የወራቤ ሰለፊዮች መገናኛ
前往频道在 Telegram
📝👉በአላህ ፍቃድ በዚህ ቻነል በወራቤ ከተማ አስተዳደር በተለያዩ መድረሳዎች የሚሰጡ የሰለፊዮች ደርስ ፣ሙሃደራ እንዲሁም መልእክቶች የሚተላለፉበት ይሆናል !!! https://t.me/ibnbaz1212
显示更多未指定国家未指定类别
2 028
订阅者
+1624 小时
+1987 天
+47730 天
帖子存档
2 028
Repost from N/a
በየሳምንቱ የሚካሄደዉ ደማቅ
የሴቶች በሴቶች ሙሃደሯ
🎤ልዩ የሙሓደራ መድረክ በኣል ኢህሳን መድረሳ
📍ሁሉም ሰለፊያ እህቶች ተጋብዘዋል!
📅 ነገ እሁድ ሙሐረም 20 1448
⏰ ከረፋዱ 3፡00 ጀምሮ
✅ ሼር ሼር ሼር እያደረግን
ያልሰሙ እህቶችን እናስታውስ
من دل على الخير كفاعله
https://t.me/Ehsanmedresaworabe
2 028
Repost from ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa
የመፅሃፍ pdf 👉 አጭር ናት ትነበብ!
ርእስ:- ጥቅል የሆነ አንገብጋቢ ምክር
አዘጋጅ:- አል ኢማም ዐብዱልዐዚዝ ቢን ባዝ (ረሂመሁላህ)
ትርጉም:- ኢብን ሽፋ
የተርጓሚው መግቢያ
بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَنِ الرَّحِيمِ
ምስጋና ለዓለማቱ ብቸኛ ተማላኪ ከርሱ በቀር በእውነት ሊመለክ የሚገባው የሌለ ለሆነው ጌታችን አላህ ይሁን!፡፡
የአላህ ሰላምና ውዳሴ በረከት፤ ለዓለም መደምደሚያ ነቢይ ሆነው በተላኩት የመጨረሻው ነቢይ፤ ነቢዩ ሙሀመድ ላይና በቤተሰቦቻቸውና በባልደረቦቻቸው የእነሱንም መንገድ በትክክል እስከ እለተ-ትንሳዔ በተከተሉት ላይ ይስፈን!!
🔷 ይህቺን ታላቁ ዓሊም ኢማሙ ዐብዱልዐዚዝ ቢን ዐብደላህ ኢብኑ ባዝ (አላህ ይዘንላቸውና) ራሷን በቻለች መልኩ ከሌሎች ኪታቦች ሳትያያዝ አጠር አድርገው ያዘጋጇትን በራሪ ወረቀት (Pamphlet) ተርጉሜ በሶፍት ኮፒ/PDF ለማዘጋጀት ያነሳሳኝ፤ አጠር ያለች ሆነ ሁሉን አካታች መሆኗ ነው፡፡ በመሆኑም ሁሉም አንብቧት ቆም ብሎ ራሱን ከፈተሸባት እጅግ በጣም ጠቃሚ ሆና ያገኛታልና በተቻለ መጠን ሁሉም አንብቦ ለሌሎችም ያሰራጫት፡፡
እርምት ወይም አስተያየት ያለው በዚህ አድራሻ መጠቀም ይችላል፡- Ibn.shifa11@gmail.com
የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join በማድረግ ይቀላቀሉ
https://telegram.me/IbnShifa
https://telegram.me/IbnShifa
Follow Ibn Shifa's WhatsApp Channel: ⤵️⤵️ https://whatsapp.com/channel/0029VbAU7moHgZWXXXnNiL3f
2 028
Repost from N/a
በየሳምንቱ የሚካሄደዉ ደማቅ
የሴቶች በሴቶች ሙሃደሯ
🎤ልዩ የሙሓደራ መድረክ በኣል ኢህሳን መድረሳ
📍ሁሉም ሰለፊያ እህቶች ተጋብዘዋል!
📅 ነገ እሁድ ሙሐረም 20 1448
⏰ ከረፋዱ 3፡00 ጀምሮ
✅ ሼር ሼር ሼር እያደረግን
ያልሰሙ እህቶችን እናስታውስ
من دل على الخير كفاعله
https://t.me/Ehsanmedresaworabe
2 028
📒ይህቺ ጥሪያችን እነ እምነታችን ነች ኪታብ ማብራሪያ
╭─••°─═•°•═─•••─╮
📖 ደርስ ክፍል 07 📖
╰─••°─═•°•═─•••─➥
📚የኪታቡን pdf ለማግኘት👇👇
https://t.me/Ehsanmedresaworabe/475
🎙በኡስታዝ አቡ ኑህ
📆 ዕለተ ሐሙስ ሙሐረም 03 /1448
🕌
በወራቤ ከተማ አስተዳደር ኢህሳን መድረሳ የሚሰጥ ደርስ
➥ይህ በወራቤ ከተማ አስተዳደር የሰለፊዮች መድረሳ ሲሆን በመድረሳዉ የሚደረጉ ➀ደርሶችና
➁ሙሐደራዎች የሚለቀቁበት ጉሩፕ ነው
➷➴➴➴➷➷➷➷
https://t.me/Ehsanmedresaworabe2 028
📒ይህቺ ጥሪያችን እነ እምነታችን ነች ኪታብ ማብራሪያ
╭─••°─═•°•═─•••─╮
📖 ደርስ ክፍል 06 📖
╰─••°─═•°•═─•••─➥
📚የኪታቡን pdf ለማግኘት👇👇
https://t.me/Ehsanmedresaworabe/475
🎙በኡስታዝ አቡ ኑህ
📆 ዕለተ ሐሙስ ሙሐረም 03 /1448
🕌
በወራቤ ከተማ አስተዳደር ኢህሳን መድረሳ የሚሰጥ ደርስ
➥ይህ በወራቤ ከተማ አስተዳደር የሰለፊዮች መድረሳ ሲሆን በመድረሳዉ የሚደረጉ ➀ደርሶችና
➁ሙሐደራዎች የሚለቀቁበት ጉሩፕ ነው
➷➴➴➴➷➷➷➷
https://t.me/Ehsanmedresaworabe2 028
📒ይህቺ ጥሪያችን እነ እምነታችን ነች ኪታብ
ማብራሪያ
╭─••°─═•°•═─•••─╮
📖 ደርስ ክፍል 05 📖
╰─••°─═•°•═─•••─➥
📚የኪታቡን pdf ለማግኘት👇👇
https://t.me/Ehsanmedresaworabe/475
🎙በኡስታዝ አቡ ኑህ
📆 ማክሰኞ ዙልሒጃህ 02 /1447
🕌
በወራቤ ኢህሳን መድረሳ የሚሰጥ ደርስ
➥ይህ በወራቤ ከተማ አስተዳደር የሰለፊዮች መድረሳ ሲሆን በመድረሳዉ የሚደረጉ ➀ደርሶችና
➁ሙሐደራዎች የሚለቀቁበት ጉሩፕ ነው
➥ይህ በወራቤ ከተማ አስተዳደር የሰለፊዮች መድረሳ ሲሆን በመድረሳዉ የሚደረጉ ➀ደርሶችና
➁ሙሐደራዎች የሚለቀቁበት ጉሩፕ ነው
➷➴➴➴➷➷➷➷
https://t.me/Ehsanmedresaworabe2 028
📒ይህቺ ጥሪያችን እነ እምነታችን ነች ኪታብ
ማብራሪያ
╭─••°─═•°•═─•••─╮
📖 ደርስ ክፍል 05 📖
╰─••°─═•°•═─•••─➥
📚የኪታቡን pdf ለማግኘት👇👇
https://t.me/Ehsanmedresaworabe/475
🎙በኡስታዝ አቡ ኑህ
📆 ማክሰኞ ዙልሒጃህ 02 /1447
🕌
በወራቤ ኢህሳን መድረሳ የሚሰጥ ደርስ
➥ይህ በወራቤ ከተማ አስተዳደር የሰለፊዮች መድረሳ ሲሆን በመድረሳዉ የሚደረጉ ➀ደርሶችና
➁ሙሐደራዎች የሚለቀቁበት ጉሩፕ ነው
➥ይህ በወራቤ ከተማ አስተዳደር የሰለፊዮች መድረሳ ሲሆን በመድረሳዉ የሚደረጉ ➀ደርሶችና
➁ሙሐደራዎች የሚለቀቁበት ጉሩፕ ነው
➷➴➴➴➷➷➷➷
https://t.me/Ehsanmedresaworabe2 028
📒ይህቺ ጥሪያችን እነ እምነታችን ነች ኪታብ
ማብራሪያ
╭─••°─═•°•═─•••─╮
📖 ደርስ ክፍል 04 📖
╰─••°─═•°•═─•••─➥
📚የኪታቡን pdf ለማግኘት👇👇
https://t.me/Ehsanmedresaworabe/475
🎙በኡስታዝ አቡ ኑህ
📆 ማክሰኞ ዙልሒጃህ 02 /1447
🕌
በወራቤ ኢህሳን መድረሳ የሚሰጥ ደርስ
➥ይህ በወራቤ ከተማ አስተዳደር የሰለፊዮች መድረሳ ሲሆን በመድረሳዉ የሚደረጉ ➀ደርሶችና
➁ሙሐደራዎች የሚለቀቁበት ጉሩፕ ነው
➥ይህ በወራቤ ከተማ አስተዳደር የሰለፊዮች መድረሳ ሲሆን በመድረሳዉ የሚደረጉ ➀ደርሶችና
➁ሙሐደራዎች የሚለቀቁበት ጉሩፕ ነው
➷➴➴➴➷➷➷➷
https://t.me/Ehsanmedresaworabe2 028
🔷አዲስ ሙሃዶራ
➢ርዕስ:- እውቀትን የመፈለግ እነ ልጆችን በእውቀት በማነጽ ማሳደግ አስፈላጊነት !
🎙በኡስታዝ አቡ ኑህ (ሀፊዘሁላህ)
🌍በወራቤ ከተማ አስተዳደር የተደረገ ኢሕሳን ውስጥ የተደረገ ሙሃዶራ
📝ይህ በወራቤ ከተማ አስተዳደር የሰለፊዮች መድረሳ ሲሆን በመድረሳዉ የሚደረጉ ➀ደርሶችና
➁ሙሐደራዎች የሚለቀቁበት የቴሌግራም ነው !!!
ጉሩፑን ➷➴ለመቀላቀል➴➷
https://t.me/Ehsanmedresaworabe
#Join ⇘⇘⇘ ቴሌግራም ቻናል
https://t.me/MisbahMohammed_6682
2 028
🔷አዲስ ሙሃዶራ
➢ርዕስ:- እውቀትን የመፈለግ እነ ልጆችን በእውቀት በማነጽ ማሳደግ አስፈላጊነት !
🎙በኡስታዝ አቡ ኑህ (ሀፊዘሁላህ)
🌍በወራቤ ከተማ አስተዳደር የተደረገ ኢሕሳን ውስጥ የተደረገ ሙሃዶራ
📝ይህ በወራቤ ከተማ አስተዳደር የሰለፊዮች መድረሳ ሲሆን በመድረሳዉ የሚደረጉ ➀ደርሶችና
➁ሙሐደራዎች የሚለቀቁበት የቴሌግራም ነው !!!
ጉሩፑን ➷➴ለመቀላቀል➴➷
https://t.me/Ehsanmedresaworabe
#Join ⇘⇘⇘ ቴሌግራም ቻናል
https://t.me/MisbahMohammed_6682
2 028
Repost from ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa
ምክንያት ፈጥረህ ከኢኽዋን ጋር አትተሻሽ!!
———
ሠለፊይ ነን እያላችሁ ከመጅሊስ ጋር ለመስራት ብዥታዎችን ለምትሰበስቡ ሁሉ ይህቺን የሸይኽ ሱለይማን አር-ሩሀይሊ (ሀፊዘሁላህ) ፈትዋ አድምጡ:-
«ወላሂ ተመልከት ወንድሜ ኢኽዋን ማለት ልክ እንደ እከክ ነው! (ከተሻሸሀው ይተላለፍብሃል ማለታቸው ነው) ራቋቸው አትቅረቧቸው!! ወደ ኢኽዋኖች ከምትጠጋጉ አንድ አንድ ሰው ብትጣሩ የተሻለ ነው። ኢኽዋኑልሙስሊሚኖች ለሰለፊዮች የደዕዋ መድረኮችን ሊያመቻቹ አይችሉም፣ ከሰለፊዮች የሆነ የፈለጉት አላማና ግብ ቢኖር እንጂ። በቀላሉ የሰለፊዮችን አንድነት መበታተን ነው የሚፈልጉት። ወደ እነሱ ሊያጠጋጋ በሚችል አንዳች ነገር ቢሆን እንኳ ከነሱ ጋር አብሮ መስራት አይቻልም። ወሲያዬ ነው ወንድሞቼ። እኛ በማንችለው ነገር ላይ የምንገደድ አይደለንም። ወላሂ ደዕዋ የምናደርግበት መንገድ ባይኖረንና ነገራቶች ሁሉ ቢጣበቡብን ለደዕዋ መስለሃ ብለን ሀራም ነገር አንሰራም። "ላ ሀውለ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላህ" እንላለን። በምንችለው ብቻ ደዕዋ እናደርጋለን… ሙሉ በሙሉ ከእንዲህ ያለ ተግባር (ከኢኽዋን ጋር ከመጠጋጋት) ተቆጥባችሁ እንደ አንድ ሶፍ ሁኑ!!።»
ከድምፃቸው ከፊል ግርድፍ
ትርጉም በ✍🏻ኢብን ሽፋ
#Join ⤵️⤵️ ቴሌግራም ቻናል
https://telegram.me/IbnShifa
https://telegram.me/IbnShifa
Follow Ibn Shifa's WhatsApp Channel: ⤵️⤵️ https://whatsapp.com/channel/0029VbAU7moHgZWXXXnNiL3f
2 028
💥#የጁሙዓ_ኹጥባ💥
√√√√√√√√√√
📄ርዕስ:
"تربية الأولاد في الإسلام"
"የልጆች ተርቢያ በኢስላም"
🎙በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ
🕌 ዳርፉር ሂጅራ መስጂድ ሸገር ሲቲ
📅፦ ጁሙዓ ሙሃረም 18/1448 ሂጅሪያ
https://t.me/ibnbaz1212
2 028
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
🎤ልዩ የደዕዋ ፕሮግራም ጥሪ📢📢
🌸በጉጉት የሚጠበቀዉ እና በየኣስራ ኣምስቱ የሚካሄደዉ የዳዕዋ ፕሮግራም 🌸
🎤አስደሳች ዜና ለሰላፊይ እህት ወንድሞች በሙሉ እነሆ ነገ እለተ ጁሙዓ ከዓስር ቦሃላ ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ እርሶን በመጠበቅ ላይ ነዉ።
🌟አቅራቢ🌟
✅ ኡስታዛችን ኡስታዝ
ኣቡ ኑህ አለህ ይጠብቃቸዉ
✅ርእስ❓
በሰአቱ የሚገለፅ ይሆነል
ኢንሻአለህ
⏰🕰 የሚጀመርበት ሰኣት
በዒትዮ 10:00
✅አድረሻ
🕌መድረሰቱ ኣል -ኢሕሳን🕌
✅ወራቤ በኬ ማዘጋጃ ሰፈር ከማብራት ሃይሉ ፊት ለፊት ይገኛል
እርሶ ከወደጅ ዘመድዎ ተጋብዘዋል
✍️አይደለም መቅረት
ማርፈድ የስቆጫል
ሼርርርርርር በማድረግ የኣጅሩ ተካፋይ ይሁኑ
🌟من دل على الخير كفاعله🌟
👉ባረከሏሁ ፊኩም بارك الله فيكم
2 028
Repost from N/a
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
🎤ልዩ የደዕዋ ፕሮግራም ጥሪ📢📢
🌸በጉጉት የሚጠበቀዉ እና በየኣስራ ኣምስቱ የሚካሄደዉ የዳዕዋ ፕሮግራም 🌸
🎤አስደሳች ዜና ለሰላፊይ እህት ወንድሞች በሙሉ እነሆ ነገ እለተ ጁሙዓ ከዓስር ቦሃላ ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ እርሶን በመጠበቅ ላይ ነዉ።
🌟አቅራቢ🌟
✅ ኡስታዛችን ኡስታዝ
ኣቡ ኑህ አለህ ይጠብቃቸዉ
✅ርእስ❓
በሰአቱ የሚገለፅ ይሆነል
ኢንሻአለህ
⏰🕰 የሚጀመርበት ሰኣት
በዒትዮ 10:00
✅አድረሻ
🕌መድረሰቱ ኣል -ኢሕሳን🕌
✅ወራቤ በኬ ማዘጋጃ ሰፈር ከማብራት ሃይሉ ፊት ለፊት ይገኛል
እርሶ ከወደጅ ዘመድዎ ተጋብዘዋል
✍️አይደለም መቅረት
ማርፈድ የስቆጫል
ሼርርርርርር በማድረግ የኣጅሩ ተካፋይ ይሁኑ
🌟من دل على الخير كفاعله🌟
👉ባረከሏሁ ፊኩም بارك الله فيكم
