uz
Feedback
የወራቤ ሰለፊዮች መገናኛ

የወራቤ ሰለፊዮች መገናኛ

Kanalga Telegram’da o‘tish

📝👉በአላህ ፍቃድ በዚህ ቻነል በወራቤ ከተማ አስተዳደር በተለያዩ መድረሳዎች የሚሰጡ የሰለፊዮች ደርስ ፣ሙሃደራ እንዲሁም መልእክቶች የሚተላለፉበት ይሆናል !!! https://t.me/ibnbaz1212

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
2 001
Obunachilar
+2424 soatlar
+2117 kunlar
+46130 kunlar
Postlar arxiv
📒ይህቺ ጥሪያችን እነ እምነታችን ነች ኪታብ ማብራሪያ      ╭─••°─═•°•═─•••─╮      📖  ደርስ ክፍል  05 📖      ╰─••°─═•°•═─•••─➥ 📚የኪታቡን pdf ለማግኘት👇👇 https://t.me/Ehsanmedresaworabe/475 🎙በኡስታዝ አቡ ኑህ 📆  ማክሰኞ ዙልሒጃህ 02 /1447          🕌በወራቤ ኢህሳን መድረሳ የሚሰጥ  ደርስ ➥ይህ በወራቤ ከተማ አስተዳደር የሰለፊዮች መድረሳ ሲሆን በመድረሳዉ የሚደረጉ ➀ደርሶችና ➁ሙሐደራዎች የሚለቀቁበት ጉሩፕ ነው ➥ይህ በወራቤ ከተማ አስተዳደር የሰለፊዮች መድረሳ ሲሆን በመድረሳዉ የሚደረጉ ➀ደርሶችና ➁ሙሐደራዎች የሚለቀቁበት ጉሩፕ ነው ➷➴➴➴➷➷➷➷ https://t.me/Ehsanmedresaworabe

📒ይህቺ ጥሪያችን እነ እምነታችን ነች ኪታብ ማብራሪያ      ╭─••°─═•°•═─•••─╮      📖  ደርስ ክፍል  04 📖      ╰─••°─═•°•═─•••─➥ 📚የኪታቡን pdf ለማግኘት👇👇 https://t.me/Ehsanmedresaworabe/475 🎙በኡስታዝ አቡ ኑህ 📆  ማክሰኞ ዙልሒጃህ 02 /1447          🕌በወራቤ ኢህሳን መድረሳ የሚሰጥ  ደርስ ➥ይህ በወራቤ ከተማ አስተዳደር የሰለፊዮች መድረሳ ሲሆን በመድረሳዉ የሚደረጉ ➀ደርሶችና ➁ሙሐደራዎች የሚለቀቁበት ጉሩፕ ነው ➥ይህ በወራቤ ከተማ አስተዳደር የሰለፊዮች መድረሳ ሲሆን በመድረሳዉ የሚደረጉ ➀ደርሶችና ➁ሙሐደራዎች የሚለቀቁበት ጉሩፕ ነው ➷➴➴➴➷➷➷➷ https://t.me/Ehsanmedresaworabe

እውቀትን_የመፈለግና_ልጆችን_በእውቀት_የማነጽ_አስፈላጊነት.mp316.49 MB

🔷አዲስ ሙሃዶራ ➢ርዕስ:- እውቀትን የመፈለግ እነ ልጆችን በእውቀት በማነጽ ማሳደግ አስፈላጊነት ! 🎙በኡስታዝ አቡ ኑህ (ሀፊዘሁላህ) 🌍በወራቤ ከተማ አስተዳደር የተደረገ ኢሕሳን ውስጥ የተደረገ ሙሃዶራ 📝ይህ በወራቤ ከተማ አስተዳደር የሰለፊዮች መድረሳ ሲሆን በመድረሳዉ የሚደረጉ ➀ደርሶችና ➁ሙሐደራዎች የሚለቀቁበት የቴሌግራም ነው !!! ጉሩፑን ➷➴ለመቀላቀል➴➷ https://t.me/Ehsanmedresaworabe #Join ⇘⇘⇘ ቴሌግራም ቻናል https://t.me/MisbahMohammed_6682

🔷አዲስ ሙሃዶራ ➢ርዕስ:- እውቀትን የመፈለግ እነ ልጆችን በእውቀት በማነጽ ማሳደግ አስፈላጊነት ! 🎙በኡስታዝ አቡ ኑህ (ሀፊዘሁላህ) 🌍በወራቤ ከተማ አስተዳደር የተደረገ ኢሕሳን ውስጥ የተደረገ ሙሃዶራ 📝ይህ በወራቤ ከተማ አስተዳደር የሰለፊዮች መድረሳ ሲሆን በመድረሳዉ የሚደረጉ ➀ደርሶችና ➁ሙሐደራዎች የሚለቀቁበት የቴሌግራም ነው !!! ጉሩፑን ➷➴ለመቀላቀል➴➷ https://t.me/Ehsanmedresaworabe #Join ⇘⇘⇘ ቴሌግራም ቻናል https://t.me/MisbahMohammed_6682

ምክንያት ፈጥረህ ከኢኽዋን ጋር አትተሻሽ!! ——— ሠለፊይ ነን እያላችሁ ከመጅሊስ ጋር ለመስራት ብዥታዎችን ለምትሰበስቡ ሁሉ ይህቺን የሸይኽ ሱለይማን አር-ሩሀይሊ (ሀፊዘሁላህ) ፈትዋ አድምጡ:- «ወላሂ ተመልከት ወንድሜ ኢኽዋን ማለት ልክ እንደ እከክ ነው! (ከተሻሸሀው ይተላለፍብሃል ማለታቸው ነው) ራቋቸው አትቅረቧቸው!! ወደ ኢኽዋኖች ከምትጠጋጉ አንድ አንድ ሰው ብትጣሩ የተሻለ ነው። ኢኽዋኑልሙስሊሚኖች ለሰለፊዮች የደዕዋ መድረኮችን ሊያመቻቹ አይችሉም፣ ከሰለፊዮች የሆነ የፈለጉት አላማና ግብ ቢኖር እንጂበቀላሉ የሰለፊዮችን አንድነት መበታተን ነው የሚፈልጉት። ወደ እነሱ ሊያጠጋጋ በሚችል አንዳች ነገር ቢሆን እንኳ ከነሱ ጋር አብሮ መስራት አይቻልም። ወሲያዬ ነው ወንድሞቼ። እኛ በማንችለው ነገር ላይ የምንገደድ አይደለንም። ወላሂ ደዕዋ የምናደርግበት መንገድ ባይኖረንና ነገራቶች ሁሉ ቢጣበቡብን ለደዕዋ መስለሃ ብለን ሀራም ነገር አንሰራም። "ላ ሀውለ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላህ" እንላለን። በምንችለው ብቻ ደዕዋ እናደርጋለን… ሙሉ በሙሉ ከእንዲህ ያለ ተግባር (ከኢኽዋን ጋር ከመጠጋጋት) ተቆጥባችሁ እንደ አንድ ሶፍ ሁኑ!!።» ከድምፃቸው ከፊል ግርድፍ ትርጉም በ✍🏻ኢብን ሽፋ #Join ⤵️⤵️ ቴሌግራም ቻናል https://telegram.me/IbnShifa https://telegram.me/IbnShifa Follow Ibn Shifa's WhatsApp Channel: ⤵️⤵️ https://whatsapp.com/channel/0029VbAU7moHgZWXXXnNiL3f

የልጆች አስተዳደግ.mp38.20 MB

💥#የጁሙዓ_ኹጥባ💥      √√√√√√√√√√ 📄ርዕስ: "تربية الأولاد في الإسلام" "የልጆች ተርቢያ በኢስላም" 🎙በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ 🕌 ዳርፉር ሂጅራ መስጂድ ሸገር ሲቲ 📅፦ ጁሙዓ ሙሃረም 18/1448 ሂጅሪያ https://t.me/ibnbaz1212

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🎤ልዩ የደዕዋ ፕሮግራም ጥሪ📢📢      🌸በጉጉት የሚጠበቀዉ እና በየኣስራ ኣምስቱ የሚካሄደዉ የዳዕዋ ፕሮግራም 🌸 🎤አስደሳች ዜና ለሰላፊይ እህት ወንድሞች በሙሉ  እነሆ  ነገ እለተ ጁሙዓ ከዓስር ቦሃላ   ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ እርሶን በመጠበቅ ላይ ነዉ።           🌟አቅራቢ🌟 ✅ ኡስታዛችን ኡስታዝ ኣቡ ኑህ  አለህ ይጠብቃቸዉ          ✅ርእስ❓ በሰአቱ የሚገለፅ ይሆነል        ኢንሻአለህ ⏰🕰 የሚጀመርበት ሰኣት            በዒትዮ 10:00                      ✅አድረሻ  🕌መድረሰቱ ኣል -ኢሕሳን🕌 ✅ወራቤ በኬ ማዘጋጃ ሰፈር ከማብራት ሃይሉ ፊት ለፊት ይገኛል እርሶ ከወደጅ ዘመድዎ ተጋብዘዋል ✍️አይደለም መቅረት ማርፈድ የስቆጫል ሼርርርርርር በማድረግ የኣጅሩ ተካፋይ ይሁኑ     🌟من دل على الخير كفاعله🌟 👉ባረከሏሁ ፊኩም  بارك الله فيكم         

Repost from N/a
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🎤ልዩ የደዕዋ ፕሮግራም ጥሪ📢📢      🌸በጉጉት የሚጠበቀዉ እና በየኣስራ ኣምስቱ የሚካሄደዉ የዳዕዋ ፕሮግራም 🌸 🎤አስደሳች ዜና ለሰላፊይ እህት ወንድሞች በሙሉ  እነሆ  ነገ እለተ ጁሙዓ ከዓስር ቦሃላ   ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ እርሶን በመጠበቅ ላይ ነዉ።           🌟አቅራቢ🌟 ✅ ኡስታዛችን ኡስታዝ ኣቡ ኑህ  አለህ ይጠብቃቸዉ          ✅ርእስ❓ በሰአቱ የሚገለፅ ይሆነል        ኢንሻአለህ ⏰🕰 የሚጀመርበት ሰኣት            በዒትዮ 10:00                      ✅አድረሻ  🕌መድረሰቱ ኣል -ኢሕሳን🕌 ✅ወራቤ በኬ ማዘጋጃ ሰፈር ከማብራት ሃይሉ ፊት ለፊት ይገኛል እርሶ ከወደጅ ዘመድዎ ተጋብዘዋል ✍️አይደለም መቅረት ማርፈድ የስቆጫል ሼርርርርርር በማድረግ የኣጅሩ ተካፋይ ይሁኑ     🌟من دل على الخير كفاعله🌟 👉ባረከሏሁ ፊኩም  بارك الله فيكم         

🔷 የጁመዐህ ቀን ሱናዎችና አዳቦች ❶ኛ ገላን መታጠብ ➋ኛ ሽቶን መቀባባት ለወንድ ነው  እና መዋብ ❸ኛ ሲዋክን /መፋቂያን መጠቀም ❹ኛ የክት ልብስ መልበስ ❺ኛ በጊዜ  መስጂድ መግባት ❻ኛ በእግር እየተጓዙ ወደ መስጅድ መሄድ ❼ኛ መስጂድ ከደረሱ በኋላ የሰዎችን ትከሻ በመረማመድ ሰዉን አለማስቸገር ❽ኛ ኢማሙ ኹጥባ እያደረገ ቢሆንም  ተህየቱ መስጂድ ሱና መስገድ ❾ኛ ኹጥባ ወደ የሚያደርገው ኢማም መዞርና እሱን እያዩ ኹጥባ ማድመጥ ❿ኛ ኹጥባ በሚደረግበት ሰዓት ፀጥታን መላበስ ⓫ኛ ሰደቃን ማብዛት ⓬ኛ ከሀሙስ ማታ ጀምሮ እሰከ ጁምዓ ዐስር ድረስ ሱረቱ ከሕፍ መቅራት ⓭ኛ ዱዓ ተቀባይነት የሚያገኝበት ሰዓትን እማሙ በሁለቱ ኹጥባዎች መካከል ወቅትና ከዕስር ሶላት በኋላ የበለጠ  መጠባበቅ ⓮ኛ በነቢዩ ﷺ ላይ ሰለዋትን በብዛት ማውረድ። ✍አቡ ኑህ አስ_ስልጢይ https://t.me/MisbahMohammed_6682

የእምነት ነፃነት ከሚሉ ተጣሪዎች ጋር የተደረገ ውይይት ለናሙናነት ኻሊድ ክብሮም ከሚለው ከሙሐደራ ቁጥር 326 ላይ የተወዱ ቁልፍ ነጥቦች: — #ኻሊድ ክብሮም ስለ ለቅሶ በተናገረው ዙሪያ የተሰጠ ምላሽ.. — ሐዲስን አንቀበልም ከሚሉት ጎሮምሶች መካካል አንደኛው #ኻሊድ ክብሮም ስለመሆኑ፣ — በርሱ ባመናችሁበት ብጤ ቢያምኑ በእርግጥ ተመሩ፡፡ ቢዞሩም እነርሱ በጭቅጭቅ ውስጥ ብቻ ናቸው፡፡ እነርሱንም አላህ ይበቃሃል፤ እርሱም ሰሚው ዐዋቂው ነው፡፡ (የሚለው የቁኣን አንቀጽ ማብራሪያ) — በቁርኣን እና በሐዲስ ላይ ሸክ (ጥርጣሬ) ከሚጭሩ ሰዎች ልንጠነቀቅ ይገባል.... — በዚች ምድር ላይ የተገኝንበት ዋና ዓላማ፣ — አላህ ዘንድ (የተወደደ) ሃይማኖት ኢስላም ብቻ ስለመሆኑ.. — ይህንን እስልምና ወደኛ ያመጡትን መልእክተኛውም (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) በአግባቡ ማወቅ ይኖርብናል፣በአሁኑ ሰዓት እንደምትሰሙት እስልምናን በራሳቸው ግንዛቤ የሚረዱበት ሰዎች የበዙበት ወይም የአላህ ነብይ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) የተናገሩትን ሐዲስ አያስፈልግም በማለት ኢስላም ላይ ጥርጣሬን የሚነዙበት ጊዜ ላይ ነው ያለነው..መልእክተኛውም (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ከልብ ወለድም አይናገሩም፡፡ ንግግሩ የሚወረድ ራእይ እንጅ ሌላ አይደለም፡፡(የሚለው የቁኣን አንቀጽ ማብራሪያ)በየሕዝቡም ሁሉ ውስጥ «አላህን ተገዙ፤ ጣዖትንም ራቁ» በማለት መልክተኛን በእርግጥ ልከናል፡፡  (የሚለው የቁኣን አንቀጽ ማብራሪያ)በላቸው፡- «አላህን የምትወዱ እንደኾናችሁ ተከተሉኝ፤ አላህ ይወዳችኋልና፡፡ ኀጢኣቶቻችሁንም ለናንተ ይምራልና፡፡ አላህም መሓሪ አዛኝ ነው፡፡» (የሚለው የቁኣን አንቀጽ ማብራሪያ) — በጊዜው የነበሩ ሙሽሪኮች የነቢዩን ሐዲስ አንቀበልም፣እኛ ቀጥታ ከአላህ ጋር ነው የምንገናኘው የሚል ሙግት አቅርበው ነበር.. — ይህንን ትክክለኛውን ዲን፣ሐጅ፣ፃም፣ የሶላት አሰጋገድ፣የጉርብትና ሐቅ፣የዓለም ሕዝብ የሚዳኝበትን ኢስላምን ይዞው የመጡት የአላህ ነብይ ናቸው (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) — አንድ ሰው፣ ከመልእክተኛው (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) መንገድ ዉጭ በቁርኣን ተገልጿል፣ቁርኣን ላይ ያለውን ነው ምቀበለው የአላህን ነብይ አልቀበልም የሚል አካል ካለ የኩፍር ብይን ይሰጥበታል፣መልእክተኛው ሶለላሁ (ዐለይሂ ወሰለም) የሐጅ አደራረግን ከኔ ያዙ ስለ ማለታቸው... — አላህ መልእክተኛው ሶለላሁ (ዐለይሂ ወሰለም) ሲልክላቸው ከነ ማብራሪያው ጭምር ነው የላካቸው — መልእክተኛውን (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) የታዘዘ) አላህን እንደታዘዘ ነው — ቅኑም መንገድ ለእርሱ ከተገለጸ በኋላ መልክተኛውን የሚጨቃጨቅና ከምእምኖቹ መንገድ ሌላ የኾነን የሚከተል ሰው (በዚህ ዓለም) በተሾመበት (ጥመት) ላይ እንሾመዋለን፤ ገሀነምንም እናገባዋለን፡፡ መመለሻይቱም ከፋች! — አላህ በዳይ አይደለም...በተዘነበሉም ጊዜ አላህ ልቦቻቸውን አዘነበላቸው፡፡ አላህም አመጸኞችን ሕዝቦች አያቀናም፡፡ —በአጠቃላይ ኢስላም ላይ ያሉ ድንጋጌዎችን የምንረዳበት መንገድ ብቸኛው   በመልእክተኛውን (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ማብራሪያ ነው... — ትልቁ በደል.. — ጥቂት ስለ ካዕብ ኢብኑ ማሊክና ጓዶቹ.. — የመልእክተኛውን ሶለላሁ (ዐለይሂ ወሰለም) መንገድ ጥሎ ኢስላምን መያዝ አይቻልም አለያም የኩፍር ሑክም ነው የሚሰጥበት — ለሰዎች ከተገለጸች ሕዝብ ሁሉ በላጭ ኾናችሁ በጽድቅ ነገር ታዛላችሁ፤ ከመጥፎም ነገር ታዛላችሁ፤ በአላህም (አንድነት) ታምናላችሁ፡፡ የመጽሐፉም ሰዎች ባመኑ ኖሮ ለነርሱ የተሻለ በኾነ ነበር፡፡ ከነርሱ አማኞች አሉ፡፡ አብዛኞቻቸው ግን አመጸኞች ናቸው፡፡ — በአላህ ነብይ ያስተባበለ አካል ሙስሊም ነው አይባልም... — መልክተኛውም የሰጣችሁን (ማንኛውንም) ነገር ያዙት፡፡ ከእርሱም የከለከላችሁን ነገር ተከልከሉ፡፡ አላህንም ፍሩ፡፡ አላህ ቅጣተ ብርቱ ነውና፡፡ — የመልእክተኛውን (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም)ሐዲስ ማይቀበሉ ሰዎች ቀጣፊዎች ናቸው.. — የእምነት ልዩነት ያላቸው ሰዎች መቼም አንድ ሊሆኑ አይችሉም... — ከአራቱ አኢማዎች አንዱ የሆኑት ኢማሙ አሕመድ የሐዲስ ሰዎችን መጥፎ ናቸው ያለውን ሰውዬ "ሙናፊቅ ነው" ብለውታል። https://t.me/shakirsultan/2424

🌹"የሴት ልጅ ውበቷ ሀያእዋ ነው "🌹 የምትስማሙ OK የምትለዋን በመንካት የሰለፊይ ቻናል ተጋበዙልኝ

ተጀምሯል አዲስ ተከታታይ ኮርስ ኪታብ:- ሺዐቱ ሸይጧን! Pdf ⤵️ https://t.me/IbnShifa/6377 የታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ሰዒድ ረስላን (ሀፊዘሁላህ) ሪሳላ 🎙ኮርስ ሰጪው:- ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ (ሀፊዘሁላህ) በሳምንት ረቡዕና ሐሙስ 👉ኮርስ የሚሰጥበት ሰዓት:- 🕰ከምሽቱ  4:00 ጀምሮ ነው ገባ ገባ በሉ 👇👇 https://t.me/IbnShifa?livestream

📝የኡሱሉ አስ'ሰላሰህ ማብራሪያ      ╭─••°─═•°•═─•••─╮      📖  ደርስ ክፍል  005 📖      ╰─••°─═•°•═─•••─➥ 🏢በወራቤ ከተማ አስተዳደር ሻድገር ሰፈር ኢማሙ አሽ'ሻፊዒይ  መድረሳ የሚሰጥ ትምህርት 🎙በኡስታዝ አቡ ኑህ 📆ሐሙስ ሙሐረም 17/ 01 / 1448 የቴሌግራም ቻነል ➘➷➴➘➷ https://t.me/ibnbaz1212 ➥➥➥➥➥➥➥➥➥➥➥ https://t.me/MisbahMohammed_6682

አዲስ                 👉 ይደመጥ!! 🔷 ልዩ ተከታታይ ኮርስ ርእስ:- ሺዐቱ ሸይጧን!! በታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ሰዒድ ረስላን (ሀፊዘሁላህ) የተዘጋጀ Pdf↘️↘️ https://t.me/IbnShifa/6377 ⏯ ክፍል 15 🎙በኡስታዝ ታጁዲን (አቡ ሙዓዝ) ሀፊዘሁላህ ኮርሱ የሚሰጠው በ t.me/ibnshifa ቴሌግራም ቻናል ዘውትር እሮብና ሀሙስ ከምሽቱ:- 4:00 ጀምሮ ነው፣ በሰኣቱ ቀጥታ ተከታተሉ #Join ⤵️⤵️ ቴሌግራም ቻናል https://telegram.me/IbnShifa https://telegram.me/IbnShifa Follow Ibn Shifa's WhatsApp Channel: ⤵️⤵️ https://whatsapp.com/channel/0029VbAU7moHgZWXXXnNiL3f

+1
አዲስ ደርስ 📖 ሸርህ ከሽፍ አሽ-ሹብሃት شرح كشف الشبهات للشيخ العلامة محمد بن صالح العثيمين رحمه الله Pdf ↘️ https://t.me/DarASSunnah1444/14022 🎙በኡስታዝ ታጁዲን - አቡ ሙዓዝ (ሀፊዘሁላህ) ⏯ ክፍል 11 🗓 ቅዳሜና እሁድ በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል ከመግሪብ እስከ ዒሻእ የሚሰጥ ደርስ ሊንኩን በመጫን ቋሚ ደርሶችን መከታተል ይችላሉ። 📱⇘⇘⇘⇘⇘ t.me/DarASSunnah1444 t.me/DarASSunnah1444

ተጀምሯል አዲስ ተከታታይ ኮርስ ኪታብ:- ሺዐቱ ሸይጧን! Pdf ⤵️ https://t.me/IbnShifa/6377 የታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ሰዒድ ረስላን (ሀፊዘሁላህ) ሪሳላ 🎙ኮርስ ሰጪው:- ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ (ሀፊዘሁላህ) በሳምንት ረቡዕና ሐሙስ 👉ኮርስ የሚሰጥበት ሰዓት:- 🕰ከምሽቱ  4:00 ጀምሮ ነው ገባ ገባ በሉ 👇👇 https://t.me/IbnShifa?livestream