የወራቤ ሰለፊዮች መገናኛ
رفتن به کانال در Telegram
📝👉በአላህ ፍቃድ በዚህ ቻነል በወራቤ ከተማ አስተዳደር በተለያዩ መድረሳዎች የሚሰጡ የሰለፊዮች ደርስ ፣ሙሃደራ እንዲሁም መልእክቶች የሚተላለፉበት ይሆናል !!! https://t.me/ibnbaz1212
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
3 371
مشترکین
+4524 ساعت
+1407 روز
+26330 روز
آرشیو پست ها
3 384
Repost from ዳር አስ-ሱንና Dar As-sunnah Channel
💥#የጁሙዓ_ኹጥባ💥
√√√√√√√√√√
📄ርዕስ:
"سوء الخاتمة وأسبابها"
"መጥፎ ድምዳሜ እና መንሴዎቹ"
🎙በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ
🕌 በዳረ ሱና መስጂድ
አዲስ አበባ - አለም ባንክ
📅፦ ጁሙዓ ረቢዕ አልአኺር 07/1448 ሂጅሪያ
http://t.me/DarASSunnah1444
http://t.me/DarASSunnah1444
3 384
Repost from Abdusomed Muhamed
📌በሙሀመድ ሀሚድን ላይ የተሰጠ ረድ!
ከፍል 3
እውን ሰይድ ቁጥብ የአህሉ ወህደቲል ውጁድ ዓቂዳን ፊዚላሊል ቁርአን ላይ አላሰፈረምን?
🎙በ አቡ ፊርደውስ አብዱሶመድ ሙሀመድ
https://t.me/abdu_somed
https://t.me/abdu_somed
3 384
Repost from ዳር አስ-ሱንና Dar As-sunnah Channel
✅
በኡስታዝ ታጁዲን አቡ ሙዓዝ ቅዳሜና እሁድ ከመግሪ እስከ ዒሻእ የሚሰጠው
የሸርህ ከሽፍ አሽ-ሹብሃት ኪታብ ደርስ በሰኣቱ እንደተጠበቀ ነው።
3 384
Repost from ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa
አዲስ የተጠናቀቀ ልዩና ወቅታዊ ደርስ
♦️በተለያየ ሺርክና ኩፍር የተዘፈቁት፣ ሶሃቦችን አቡበክርንና ዑመርን እናታችን ዓኢሻን (ረዲየላሁ ዐንሁም) ስለ ሚያከፍሩት ሺዓና ራፊዷ በሙስሊሞች ላይ አደገኝነታቸው የተብራራበት ልዩ ደርስ ነው!!
👉 ይደመጥ!!
🔷 ማህበረሰቡ ግንዛቤ እንዲኖረው #share #ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ
ርእስ:-ሺዐቱ ሸይጧን!!
በታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ሰዒድ ረስላን (ሀፊዘሁላህ) የተዘጋጀ
Pdf↘️↘️
https://t.me/IbnShifa/6377
🎙በኡስታዝ ታጁዲን (አቡ ሙዓዝ) ሀፊዘሁላህ ሲሰጥ ቆይቶ የተጠናቀቀ ደርስ
መግቢያ 1 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/6387
መግቢያ 2 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/6396
ክፍል ① ⤵️
https://t.me/IbnShifa/6403
ክፍል ② ⤵️
https://t.me/IbnShifa/6411
ክፍል ③ ⤵️
https://t.me/IbnShifa/6430
ክፍል ④ ⤵️
https://t.me/IbnShifa/6468
ክፍል ⑤ ⤵️
https://t.me/IbnShifa/6480
ክፍል ⑥ ⤵️
https://t.me/IbnShifa/6499
ክፍል ⑦ ⤵️
https://t.me/IbnShifa/6505
ክፍል ⑧ ⤵️
https://t.me/IbnShifa/6520
ክፍል ⑨ ⤵️
https://t.me/IbnShifa/6536
ክፍል 10 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/6542
ክፍል 11 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/6639
ክፍል 12 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/6647
ክፍል 13 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/6758
ክፍል 14 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/6768
ክፍል 15 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/6983
ክፍል 16 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/7010
ክፍል 17 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/7040?single
ክፍል 18 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/7041?single
ክፍል 19 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/7057
ክፍል 20 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/7058
ክፍል 21 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/7072
ክፍል 22 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/7114
ክፍል 23 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/7119
ክፍል 24 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/7139
ክፍል 25 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/7147
ክፍል 26 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/7208
ክፍል 27 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/7264
ክፍል 28 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/7265
ክፍል 29 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/7266
ክፍል 30 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/7275
ክፍል 31 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/7304
ክፍል 32 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/7308
ክፍል 33 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/7350
ክፍል 34 ⤵️
https://t.me/IbnShifa/7356
3 384
Repost from قناة الشيخ الدكتور حسين بن محمد
[الحذر من أخذ الأطفال بالقسوة والترهيب في حفظ القرآن]
قال الشيخ البشير الإبراهيمي رحمه الله:
"... ليحذر المعلّمون الكرام من سلوك تلك الطريقة العتيقة التي كانت شائعة بين معلّمي القرآن، وهي أخذ الأطفال بالقسوة والترهيب في حفظ القرآن، فإن تلك الطريقة هي التي أفسدت هذا الجيل وغرست فيه رذائل مهلكة. إن القسوة والإرهاب والعنف تحمل الأطفال على الكذب والنفاق، وتغرس فيهم الجبن والخوف، وتُبغض إليهم القراءة والعلم. وكل ذلك معدود في جنايات المعلّمين الجاهلين بأصول التربية.
وليدرس المعلم ميول الأطفال بالاختلاط بهم، وليكن بينهم كأخ كبير لهم يفيض عليهم عطفه، ويوزّع بشاشته ويزرع بينهم نصائحه، ويردّ الناد منهم عن المحجة برفق. إن درس الميول يمكّن المعلم من إصلاح الفاسد منها، ومن غرس أضدادها من الفضائل في نفوسهم. وإن المعلم لا يستطيع أن يربّي تلاميذه على الفضائل إلا إذا كان هو فاضلًا ... ولا يستطيع إصلاحهم إلا إذا كان هو صالحًا، لأنهم يأخذون منه بالقدوة أكثر مما يأخذون منه بالتلقين".
" آثار البشير الإبراهيمي " (٢/١١٣).
3 384
Repost from ዳር አስ-ሱንና Dar As-sunnah Channel
ተጀምሯል
ቀ
ጥ
ታ
ስ
ር
ጭ
ት
ተ
ጀ
ም
ሯ
ል
⤵️
🎙ሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አስ-ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ)
…ኪታብ አልቡኻሪ
كتاب:-صحيح البخاري
🔶 ዘውትር:- ከጁሙዓ ሶላት በኋላ የሚሰጥ ደ
ገባ
ገባ
በሉ
👇👇👇
https://t.me/DarASSunnah1444?livestream=
3 384
Repost from ዳር አስ-ሱንና Dar As-sunnah Channel
ሁለት አስደሳች የደርስ ዜና
በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል
① صحيح البخاري
ከጁምዓ ሶላት በኋላ ይጀመራል
② الجامع المختصر في مصطلح الحديث
للشيخ الدكتور حسين بن محمد السلطي حفظه الله
🕰በየ ሳምንት ጁምዐህ ከመግሪብ እስከ ዒሻእ
የሚጀመረው...
በአላህ ፈቃድ ነገ ጁምዐህ ረቢዕ አስ-ሳኒይ 7/1448 ዓ. ሒ መስከረም 8/2019 መሆኑን እናሳስባለን ሁላችንም ተቋዳሾች እንሁን፣ ላልደረሰውም እናዳርስ…
በሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አል-ኢትዮጲ አስ-ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ)
ዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል
አዲስ አበባ አለምባንክ
የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ
https://t.me/DarASSunnah1444
https://t.me/DarASSunnah1444
3 384
📝የሉምዐቱል ኢዕቲቃድ ኪታብ ማብራሪያ
╭─••°─═•°•═─•••─╮
📖 ደርስ ክፍል 014📖
╰─••°─═•°•═─•••─➥
📝የኪታቡን PDF ለማግኘት ➴➷
https://telegram.me/ibnbaz1212/302
🏢በወራቤ ከተማ ዘሞ ባቴ ፈይነት ሰፈር ኢብኑ ባዝ መድረሳ ለይ የሚሰጥ ትምህርት🎙በኡስታዝ አቡ ኑህ የቴሌግራም ቻነል ➘➷➴➘➷ https://t.me/ibnbaz1212 ➥➥➥➥➥➥➥➥➥➥➥ https://t.me/MisbahMohammed_6682
3 384
ተጀምሯል
አዲስ ተከታታይ ኮርስ
ኪታብ:- ሺዐቱ ሸይጧን! Pdf ⤵️
https://t.me/IbnShifa/6377
የታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ሰዒድ ረስላን (ሀፊዘሁላህ) ሪሳላ
🎙ኮርስ ሰጪው:- ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ (ሀፊዘሁላህ)
ቀን:- በሳምንት ረቡዕና ሐሙስ
👉ኮርስ የሚሰጥበት ሰዓት:-
🕰ከምሽቱ 4:00 ጀምሮ ነው
ገባ ገባ በሉ 👇👇
https://t.me/IbnShifa?livestream
3 384
አሳ ያለ ውሃ መኖር እንደማይችለው ሁሉ
ሴት ልጅ ያለ……………መኖር አትችልም
🌺ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሚመጣላቹን ቻናል ተጋበዙ🌺
3 384
📝የሉምዐቱል ኢዕቲቃድ ኪታብ ማብራሪያ
╭─••°─═•°•═─•••─╮
📖 ደርስ ክፍል 013📖
╰─••°─═•°•═─•••─➥
📝የኪታቡን PDF ለማግኘት ➴➷
https://telegram.me/ibnbaz1212/302
🏢በወራቤ ከተማ ዘሞ ባቴ ፈይነት ሰፈር ኢብኑ ባዝ መድረሳ ለይ የሚሰጥ ትምህርት🎙በኡስታዝ አቡ ኑህ የቴሌግራም ቻነል ➘➷➴➘➷ https://t.me/ibnbaz1212 ➥➥➥➥➥➥➥➥➥➥➥ https://t.me/MisbahMohammed_6682
3 384
قال شيخ الإسلام ابن تيمية -رحمه الله-:
"*فإذا كان عقله يوجب أن ينقاد لطبيب يهودي فيما أخبره به من مقدرات من الأغذية والأشربة والأضمدة والمسهلات، واستعمالها علي وجه مخصوص، مع ما في ذلك من الكلفة والألم، لظنه أن هذا أعلم بهذا مني، وأني إذا صدقته كان ذلك أقرب إلي حصول الشفاء لي، مع علمه بأن الطبيب يخطئ كثيراً،* وأن كثيراً من الناس لا يشفي بما يصفه الطبيب، بل قد يكون استعماله لما يصفه سبباً في هلاكه، ومع هذا فهو يقبل قوله ويقلده، وإن كان ظنه واجتهاده يخالف وصفه، *فكيف حال الخلق مع الرسل عليهم الصلاة والسلام؟ والرسل صادقون مصدوقون لا يجوز أن يكون خبرهم علي خلاف ما أخبروا به قط، والذين يعارضون أقوالهم بعقولهم عندهم من الجهل والضلال ما لا يحصيه إلا ذو الجلال، فكيف يجوز أن يعارض ما لم يخطئ قط بما لم يصب في معارضته له قط*؟".
درء تعارض العقل والنقل (1/ 141). <تم تعديل هذه الرسالة>
3 384
Repost from አቡ ኑህ አስ'ስልጢይ [Abu Nuh Assiltiy ]
⛔️ሀያእ ለሙስሊም ማለት ውሃ ለዓሳ እንደማለት ነው
➧ሀያእ የወንድ ልጅ ብልህነቱና ጌጡ ስሆን ለሴት ልጅ ደግሞ ውበቷ፣ክብሯ እና የሴትነቷ ሙሉነት ነው።➽ሀያእን ማጣት ይህንን ሁሉ ኸይርና በላጭነትን ማጣት ነው!!! ➨ውሃ ያጠ ዓሳ ሕይወት እንደማኖረው ሁሉ ሀያእ የሌላው ሙስሊም ኢማን አይኖረውም ❗️
◈አደራ አደራ አደራ ወንጀልን መዳፈር አደራ አላህን ማፈር ለምን የአላህን ፀጋ በወንጀል ለይ እናውለዋለን ?🤲አላህ ከእውነተኛ አማኞች ከትክክለኛ እሱን ፈሪዎች ያድርገን 📝#የቴሌግራም Channeሉን #join በማለት #ይቀላቀሉ➷➷➷➷➷ !!! https://t.me/MisbahMohammed_6682
3 384
Repost from አቡ ኑህ አስ'ስልጢይ [Abu Nuh Assiltiy ]
ኮርስ መግቢያ
فضل العلم وآداب طلبه.
የእውቀት ደረጃና የመፈለጉ ስርኣት
⏯ መግቢያ
🎙በሸይኽ አቡ ዐብደሏህ ጧሀ ቢን ኸድር (ሀፊዘሁላህ)
በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል የተሰጠ ኮርስ
የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ
https://t.me/DarASSunnah1444
https://t.me/DarASSunnah1444
3 384
Repost from Abdusomed Muhamed
📌በሙሀመድ ሀሚድን ላይ የተሰጠ ረድ!
ሙሀመድ ሀሚድን ከተሳሳታቸው ስህተቶች በትንሹ ለመገለፅ ተሞክሯል።
🎙በ አቡ ፊርደውስ አብዱሶመድ ሙሀመድ
https://t.me/abdu_somed
https://t.me/abdu_somed
3 384
Repost from 𝐒𝐞𝐦𝐢𝐫 𝐉𝐞𝐦𝐚𝐥 (𝐀𝐛𝐮 𝐇𝐚𝐟𝐬𝐚𝐡)
"ከአንበሳና ከጥቁር እባብ ኋላ ሂድ ነገርግን..."
ሱለይማን (ዐለይሂ ሰላም) ለልጃቸው እንዲህ ሲሉ መከሩት፦
“ልጄ ሆይ! ከአንበሳና ከጥቁር እባብ ኋላ ሂድ ነገርግን ከሴት ኋላ አትሂድ።”
📔 [ኪታብ አዝ-ዙህድ ሊኢማም አሕመድ፣ 219]https://t.me/semirEnglish https://t.me/semirEnglish
3 384
Repost from አቡ ኑህ አስ'ስልጢይ [Abu Nuh Assiltiy ]
⛔️ከቢደዐህ ሰዎች መለያየት (ተመዩዝ)
አስፈላጊነትና የአስመሳዮች ተግባር ውድቅነት
قال الإمام الوادعي –رحمه الله- وهو يحُث أهل السنة على التميّز في دعوتهم، ويحذرهم من الخليط والغثائية:
(ولن تقام سنة رسول الله صلى الله عليه وعلى آله وسلم إلا بالتميّز).
📚تحفة المجيب ص 83
وقال –رحمه الله- :
وننصح أهل السنة أن يتميزوا وأن يبنوا لهم مساجد ولو من اللِّبن أو من سعف النخل، فإنّهم لن يستطيعوا أن ينشروا سنة رسول الله صلى الله عليه وعلى آله وسلم إلا بالتميّز وإلا فالمبتدعة لن يتركوهم ينشرون السنة).
📚تحفة المجيب ص 208)
➧ኢማም አል'ዋዲዒ ረሒመሁላህ የአህሉሱናህ ሰዎችን በዳዕዋቸው ላይ ከቢደዐህ ሰዎች ተለይተው ራሳቸውን እንዲችሉ ሲያበረታቱና ከቢደዐህ ሰዎች ከመቀላቀል ሲያስጠነቅቁ እንዲህ ብለዋል ፦
«የአላህ መልክተኛ ﷺ ሱና ቀጥ ብሎ ሊታይ የሚችለው ከቢደዐህ ሰዎች መለያየት ሲኖር ብቻ ነው።» 📚ቱሕፈቱል ሙጂብ፣ ገጽ 83➽እሳቸውም ረሒመሁላህ እንዲህ ብለዋል፦
«አህሉል ሱናዎችን ከቢድዓ ባልተቤቶች እንዲለዩና መስጂዶችን ከጭቃ ቦለኬት ወይም ከዘንባባ ግንድ ቢሆን እንኳን እንዲገነቡ እንመክራቸዋለን ። ምክንያቱም እነሱ የአላህን መልክተኛ ﷺ ሱና ማሰራጨት አይችሉም ከቢደዐህ ሰዎች ተለይተው ራሳቸውን ካላጠሩ በስተቀር። ይህ ካልሆነ ግን የቢድዓ ባለቤቶች ሱናን እንዲያስፋፉ አይተዋቸውም።» 📚ቱሕፈቱል ሙጂብ፣ ገጽ 208)📝#የቴሌግራም Channeሉን #join በማለት #ይቀላቀሉ➷➷➷➷➷ !!! https://t.me/MisbahMohammed_6682
