفاق، وتغرس فيهم الجبن والخوف، وتُبغض إليهم القراءة والعلم. وكل ذلك معدود في جنايات المعلّمين الجاهلين بأصول التربية. وليدرس المعلم ميول الأطفال بالاختلاط بهم، وليكن بينهم كأخ كبير لهم يفيض عليهم عطفه، ويوزّع بشاشته ويزرع بينهم نصائحه، ويردّ الناد منهم عن المحجة برفق. إن درس الميول يمكّن المعلم من إصلاح الفاسد منها، ومن غرس أضدادها من الفضائل في نفوسهم. وإن المعلم لا يستطيع أن يربّي تلاميذه على الفضائل إلا إذا كان هو فاضلًا ... ولا يستطيع إصلاحهم إلا إذا كان هو صالحًا، لأنهم يأخذون منه بالقدوة أكثر مما يأخذون منه بالتلقين". " آثار البشير الإبراهيمي " (٢/١١٣).

الجامع في علوم الحديث.docx

ተጀምሯል ቀ      ጥ           ታ              ስ                 ር                     ጭ                           ት                                 ተ                                     ጀ                                        ም                                          ሯ                                            ል                                              ⤵️ 🎙ሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አስ-ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ) …ኪታብ አልቡኻሪ كتاب:-صحيح البخاري 🔶 ዘውትር:- ከጁሙዓ ሶላት በኋላ የሚሰጥ ደ ገባ ገባ              በሉ 👇👇👇 https://t.me/DarASSunnah1444?livestream=

ሁለት አስደሳች የደርስ ዜና በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል ① صحيح البخاري ከጁምዓ ሶላት በኋላ ይጀመራል ② الجامع المختصر في مصطلح الحديث للشيخ الدكتور
ሁለት አስደሳች የደርስ ዜና በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል ① صحيح البخاري ከጁምዓ ሶላት በኋላ ይጀመራል ② الجامع المختصر في مصطلح الحديث للشيخ الدكتور حسين بن محمد السلطي حفظه الله 🕰በየ ሳምንት ጁምዐህ ከመግሪብ እስከ ዒሻእ የሚጀመረው... በአላህ ፈቃድ ነገ ጁምዐህ ረቢዕ አስ-ሳኒይ 7/1448 ዓ. ሒ መስከረም 8/2019 መሆኑን እናሳስባለን ሁላችንም ተቋዳሾች እንሁን፣ ላልደረሰውም እናዳርስ… በሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አል-ኢትዮጲ አስ-ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ) ዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል አዲስ አበባ አለምባንክ የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ https://t.me/DarASSunnah1444 https://t.me/DarASSunnah1444

📝የሉምዐቱል ኢዕቲቃድ ኪታብ ማብራሪያ      ╭─••°─═•°•═─•••─╮      📖  ደርስ ክፍል  014📖      ╰─••°─═•°•═─•••─➥ 📝የኪታቡን PDF ለማግኘት ➴➷ https://telegram.me/ibnbaz1212/302
🏢በወራቤ ከተማ ዘሞ ባቴ  ፈይነት ሰፈር ኢብኑ ባዝ  መድረሳ ለይ የሚሰጥ ትምህርት
🎙በኡስታዝ አቡ ኑህ የቴሌግራም ቻነል ➘➷➴➘➷ https://t.me/ibnbaz1212 ➥➥➥➥➥➥➥➥➥➥➥ https://t.me/MisbahMohammed_6682

ተጀምሯል አዲስ ተከታታይ ኮርስ ኪታብ:- ሺዐቱ ሸይጧን! Pdf ⤵️ https://t.me/IbnShifa/6377 የታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ሰዒድ ረስላን (ሀፊዘሁላህ) ሪሳላ 🎙ኮርስ ሰጪው:- ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ (ሀፊዘሁላህ) ቀን:- በሳምንት ረቡዕና ሐሙስ 👉ኮርስ የሚሰጥበት ሰዓት:- 🕰ከምሽቱ  4:00 ጀምሮ ነው ገባ ገባ በሉ 👇👇 https://t.me/IbnShifa?livestream

አሳ ያለ ውሃ መኖር እንደማይችለው ሁሉ ሴት ልጅ ያለ……………መኖር አትችልም 🌺ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሚመጣላቹን ቻናል ተጋበዙ🌺
አሳ ያለ ውሃ መኖር እንደማይችለው ሁሉ ሴት ልጅ ያለ……………መኖር አትችልም 🌺ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሚመጣላቹን ቻናል ተጋበዙ🌺

📝የሉምዐቱል ኢዕቲቃድ ኪታብ ማብራሪያ      ╭─••°─═•°•═─•••─╮      📖  ደርስ ክፍል  013📖      ╰─••°─═•°•═─•••─➥ 📝የኪታቡን PDF ለማግኘት ➴➷ https://telegram.me/ibnbaz1212/302
🏢በወራቤ ከተማ ዘሞ ባቴ  ፈይነት ሰፈር ኢብኑ ባዝ  መድረሳ ለይ የሚሰጥ ትምህርት
🎙በኡስታዝ አቡ ኑህ የቴሌግራም ቻነል ➘➷➴➘➷ https://t.me/ibnbaz1212 ➥➥➥➥➥➥➥➥➥➥➥ https://t.me/MisbahMohammed_6682

قال شيخ الإسلام ابن تيمية -رحمه الله-: "*فإذا كان عقله يوجب أن ينقاد لطبيب يهودي فيما أخبره به من مقدرات من الأغذية والأشربة والأضمدة والمسهلات، واستعمالها علي وجه مخصوص، مع ما في ذلك من الكلفة والألم، لظنه أن هذا أعلم بهذا مني، وأني إذا صدقته كان ذلك أقرب إلي حصول الشفاء لي، مع علمه بأن الطبيب يخطئ كثيراً،* وأن كثيراً من الناس لا يشفي بما يصفه الطبيب، بل قد يكون استعماله لما يصفه سبباً في هلاكه، ومع هذا فهو يقبل قوله ويقلده، وإن كان ظنه واجتهاده يخالف وصفه، *فكيف حال الخلق مع الرسل عليهم الصلاة والسلام؟ والرسل صادقون مصدوقون لا يجوز أن يكون خبرهم علي خلاف ما أخبروا به قط، والذين يعارضون أقوالهم بعقولهم عندهم من الجهل والضلال ما لا يحصيه إلا ذو الجلال، فكيف يجوز أن يعارض ما لم يخطئ قط بما لم يصب في معارضته له قط*؟". درء تعارض العقل والنقل (1/ 141). ‏<تم تعديل هذه الرسالة>

⛔️ሀያእ ለሙስሊም ማለት  ውሃ ለዓሳ እንደማለት ነው
➧ሀያእ የወንድ ልጅ ብልህነቱና ጌጡ ስሆን ለሴት ልጅ ደግሞ ውበቷ፣ክብሯ እና የሴትነቷ ሙሉነት ነው።
➽ሀያእን ማጣት ይህንን ሁሉ ኸይርና በላጭነትን  ማጣት ነው!!! ➨ውሃ ያጠ ዓሳ ሕይወት እንደማኖረው ሁሉ ሀያእ የሌላው ሙስሊም ኢማን አይኖረውም ❗️
◈አደራ አደራ አደራ ወንጀልን መዳፈር አደራ አላህን ማፈር ለምን የአላህን ፀጋ በወንጀል ለይ እናውለዋለን ?
🤲አላህ ከእውነተኛ አማኞች ከትክክለኛ እሱን ፈሪዎች ያድርገን 📝#የቴሌግራም Channeሉን #join በማለት  #ይቀላቀሉ➷➷➷➷➷ !!! https://t.me/MisbahMohammed_6682

+1
ኮርስ መግቢያ فضل العلم وآداب طلبه. የእውቀት ደረጃና የመፈለጉ ስርኣት ⏯ መግቢያ 🎙በሸይኽ አቡ ዐብደሏህ ጧሀ ቢን ኸድር (ሀፊዘሁላህ) በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል የተሰጠ ኮርስ የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ https://t.me/DarASSunnah1444 https://t.me/DarASSunnah1444

Repost from Abdusomed Muhamed
+1
📌በሙሀመድ ሀሚድን ላይ የተሰጠ ረድ! ሙሀመድ ሀሚድን ከተሳሳታቸው ስህተቶች በትንሹ ለመገለፅ ተሞክሯል። 🎙በ አቡ ፊርደውስ አብዱሶመድ ሙሀመድ https://t.me/abdu_somed https://t.me/abdu_somed

"ከአንበሳና ከጥቁር እባብ ኋላ ሂድ ነገርግን..." ሱለይማን (ዐለይሂ ሰላም) ለልጃቸው እንዲህ ሲሉ መከሩት፦ “ልጄ ሆይ! ከአንበሳና ከጥቁር እባብ ኋላ ሂድ ነገርግን ከሴት ኋላ አትሂድ።” 📔 [ኪ
"ከአንበሳና ከጥቁር እባብ ኋላ ሂድ ነገርግን..." ሱለይማን (ዐለይሂ ሰላም) ለልጃቸው እንዲህ ሲሉ መከሩት፦ “ልጄ ሆይ! ከአንበሳና ከጥቁር እባብ ኋላ ሂድ ነገርግን ከሴት ኋላ አትሂድ።”
📔 [ኪታብ አዝ-ዙህድ ሊኢማም አሕመድ፣ 219]
https://t.me/semirEnglish https://t.me/semirEnglish

⛔️ከቢደዐህ ሰዎች መለያየት (ተመዩዝ) አስፈላጊነትና የአስመሳዮች ተግባር ውድቅነት قال الإمام الوادعي –رحمه الله- وهو يحُث أهل السنة على التميّز في دعوتهم، ويحذرهم من الخليط والغثائية: (ولن تقام سنة رسول الله صلى الله عليه وعلى آله وسلم إلا بالتميّز). 📚تحفة المجيب ص 83 وقال –رحمه الله- : وننصح أهل السنة أن يتميزوا وأن يبنوا لهم مساجد ولو من اللِّبن أو من سعف النخل، فإنّهم لن يستطيعوا أن ينشروا سنة رسول الله صلى الله عليه وعلى آله وسلم إلا بالتميّز وإلا فالمبتدعة لن يتركوهم ينشرون السنة). 📚تحفة المجيب ص 208) ➧ኢማም አል'ዋዲዒ ረሒመሁላህ የአህሉሱናህ ሰዎችን በዳዕዋቸው ላይ ከቢደዐህ ሰዎች ተለይተው ራሳቸውን እንዲችሉ ሲያበረታቱና ከቢደዐህ ሰዎች ከመቀላቀል ሲያስጠነቅቁ እንዲህ ብለዋል ፦
«የአላህ መልክተኛ ﷺ ሱና ቀጥ  ብሎ ሊታይ የሚችለው ከቢደዐህ ሰዎች መለያየት ሲኖር ብቻ ነው።» 📚ቱሕፈቱል ሙጂብ፣ ገጽ 83
➽እሳቸውም ረሒመሁላህ እንዲህ ብለዋል፦
«አህሉል ሱናዎችን ከቢድዓ ባልተቤቶች እንዲለዩና መስጂዶችን ከጭቃ ቦለኬት ወይም ከዘንባባ ግንድ ቢሆን እንኳን እንዲገነቡ እንመክራቸዋለን ። ምክንያቱም እነሱ የአላህን መልክተኛ ﷺ  ሱና ማሰራጨት አይችሉም ከቢደዐህ ሰዎች ተለይተው ራሳቸውን ካላጠሩ በስተቀር። ይህ ካልሆነ ግን የቢድዓ ባለቤቶች ሱናን እንዲያስፋፉ አይተዋቸውም።» 📚ቱሕፈቱል ሙጂብ፣ ገጽ 208)
📝#የቴሌግራም Channeሉን #join በማለት  #ይቀላቀሉ➷➷➷➷➷ !!! https://t.me/MisbahMohammed_6682