fa
Feedback
የወራቤ ሰለፊዮች መገናኛ

የወራቤ ሰለፊዮች መገናኛ

رفتن به کانال در Telegram

📝👉በአላህ ፍቃድ በዚህ ቻነል በወራቤ ከተማ አስተዳደር በተለያዩ መድረሳዎች የሚሰጡ የሰለፊዮች ደርስ ፣ሙሃደራ እንዲሁም መልእክቶች የሚተላለፉበት ይሆናል !!! https://t.me/ibnbaz1212

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
3 371
مشترکین
+4524 ساعت
+1407 روز
+26330 روز
آرشیو پست ها
የዕውቀት ባለቤቶችን (ዑለማዎችን) መቀማመጥና ማማከር—በተለይም በሀገራችን ኢትዮጵያ የባህርዳር መሻይኾችን... በዚህ በጊዜያችን ካሉት የብልሃት፣ የዕውቀትና የርጋታ ባለቤቶች መካከል የባህር ዳር መሻ
የዕውቀት ባለቤቶችን (ዑለማዎችን) መቀማመጥና ማማከር—በተለይም በሀገራችን ኢትዮጵያ የባህርዳር መሻይኾችን... በዚህ በጊዜያችን ካሉት የብልሃት፣ የዕውቀትና የርጋታ ባለቤቶች መካከል የባህር ዳር መሻይኾችንና ወጣቶቻቸውን በበጎ እንቀናባቸዋለን። እነሱ የዳዕዋን ጥቅም የሚመለከት ማንኛውንም ውሳኔ በመመካከር (በሹራ) እንጂ አይወስኑም። አንዳቸው ሌላውን አያቃልሉም፤ በእነሱ ዘንድ የራስን ሃሳብ ብቻ መጫን (አምባገነንነት)፣ እራስ ወዳድነትና የመሪነት ፍላጎት (የስልጣን ጥመኝነት) የለም። በዚህም ምክንያት በእነሱ ዘንድ ልዩነቶችን፣ ግጭቶችን፣እንዲህ አሉ ታባለ፣ ቅሬታዎችን አታገኝም። ለመመካከር ባላቸው ከፍተኛ ጉጉትና ጥንቃቄ የተነሳ ውሳኔዎቻቸው ሁሉ ትክክለኛና ስኬታማ ናቸው። ይህም አላህ ለሚሻው ሰው የሚሰጠው ትልቅ ችሮታ (ፈድል) ነው። ሰለፊይ ወንድሞቼን የእነሱን ፈለግ እንዲከተሉና በአስቸጋሪ (በተወሳሰቡ) ጉዳዮች ላይ እንዲያማክሯቸው እመክራለሁ።
📚ምንጭ፦ አምሳ ምክሮች ለዲን ተማሪዎች ከሚለው ሪሳለህ (ቁጥር 23)]
✍ ሸይኽ ዶክተር ሁሰይን ቢን ሙሐመድ አስ-ሱልጢይ (ሀፊዘሁላህ) https://t.me/semirEnglish https://t.me/semirEnglish

🔴ትዳር ላይ በፍቅር ለመኖር ፅናት ያስፈልጋል ❗️ ➥ባል ሚስቱን ሚስት ባሏን የባህሪ መግባባት እስኪያገኙ በፅናት ፍለጎቱን ለማክበር ማወቅ አሱም ፍላጎቷን ለማክበር ማወቅ ግድ ይላል። ➫በትዳር ውስ
🔴ትዳር ላይ በፍቅር ለመኖር ፅናት ያስፈልጋል ❗️ ➥ባል ሚስቱን ሚስት ባሏን የባህሪ መግባባት እስኪያገኙ በፅናት ፍለጎቱን ለማክበር ማወቅ አሱም ፍላጎቷን ለማክበር ማወቅ ግድ ይላል። ➫በትዳር ውስጥ የሚጣፍጥ ፍቅር የሚገኘው ሁለቱም ጥንዶች የእርሳበርሳቸውን ፍላጎት አውቀው በመከባበር የሚያገኙት ሰላም ነው የሚጣፍጥ ፍቅር ሊሆን የሚችለው ።ትዳር ፅናት ያለው ፍቅር ካልሆነ ዘላቂነት አይኖረውም ። ➪
ያለ ፅናት የመተዋወቅ መግባባትና የመነፋፈቅ ፍቅር በፉፅም ሊገኝ አይችልም።
➵ፍቅር በባልና ሚስት የጋራ ፅናትና ጥረት የሚገኝ እንጂ በቅፅበት የሚገኝ ነገር አይደለም።
➨ስለዚህ ሐቢቢ የልጆችህን እናት አድምጣት የሚጣፍጥ ፍቅር ትሰጥሃለች ።
➽የሰመረ ትዳር የሚጣፍጥ ጥምረት ለሁሉም ባለትዳሮች አላህ ይስጣቸው !!! 📝#የቴሌግራም Channeሉን #join በማለት  #ይቀላቀሉ➷➷➷➷➷ !!! https://t.me/MisbahMohammed_6682

🌊✨ ጥያቄ ! ✨🌊 📖❓ በሸሪዓችን «ቢድዓቱል ሐሰና» (ጥሩ ቢድዓ) የሚባል ነገር አለንዴ? 👇 ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሚመጣላችሁን የሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ! 📲🌊

የዕውቀት ባለቤቶችን (ዑለማዎችን) መቀማመጥና ማማከር—በተለይም በሀገራችን ኢትዮጵያ የባህርዳር መሻይኾችን... በዚህ በጊዜያችን ካሉት የብልሃት፣ የዕውቀትና የርጋታ ባለቤቶች መካከል የባህር ዳር መሻ
የዕውቀት ባለቤቶችን (ዑለማዎችን) መቀማመጥና ማማከር—በተለይም በሀገራችን ኢትዮጵያ የባህርዳር መሻይኾችን... በዚህ በጊዜያችን ካሉት የብልሃት፣ የዕውቀትና የርጋታ ባለቤቶች መካከል የባህር ዳር መሻይኾችንና ወጣቶቻቸውን በበጎ እንቀናባቸዋለን። እነሱ የዳዕዋን ጥቅም የሚመለከት ማንኛውንም ውሳኔ በመመካከር (በሹራ) እንጂ አይወስኑም። አንዳቸው ሌላውን አያቃልሉም፤ በእነሱ ዘንድ የራስን ሃሳብ ብቻ መጫን (አምባገነንነት)፣ እራስ ወዳድነትና የመሪነት ፍላጎት (የስልጣን ጥመኝነት) የለም። በዚህም ምክንያት በእነሱ ዘንድ ልዩነቶችን፣ ግጭቶችን፣እንዲህ አሉ ታባለ፣ ቅሬታዎችን አታገኝም። ለመመካከር ባላቸው ከፍተኛ ጉጉትና ጥንቃቄ የተነሳ ውሳኔዎቻቸው ሁሉ ትክክለኛና ስኬታማ ናቸው። ይህም አላህ ለሚሻው ሰው የሚሰጠው ትልቅ ችሮታ (ፈድል) ነው። ሰለፊይ ወንድሞቼን የእነሱን ፈለግ እንዲከተሉና በአስቸጋሪ (በተወሳሰቡ) ጉዳዮች ላይ እንዲያማክሯቸው እመክራለሁ።
📚ምንጭ፦ አምሳ ምክሮች ለዲን ተማሪዎች ከሚለው ሪሳለህ (ቁጥር 23)]
✍ ሸይኽ ዶክተር ሁሰይን ቢን ሙሐመድ አስ-ሱልጢይ (ሀፊዘሁላህ) https://t.me/semirEnglish https://t.me/semirEnglish

ተጀምሯል🔴 አሁን ቀጥታ ስርጭት 📚 ሚንሓጁ ደኣኢሙ አኑቡዋ 🎙በሸይኽ አቡኑሃ አህመድ አወል 🔴 አሁን ቀጥታ ስርጭት ገባ ገባ ፣በሉ دعائم منهاج النبوة للشيخ العلامة محمد بن سعيد رسلان حفظه الله ታላቁ ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ሰዒድ ረስላን (ሀፊዘሁላህ) ያዘጋጁት ደዓኢሙ ሚንሃጅ አን'ኑቡወህ የተሰኘው ኪታብ ነው የኪታቡን pdf ⤵️ https://t.me/DarASSunnah1444/13775 🎙በሸይኽ አህመድ አወል (ሀፊዘሁላህ አድራሻ:- አዲስ አበባ ኮ/ቀ ክ/ከተማ አለምባንክ ከኦርዶፎ ህንፃ ፊት ለፊት ባለው ቂያስ ወደ ቤተል በሚወስደው ኮብልስቶን ከድልዲዩ በስተቀኝ እንገኛለን። ለተጨማሪ መረጃ:- #Join ⇘⇘⇘⇘ https://t.me/DarASSunnah1444?livestream=533eb90dac15f433aa

አስደሳች ዜና! 📢 ~ ​እነሆ በየሳምንቱ ማክሰኞ ከመግሪብ እስከ ዒሻእ ተከታታይ የሆነ የቂርኣት ፕሮግራም በአል-ወሰጢያ መድረሳ ተዘጋጅቷል! ​📕 የሚቀራው ኪታብ፦ الجامع المختصر في عل
አስደሳች ዜና! 📢   ~ ​እነሆ በየሳምንቱ ማክሰኞ ከመግሪብ እስከ ዒሻእ ተከታታይ የሆነ የቂርኣት ፕሮግራም በአል-ወሰጢያ መድረሳ ተዘጋጅቷል! ​📕 የሚቀራው ኪታብ፦ الجامع المختصر في علم الحديث والأثر. إعداد وجمع :- الدكتور حسين بن محمد بن عبد الله السلطي حفظه الله ​🎙 አስተማሪ ፦ ሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሐመድ አል-ስልጢይ (ሐፊዘሁሏህ) ​🕌 ቦታ: አል-ወሰጢያ መድረሳ 🗓 ቀን: በየሳምንቱ ማክሰኞ 🕰 ሰዓት: ከመግሪብ እስከ ዒሻእ ​📲 ለሁሉም እንዲደርስ ሼር (Share) በማድረግ የኸይር ሥራ ተጋሪ ይሁኑ! https://t.me/AbraribnAwal

⛔️አዎ የሴራ ዘመቻውና የሐሰት ክሱ ታስቦበት የተጀመረ አሰላለፍና ዝንባሌ ነው❗️ ➲እስልምና ሰውን በወገንተኝነት ሳይሆን በእውነትና በፍትሕ እንዲንመዝን ያስተምራል። የምንደግፈው አካል ስህተት ሲሠራ ስህተቱን መሸፈን ፍትሕ አይደለም፤ የምንቃወመው አካል በልሰራውን ጥፋት በሐሰት መክሰስም ከሰለፊይነት ጋር የማይጣጣም የግፈኞች መንገድ ።
➨የሰለፎች መንገድ ሐቅ ከማንም ትምጣ በማኑም ለይ ትምጣ ሐቅ ስለሆነች መቀበል፣ ሐሰትንም ከየትም ይምጣ ሐሰት ስለሆነ መተው ነው።
➣በገሃዱ ዓለምም ሆነ በሚዲያው እንቅስቃሴ ማን ከማን ጋር እንደተሰለፈ ብቻ ሳይሆን ጥፋትን የሚቃወሙ አካላትን ትቶ ለምን ከአጥፊዎች ጎን እንደተሰለፈ በግልጽ ይታያል ። ይህ አሰለላለፍ የሴራ ዘመቻውንና የሐሰት ክሱን ለመቀላጠፍ ለመጣል የተፈለገውን አካል ቶሎ ለመጣል ታስቦበት የተጀመረ እንጂ በድንገት ወይም በግምት እንዳልሆነ  ትንሽ እንኳን ለሚገባው ሁሉ ግልፅ ነው። ➧የሰለፊያ ሚንሐጅ  የምንደግፈው አካል ስህተት ሲሠራ እንድንሸፍንለት፣የምንቃወመው አካል ያልሠራውን ጥፋት እንድንጭንበት አያዝም። የሚደግፉንን ለጥፋታቸው ከለላ ሰጥተን፣ ጥፋቱን የሚቃወሙትን ለማስወንጀል የሴራ ዘመቻ መክፈትየሰለፊያን መርህ መጣስ ነው
➥ከሐቀኛ ከተበዳይ ጎን አለመሆኑን የአላህን መመሪያ አለመከተልና ጀመዐህ እንዲበተን ማድረግ ነው
➪የሰለፎች መንገድ ሐሰትን በሐሰት መመከት ሳይሆን እውነትን በእውነት መደገፍ ነው። ሴራ፣ ሐሰተኛ ክስና የወገን ጥብቅና ሙስሊሞችን የማይገልጽ የሙናፊቆች ባህሪ ነው። ➲ክብርና ወገንተኝነት ከእውነት አይበልጡም፤ እውነት ወገንን አትለይም። አላህን እንፍራ፣ እውነትን እንከተል፣ ያልሠራውን ጥፋት በማንም ላይ አንጫን። ◊እውነትን ከክብራችን በላይ እናድርግ! 📝#የቴሌግራም Channeሉን #join በማለት  #ይቀላቀሉ➷➷➷➷➷ !!! https://t.me/MisbahMohammed_6682

ظاهرة اضطراب الدعوة السلفية في هذا العصر يرجع سببه إلى التصدر قبل التأهل والتسرع وادعاء العلم قال الإمام الألباني: "إن الدعوة السلفية الآن -مع الأسف- في اضطراب، وأعزو السبب في ذلك إلى تسرع كثير من الشباب المسلم في ادعاء العلم، فهو يتجرأ على الإفتاء والتحريم والتحليل قبل أن يُعرف، بعضهم -كما سمعنا كثيرا- لا يحسن أن يقرأ آية من القرآن، ولو أنها أمامه في المصحف الكريم، فضلا عن أنه كثيرا ما يلحن في قراءة حديث الرسول عليه الصلاة والسلام، فيصدق فيه المثل المعروف في بعض البلاد: "تزبب قبل أن يتحصرم" أي: العنب حينما يبدأ يصير حباً أخضر، وهذا هو الحصرم، ويكون حامضا جدا، فهو قبل أن يتحصرم جعل نفسه كالزبيب، أي: كالعنب الذي نضج وصُيِّرَ زبيباً، ولذلك فركوب كثير من هؤلاء الناس رءوسهم وتسرعهم في ادعاء العلم والكتابة، وهم لَمْ يمشوا بعد إلى منتصف طريق العلم، هو الذي جعل الذين ينتمون للدعوة السلفية الآن -مع الأسف- شيعا وأحزابا".

አዲስ pdf (አጠር ያለ ዋና ዋና ነጥቦች በ 7 ገፅ ብቻ) የሙሉ ኪታቡ pdf ↘️ https://t.me/IbnShifa/7377 ملخص خمسون نصيحة لطلاب العلم والوقاية من الوقوع في الفتن والبدع وتجنب تمزيق الصف السلفي. للشيخ الدكتور حسين بن محمد السلطي حفظه الله تعالى. ርእስ:- በፊትና ላለመውደቅና የሠለፊዮችን አንድነት (ሰፍ) ከመበጣጠስ ለመጠበቅ የሚጠቅሙ አምሳ ምክሮች ለዲን ተማሪዎች!! በሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አስ-ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ) #join ↘️↘️ ቴሌግራም ቻናል https://t.me/HussinAssilty https://t.me/HussinAssilty

Repost from N/a
✨️ ነጻ የሰለፊዮች ቻናል ግብዣ ✨️ 🔴ይህን ቀላል 🤏 ጥያቄ ለመለሰ ነጻ የሰለፊዮች ቻናል ግብዣ አለው ⚡️ ♻️ አላህ {سبحانه وتعالى } ስራችንን ሊያሳምርልን እና ወንጀላላችንን ሊምርልን ዘንድ ከኛ ምን ማድረግ ይጠበቅብናል⁉️ 🔹️______________________________🔹️ 📎 ምንጭ :- ከላይ ካለው ቪዲዮ 👆

Repost from N/a
✨️ ነጻ የሰለፊዮች ቻናል ግብዣ ✨️ 🔴 ይህን ቀላል ጥያቄ ለመልስ ነጻ የሰለፊዮች ቻናል ግብዣ አለው ⚡️ ♻️ አህል {سبحانه وتعالى } ስራችንን ለማሳሰብ እና ስህተታችንን ለማስተካከል ከእኛ ምን ዓይነት ተግባር ይጠበቅብናል⁉️ 🔹️________________________________🔹️ 📎 ምንጭ :- ከላይ ካለው ቪዲዮ 👆

👆እንደ ማር ሚጣፍጥ ትምህርት። ኢሄንን ትምህር ሁሉም ሰው ሊያዳምጠው ይገባል። አላህ በሰለፊዮች መሀከል የሼኽ ሁሴን ኣይነት ዑለማዎችን በማኖሩ ትልቅ ምስጋና ይገባዋል።

አዲስ pdf (አጠር ያለ ዋና ዋና ነጥቦች በ 7 ገፅ ብቻ) የሙሉ ኪታቡ pdf ↘️ https://t.me/IbnShifa/7377 ملخصخمسون نصيحة لطلاب العلم والوقاية من الوقوع في الفتن والبدع وتجنب تمزيق الصف السلفي. للشيخ الدكتور حسين بن محمد السلطي حفظه الله تعالى. ርእስ:- በፊትና ላለመውደቅና የሠለፊዮችን አንድነት (ሰፍ) ከመበጣጠስ ለመጠበቅ የሚጠቅሙ አምሳ ምክሮች ለዲን ተማሪዎች!! በሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አስ-ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ) #join ↘️↘️ ቴሌግራም ቻናል https://t.me/HussinAssilty https://t.me/HussinAssilty

🔴ከሸይኽህ ጋር ሊኖርህ ከሚገባ አደብ መካከል ➽ በረካ ያለው ዕውቀት የሚገነባው የማስረጃውን ምንጭ በማወቅ ብቻ ሳይሆን  ዕውቀት በመፈለግ ለይ ባለን አደብና ለሸይኻችን በምንሰጠው ክብርም ጭምር ነው  ።
◉የሚያስተምርህን ዐሊም ማክበር፣ በፊቱ በትህትና መቀመጥና የእውቀት መማሪያውን አደብ መጠበቅ የሁሉም ተማሪ መገለጫ ባህሪ መሆን አለበት ።
➣ደጋግ ቀደምቶቻችን (ሰለፎቻችን) የዐሊምን ክብርና የተማሪን አደብ በከፍተኛ ደረጃ እያስተማሩ ይህንንም ትልቅ የተማሪ አካሄድ ማእዘን እኛ ጋ እንዲደርስ በሰነድ አስተላልፈዋል ። ◉عن أمير المؤمنين علي بن أبي طالب - رضي الله عنه -: "من حق العالم عليك إذا أتيته أن تسلم عليه خاصة، وعلى القوم عامة، وتجلس قدامه، ولا تشر بيديك، ولا تغمز بعينيك، ولا تقل: قال فلان خلاف قولك، ولا تأخذ بثوبه، ولا تُلحَّ عليه في السؤال" 📚التبيان للنووي ٣٨ ➨አሚሩል ሙእሚኒን ዐሊይ ኢብኑ አቢ ጧሊብ ረዲየሏሁ ዐንሁ እንዲህ ይላል ፦ «ለሸይኽህ በአንተ ላይ ካሉት ሐቆች መካከል፦ ወደ እርሱ በመጣህ ጊዜ ለእርሱ  በተለየ መልኩ ሰላምታን ማቅረብ ከዚያም በአጠቃላይ በቦታው ላሉት ሰዎች ሰላምታን ማቅረብ፣ ከፊት ለፊቱ በአደብ መቀመጥ፣ በጣትህ ወደ እሱ ምልክት አለማድረግ፣ በዓይንህም አለመጠቆም፣ እከሌ ከአንተ ንግግር በተቃራኒ እንዲህ ብሏል አለማለት፣ ልብሱን አለመጎተት፣ በጥያቄም ሰዐት ለሁሉ ነገር መልስ ፈልገህ አለመጫን ነው።» 📚 አት'ቢያን ሊን'ነወዊ ገጽ 38 ◊ወንድሜ ሆይ! እውቀትን ከምትማርበት ሰው አደብንም ተማር።
የዐሊምን ክብር መጠበቅ ለዐሊሙ ብቻ የምትሰጠው ክብር ሳይሆን  ለሱናው ለሰለፊያ ሚንሐጅ ለጠቅላላውም ማህበረሰብ ለሙሉው እስልምና ጭምር የምትሰጥ ክብር ነው።
🤲 አላህ እውቀትን ከአደብ ጋር፣ አደብንም ከእውቀት ጋር አጣምሮ ይስጠን !!! 📝#የቴሌግራም Channeሉን #join በማለት  #ይቀላቀሉ➷➷➷➷➷ !!! https://t.me/MisbahMohammed_6682

ከሳምንታዊ የእሁድ ደርስ 📖 الحث على المودة والإئتلاف والتحذير من الفرقة والاختلاف ርእስ:- በመወዳጀትና በመግባባት ላይ ማነሳሳት፣ ከልዩነትና ከቡድንተኝነት ማስጠንቀቅ!! لفضيلة الشيخ الدكتور ربيع بن هادي عمير المدخلي رحمه الله Pdf ↘️ https://t.me/DarASSunnah1444/15820 🎙በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ (ሀፊዘሁላህ)                      ⏯ ክፍል 05 🗓 በሳምንት እሁድ በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል ሰኣት:- ከረፋዱ 3:30 ሊንኩን በመጫን ቋሚ ደርሶችን መከታተል ይችላሉ። 📱⇘⇘⇘⇘⇘ t.me/DarASSunnah1444 t.me/DarASSunnah1444

شرح صحيح البخاري كتاب الوضوء 🎙 الدكتور حسين بن محمد السلطي حفظه الله #الحلقة ٦٤ من مكة المباركة . 🏢 مركز دار السنة لتعليم الشريعة الإسلامية t.me/DarASSunnah1444 t.me/DarASSunnah1444

جزى الله خيرا الأخَ الشيخ عبد الصمد أبا الفردوس فقد أبان زيفَ المدعوّ محمد حامي الدين وأظهر تلاعبه وروغانَه - روغان الثعلب بل عهدناه أروغ من ثعلب- وعبثَه، وكشف عواره وجلّى شبهه، وفضح أكاذيبه، وهتك أستاره في دفاعه عن شيخ وحدة الوجود، ورأس التكفيريين، وقطب المفجرين، المتطاول على خيار الخلق من الأنبياء الكرام والصحابة الأطهار.

ምርጫው የእናንተ ነው የተመቻቹን ንኩት👇👇👇